cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abdulwekil’s official

Plan as your work, work as your plan

Больше
Рекламные посты
204
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጊዜ ~ ካሰቡት እሩቅ ~ ከለፉበት ስንቅ ~ ካፌዙበት ጠንቅ ~ ካወጉበት ድንቅ ~ ከተኙበት ጨርቅ ~ ከሰሩበት ወርቅ ነውና በርትተን እንሥራበት። ራሣችንንም ሆነ ሌሎችን እንጠቀምበት ። Abx
Показать все...
إنا لله وانا إليه راجعون 👆👆👆ወንድማችን አብዱልአዚዝ አረፈ ሲባል የተሰማኝ ድንጋጤና ትዝታ ልገልጸው አልችልም:: አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው አንዳንዴ ሰዎች ብዙ እቅዶችን ይዘው እየተጏዙ ከመንገድ ሲቋረጡ ማየት በጅጉ ያሳዝናል:: ውስጥም ያደማል:: ይህ ወንድማችን ትምህርቱን በግል እየተማረ በሌላ በኩል እየነገደና የቤተሰቡን ወጪ እየሸፈነ በዚህ ሁሉ ሆኔታ ላይ ሆኖ ሳለ የግል ቂርአቱንና የዳዕዋ ስራውን ያልዘነጋና ለተውሂድ ጠበቃ ነበር:: በተለይም ሁሌም የማረሳውና ሁልጊዜም ውስጤ ላይ የማስታውሰው አሏህ ይርሃማቸውና የመስጂደል ቁባዕ(መሃልአምባ) ኢማም ሸይኽ አህመድ ጣሃ ባረፉበት ወቅት ከሙብቲዲዓዎች ጋር ትንቅንቅ በመያያዝ መቃብር ላይ ያደረገው ድንቅ ዳዕዋ ነው:: ምናልባትም ያካሄድ ስህተት ካለ ለተውሂድና ለሱና ካለው ፍቅር የተነሳነውና ربنا اغفر لنا وله እናም ይህ ወንድማችን እስከ ውጭ ሃገር ሄዶ ሲታከም ብዙ ወጪዎችን ያወጣ ሲሆን; የተወሰን እዳም ገብቶበታል:: ይህ በንዲሁ እንዳለ ስራ በሚሰራበት ጊዜ እቃ ወስደው ብሩን ያልሰጡት ብዞዎች እንደሆኑ ሰምተናል በተለይም የክፍላገር ነጋዴዎች አሏህንፈርተው ሃቁን ሊመልሱለት ይገባል:: መርካቶ ዙርያ ላይ ያላችሁም የስራ ባልደረቦቹ ሃቁን ለማስመለስ ያላሰለሰ ጥረት ልታደርጉ ይገባል:: በድብቅም ይሁን በግልፅ በምንችለው ሁላ እዳውን እንከፈልለት❗️❗️❗️ ወንድማችንን አሏህ ይርሃመው; ጀነተል ፊርደውስንም ይወፍቀው; ለወላጆቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ አሏህ ሰብሩን ይስጣቸው ይስጠን:: كل نفس ذائقة الموت ‼️
Показать все...
Abdulwekil’s official

