cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

4-3-3 FAST SPORT™

4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143 ©4_3_3 Fast sport™ @fast_sport4_3_3 2016 / ኢትዮጵያ

Больше
Эфиопия23Амхарский22Спорт135
Рекламные сообщения
205 996Подписчики
+72724 часа
+3 4227 дней
+12 32930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Показать все...
🔥 JOIN 🔥
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показать все...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
Показать все...
JOIN
ሉዊስ ኤንሪኬ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ሌላ ዋንጫ መጨመር ቻለ! 🇪🇸👔 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 UEFA ሱፐር ካፕ 🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆🏆🏆 ኮፓ ዴል ሬይ 🏆🏆 ላሊጋ 🏆 የስፔን ዋንጫ 🏆 Trophee des Champions 🏆 ሊግ 1 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
Показать все...
👍 1
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Показать все...
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
ቶተንሃም
ኒውካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
ፒኤስጂ
አል ናስር
ኢንተር ሚያሚ
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 03:45 | ጄኖዋ ከ ካግላሪ
Показать все...
👍 1
🏆🏆 ፒኤስጂ ሻምፒዮን ሆኗል 🏆🏆 የፈረንሳይ ሊግን በሰባ ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ፒኤስጂ ተከታዩ ሞናኮ በኦሎምፒክ ሊዮን መሸነፉን ተከትሎ የሊጉ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል። ፒኤስጂ ሶስት የሊግ ጨዋታዎች እየቀሩት ከወዲሁ የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊ መሆን ችለዋል።
Показать все...
ለጆሽኮ ቫርዲዮል በአምስት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎች 😤 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
Показать все...
👍 6😁 2
🔺ከጠዋት ጀምሮ እስከዚች ሰአት ድረስ አብራችሁን ቆይታችሁ ስትከታተሉን ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የነገ ሰው ይበለን መልካም አዳር ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች❤❤🤝 ዛሬ የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇 4-3-3 ስፖርት  Highlight 4-3-3 ስፖርት  Highlight Share ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
Показать все...
👍 5❤‍🔥 2
ገና በ25 አመቱ የ Kylian Mbappe ዋንጫ ካቢኔ፡- ሊግ 1 - 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ዋንጫ - 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ - 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሊግ ዋንጫ - 🏆🏆 የዓለም ዋንጫ - 🏆 መንግስታት ሊግ - 🏆 ምባፔ 👏👏👏 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
Показать все...
👍 16👏 4🏆 1