cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🅂🄲🄷🄾🄾🄻_🄻🄸🄵🄴😜😜

Welcome ብለናል ☺☺በቻናላችን ፈታ እንደምትሉ አንጠራጠርም የበለጠ ለመዝናናት ግሩፓችን ይቀላቀላሉ @NEW_LIFE45 Hy guys this channel best channel 👉Music 🎼 👉Video 🎬 👉Vine & prank 😂 👉Dance 👉Tik Tok ብቻ ምን አለፋቹ ገብታቹ እዩት JOIN 👇👇@yabujc_1 For any comment &cross @yabu_jc1

Больше
Рекламные посты
309
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወንዱ ተንበርክኮ ለጋብቻ እየጠየቃት #እሱ ፡ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ #እሷ ፡ እያለቀሰች አዎ #እሱ ፡ በይ እንሂዳ ቤት እየጠበቁሽ ነው 😂
Показать все...
የሟቹ ደብዳቤ """""""" """"""""" በረከት ዘውዱ ( #ንባባ ) ምንድነው ምንድነው ? ቆሞ ያየዋል      ሰው ሁሉ ከቦት የሰማ ጊዜ.......የጠራውን ሞት ህይወቱን ሰዋት  በገመድ ታንቆ ማለፍ ቢያቅተው.....ከዛሬ ታርቆ ምንድነው ይላል ሰው ሁሉ ከቦት የሰማው እለት የጠራውን ሞት የእናት ጩኸት የእህት ዋይታ ይሰማል ጎልቶ ወንድም ያለቅሳል ወንድሙ ሞቶ " እጁን በእጁ " በላው እያለ ደረት ይደቃል የአባት ሀዘን በየትኛው ቋንቋ ቢነገር ያልቃል ያዩት በሙሉ በድንጋጤ ከንፈር..............በመምጠጥ ይተክዛሉ ያንን ፍልቅልቅ......ምን ነካው ልጁን....ምነው እያሉ በድን በንጥልጥል.......የሀዘን ሲቃ ጎጆውን ሞላው ምን ይባል ይሆን ሰው የራሱን ነፍስ በእጁ ሲበላው አይፈረድም ! መኖር አንዳንዴ....እንዲህ ይከብዳል ለፍተው የካቡት......ባ'ንዴው ይናዳል ህይወት ሲጠለሽ.......ተስፋ ሲከስም ከአንዳንድ ህይወት መሞት አያንስም ከሰአት በፊት ድብርት ጥላ ሲጥል    ወጣት ላይ አረፈ ደስታውን ተስፋውን.........ቀምቶት አለፈ ባዶነት ሰበከው..........ምንምነት ሞላው በጎውን ደብቆ..............ጥፋቱን አጎላው ተረበሸ ወጣት ጀግና የነብር ጣት የነበረ ብርቱ.......ከድመት አነሰ ጥርጣሬ በዛ.....እምነት ደፈረሰ መፍትሄ ፍለጋ.....ሲኳትን ሲለፋ ከሞት ተገጣጥሞ ራሱን አጠፋ እንዲ ነው አንዳንዴ አቋራጭ ነው ያልነው መንገድ አያደርስም እልፍ የተሆነለት............እፍኝ አያወርስም ተስፋ ይለግማል...........ይገዝፋል ጨለማ ይጨንቃል ይጠባል........ሁሉ እንደተቀማ አጊኝቶ እንደማጣት ታይቶ እንደመታለፍ ትርፍ በሆኑበት   ህይወት ላይ መሰለፍ በዚች ሰፊ ዓለም........ሲጠፋህ መሄጃ ውስጥህን ሚረዳህ.....አለማግኘት አቻ ህመም ሲደጋገም.......ሲርቀው ማጋቻ እንደምን ይከብዳል? ሌላውን ቢዋሹት ህሊና ይካዳል ሰው በነገ ፍርሀት ዛሬ ላይ ይፈርዳል ግን አይፈርድም ከመሞቱ በፊት ሟች በእጁ የፃፈው ደብዳቤ ተቀምጧል ህይወት ከብዳኛለች   መኖር በቃኝ ይላል ምናልባት ከሰአታት በፊት የመጣውን ድብርት ተቋቁሞ ቢያልፈው ታንቆ ባይሞት ነበር ይህንን ባይፅፈው ግን አይፈረድም አያድርሰው እንጂ ድሮም ደካማ ነው የሰው ልጅ ትከሻ ያልፋል ከማለት ውጭ ምን አለው መሸሻ ያልፋል የበረታ ያልፋል ያልተረታ ያልፋል የታገሰ እንደዚህ አይቀርም እንደደፈረሰ ህይወት እንደ ውሀ ሲተውት ይጠ ራል እንኳን አስቦበት ሳያስብበትም......ሰው በሞት ይጠራል ።
Показать все...
"መጀመሪያ text ካላደረጉልኝ እኔም አላረግም" የምንል ሰዎች ሰብሰብ ብለን ፀበል እንሂድ አይመስላቹም😭😂                               
Показать все...
ስሚኝማ😊 አፉን ለከፈተ ሁሉ ልብሽ አይሸበር ለዛተብሽ በሙሉ አትደንግጪ ሲያሞግሱሽ ከፍ ሲያጥላሉሽ ዝቅ የሚል ማንነት አይኑርሽ ማንነትሽን በተናጋሪዎችሽ አትገንቢው ከፍም ዝቅም አትበይ መሀሉ ላይ እርጊ        
Показать все...
ያረጃል የ ዓለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና>>>❤️
Показать все...
#መምህር : - ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ? ◦#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር ◦#መምህር :- በማባረር እንዴት?? ◦#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው።😁😄😂🤪
Показать все...
አስተማሪው ተማሪውን " 3/10 ነው ያመጣከው " ሲለው ተማሪዎቹ በሙሉ ሲስቁ #አስተማሪ " ከፍተኛው የሱ ነው " 😂😆🤣
Показать все...
ስንቶቻቹ ናችሁ 550 ÷ 2 = 225 እንዳልሆነ ምታዉቁት🤔😳
Показать все...
🤔 2
የሌለ ጦዘህ ቺኳ ጠርታክ ከፍቶኛል ስትለህ ማነው የከፈተሽ😏😂😂
Показать все...
የቋንቋ ተማሪዎች አላችሁ?? እርጉዝ ብለን አስረገዘ ካልን ነፍሰጡር ብለን ___
Показать все...