cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አላሁመ ኢግፊር ሊ

-)) አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ ከኑቡዋነት (ከነብይነት) ቡሀላ መልክትን እንደማስተላለፍ በላጭ ነገር አላውቅም ። ከቻናሉ የምትፈልጉትን ወስዳችሁ ዱዐችሁን አስቀምጡልኝ ። ለአስተያየት @BiluuBot other channal @QureanKeriim

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
4 112
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🌹🍂 ረሱላችን የትኛውንም ያስቀየማቸው ሰው ይቅር ይሉ ነበር! ❤️صلى الله عليه وسلم 🦋 እኔ እና አንተስ? 🌺ረመዳን ደጃችንም ላይ አይደል እስኪ አውፍ እንባባላ!🙏 https://t.me/joinchat/Thgs_FEJ8KISTVm9
Показать все...
💜 ልጆችህ ላይ የዱንያን ክምችት በሙሉ ብታወጣ የቂያም ቀን ይሸሹሃል ። ነገር ግን ቁርአንን ብታስተምራቸው የክብር ዘውድን ሊያለብሱህ ይፈልጉሃል ።
Показать все...
💜 ከአኺራው ጀነት በፊት በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን ማግኘት ከፈለግክ #ፈጅርን በጀማዓ ስገድ ።
Показать все...
💜 ነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) መድየን ከደረሰ በኋላ ቤት ፣ ስራም ሆነ ሚስት አልነበረውም ። መልካም ነገርን ሰራና ከዛም ወደ ጥላው ዘወር ብሎ እጁን ወደ ሰማይ አነሳና " ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ።" አለ ። በዚያኑ ቀን ፀሐይዋ ሳትጠልቅ ቤት ፣ ስራም ሚስትም አላህ ረዘቀው ። መልካም ነገር ከሰራችሁ በኋላ እስቲ ይህን ዱዓ ሞክሩት‥
Показать все...
💜 ምናልባት በበደል የፈለግከውን ነገር ልታገኝ ትችል ይሆናል‥ ነገር ግን ከተበዳይ በመጣች አንዲት ዱዓ ምክኒያት ሁሉን ነገር ታጣለህ ።
Показать все...
💜 #ፈጅር ሰላት አለፈህ ማለት የቀን ውሎህ ደስታ እና በረካ አለፈህ ማለት ነው ።
Показать все...
💜 የአላህ ፍቅር ውስጥህ ሲኖር ብርሃኑ ልብህን ያበራና ጀሰድህን #ለፈጅር ሰላት ይቀሰቅስሃል ። ፍቅሩን ይስጠን
Показать все...
💜 ጌታዬ ሆይ!! ላመሰግንህ ሱጁድ ወርጄ ጌታዬኮ እውን አደረገልኝ የምልበትን ስሜት አቅርብልኝ ።
Показать все...
💜 ልብህ ፈገግ የምትልበት ቦታ ላይ ብቻ ቆይ ። መልካም ቀን
Показать все...
💜 ልጅ ትንሽ ነው ብለህ ወንጀልን እንዲላመድ አትፍቀድለት የአላህ ፍራቻ ልቡ ውስጥ ሞቶ ያድግልሃል ።
Показать все...