175
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
👉 አራት መንታ ልጆቿ በጣም ከመመሳሰላቸው የተነሳ ለመለየት የተቸገረችዋ እናት ። እቺ ቻይና ውስጥ የምትኖር እናት ታን ትባላለች ፤ አራት በጣም የሚመሳሰሉ መንታ ልጆች አሏት እና ልጆቿ ለትምህርት በደረሱ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ወስዳ በምታስመዘግብበት ጊዜ የመጀመሪያ የመምህሩ ጥያቄ የነበረው እንዴት ልጆቹን ለይቼ አናግራለው የሚል ነበር ። እቺ እናት እንደምትናገረው ከሆነ እንኳን መምህራቸው ይቅርታና እሷ እራሱ ልጆቿን መለየት እስከሚከብዳት ድረስ እንዳለች ነው ። እንደውም አባታቸው አንዱ ባጠፋው ሌላኛውን ከመመሳሰላቸው የተነሳ በስህተት እንደሚቀጣ ትናገራለች 😂❤
👉 እና እቺ ብልህ እናት የልጆቿ የክፍል ጓደኞች እንዲሁም መምህሮች እንዲሁም ሌላ ሰው ልጆቿን አንዱን ከአንዱ ለይተው እንዲያውቁ የተለያየ ዘዴዎችን በተደጋጋሚ ሞክራለች ። እና የተጠቀመቻቸው ዘዴዎች ምንም ስላልሰራላት በመጨረሻም አንድ የተለየ ሃሳብ መጣላት ያም ''የሁሉንም ልጆቿን ፀጉር ቁርጥ በቁጥር መቀየር'' ነበር ። እናም በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ከአንድ እስከ አራት (1,2,3,4) አድርጋ መለያ ሰጥታቸዋለች ። ያቀደችውም ተሳክቶ ልጆቿን ሁሉም አንዱን ከአንዱ መለየት እንዲችሉ አድርጋለች !!
👉 የመረጃ ምንጭ ለመጠየቅ እና ሀሳብ አስታየት ለመስጠት ይሄንን ቦት ይጠቀሙ :
@Asdenaki_Ewnetawoch_tetrisbot
https://t.me/joinchat/AAAAAFezc8NcCnsACciH6A
ጩጬው ብራዘርን እያስጠናሁት 1984 የተወለደ ሰው አሁን እድሜው ስንት ይሆናል ስለው ...
😳 #የወንድ_ነው_የሴት ?
ግን እኮ አውነቱን ነው ወንዱ #29 ሲሆነው ሴቷ ደግሞ #19🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
የሆነ ሌባ ከአንዲት ሴትዮ
ሚገርም ስልክ ይሰርቃትና
ትንሽ ቆይቶ ይደውልላታል
.
.
.
ሌባው:-ስሚ ስሚ እኔ ቅድም ስልክሽን የሰረኩሽ ልጅ ነኝ
ሴትየዋ:-እና ምን ቀረህና ትደውላለህ
ሌባው:- ምን ነክተሽ ነው ካሜራው የማይሰራው🤨🤨🙄
😂😂😂😂😂
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.