Plan as your work, work as your plan

👍 1
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ወንድማችን አብዱልዐኢዝ በህሩ ሪድዋን አላህ ይዘንለት  አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀው  እና ወንድማች  ታሞ ተኝቶ  በነበረበት ሰአት  የሰው እዳ እስከ 200.000 ሺ ብር (ሁለት መቶሺ)  ነበረበት  እሄ የታወቀው ነው ከዚህም ሊበልጥ ይችላል እንጊዲህ ወንድማች  የነበረበት እዳ ሳይከፍልም ቀጠሮው ደርሶ ወደ አላህ ሱበሀነ ወታአላ ሂዷል      ከዛሬ ጀምሮ  ኢሄንን የወንድማችን እዳ ሌላ የሚመጣለት ሰው የለም እና ሁላችንም በቻልነው ልክ ገቢ እያደረግን የወንድማችንን እዳ እንክፈልል ወንድማችንን  አላህ ይዘንለት إنالله وإنا إليه راجعون  إن لله ماأخذ وله ماأعطى   وكل شيئ عنده بأجل مسمى رحمه الله وأسكنه فسيح جنته وألهم أهله وذويه الصبر والسلوان   የንግድ ባንክ 1000275787942 ረቢቅ መሀመድያሲን
Показать все...
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ወንድማችን አብዱልዐኢዝ በህሩ ሪድዋን አላህ ይዘንለት  አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀው  እና ወንድማች  ታሞ ተኝቶ  በነበረበት ሰአት  የሰው እዳ እስከ 200.000 ሺ ብር (ሁለት መቶሺ)  ነበረበት  እሄ የታወቀው ነው ከዚህም ሊበልጥ ይችላል እንጊዲህ ወንድማች  የነበረበት እዳ ሳይከፍልም ቀጠሮው ደርሶ ወደ አላህ ሱበሀነ ወታአላ ሂዷል      ከዛሬ ጀምሮ  ኢሄንን የወንድማችን እዳ ሌላ የሚመጣለት ሰው የለም እና ሁላችንም በቻልነው ልክ ገቢ እያደረግን የወንድማችንን እዳ እንክፈልል ወንድማችንን  አላህ ይዘንለት إنالله وإنا إليه راجعون  إن لله ماأخذ وله ماأعطى   وكل شيئ عنده بأجل مسمى رحمه الله وأسكنه فسيح جنته وألهم أهله وذويه الصبر والسلوان   የንግድ ባንክ 1000275787942 ረቢቅ መሀመድያሲን
Показать все...
🔻7ቱ_ቁርአን_ውስጥ_የተጠቀሱ_ከንቱ_ምኞቶች ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾ " ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ " [ሱረቱ ነበእ 40] ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾ " ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ " [ሱረቱል ፈጅር 24] ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾ " ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ " [ሱረቱል ሃቀህ 25] ⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾ " ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ " [ሱረቱል ፉርቃን 28] ‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾ " ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ " [ሱረቱል አህዛብ 66] ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾ " ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ " [ሱረቱል ፉርቃን 27] ⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾ " ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ " [ሱረቱ ኒሳእ 73] ☞ ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው ጥሩን ነገር መስራት ነው ... አላህ ሆይ! ከእነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን !!!
Показать все...
☝️☝️☝️ ይህንን ማራኪ ምክር አድምጡት አቅራቢ : ወንድም አብዱረዛቅ ባጂ
Показать все...
كيف احفظ ، كيف اقرء ، وكيف افهم በሚሉ ነጥቦች ዙሪያ ለ AASTU ተማሪዎች በአል ነጃሺ መስጂድ ከመግሪብ በኋላ በኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ለዕውቀት ፈላጊዎች የተሰጠ ጣፋጭ ምክር          ይደመጥ‼
Показать все...
Advice by brother Abdurezak.mp36.09 MB
👍 1
Show comments
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንድን የህይወት ዘርፍ በስኬት ጨርሶ ወደሌላኛው መሸጋገር ያስደስታል:: አልሃምዱሊላህ ለሁሉ ቻዪውና ብርሃንን ከጨለማ ላወጣው አምላካችን አሏህ ምስጋና ይድረሰውና ከብዙ ድካምና እልህ አስጨራሽ ትግል በሗላ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በጥበበ ህይወት (Biotechnology) የትምህርት ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪዬን ማግኘት ችያለው:: በዚህም የትምህርት ጉዞዬ ከጎኔ ለቆማችሁ በሙሉ በተለይም የሁሉ ነገር መሰረቴ ለሆነችው; ከመካሪም መካሪ; ከእናትነትም የልዩ ተስጦ ባለቤት ለሆነቿ እናቴ ላቅ ያለ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለው:: በመቀጠልም ለዚህ እንድበቃ ላገዘኝ አባቴ እንዲሁ ላመሰግን እወዳለው በትምህርት ጉዞዬ አለኝታችሁ ያልተለየኝ ወንድምና እህቶች; ውድ ጏደኞቼ የናንተ አስታውፆ ቀላል አልነበረምና አሏህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ እያልኩኝ ስለ ሁሉም ነገር ላመሰግናችሁ እወዳለው:: በመጨርሻም መመረቄን ከኔ መስማት የነበረባችሁና ያልነገኳችሁ ወዳጆቼን በሙሉ ታላቅ ይቅርታ እየጠየኩኝ ፕሮግራሙን ከጀርባ አጣርታችሁ እኔ ባላሰብኩት surprise ላደረጋችሁኝ ጏደኞቼ ስማችሁ ባልጠቅስም ታውቃላችሁና ስለሁሉም ነገር ከልብ አመስግናቿለው:: አሏህ ኽይር ጀዛአችሁን ይክፈላችሁ::
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ22 ዑለማዎች ሙሉ ስም ❶ አቡ-ሐኒፋ ♦️ ኑዕማን ኢብን ሳቢት ኢብን ዘውጣ ኢብን መርዙባን ❷ ማሊክ ♦️ ማሊክ ኢብን ዐነስ ኢብን ማሊክ አል-ሒመይሪይ ❸ አሽ-ሻፊዒይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢድሪስ አሽ-ሻፊዒይ አል-ቁረይሺይ ❹ አህመድ ኢብን ሐንበል ♦️ አህመድ ኢብን ሙሐመድ ኢብን ሐንበል አሽ-ሸይባኒይ ❺ አል-አውዛዒይ ♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አምር አል-አውዛዒይ ❻ አል-ቡኻሪይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢስማዒል አል-ቡኻሪይ ❼ ሙስሊም ♦️ ሙስሊም ኢብን ሐጃጅ ኢብን ሙስሊም አል-ቁሸይሪይ ❽ አቡ-ዳውድ ♦️ ሱለይማን ኢብን አል-አሽዓስ አስ-ሲጂስታኒይ ❾ ኢብን ማጃህ ♦️ ሙሐመድ ኢብን የዚድ ኢብን ማጃህ ❿ አት-ቲርሚዚይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ዒሳ አት-ቲርሚዚይ ⓫ አን-ነሳዒይ ♦️ አህመድ ኢብን ሹዓይብ አን-ነሳዒይ ⓬ አጥ-ጠበሪይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን ጀሪር አጥ-ጠበሪይ ⓭ ኢብን ቁዳማህ ♦️ ዐብዱላህ ኢብን አህመድ ኢብን ቁዳማህ አል-መቅዲሲይ ⓮ አል-ቁርጢቢይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን አህመድ ኢብን አቡበክር አል-ቁርጢቢይ ⓯ ኢብን ጀውዚይ ♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን ዐሊይ ኢብን ጀውዚይ ⓰ አን-ነወዊይ ♦️ የህያ ኢብን ሸረፍ ኢብን ሙሪ አን-ነወዊይ ⓱ ኢብን ተይሚያህ ♦️ አህመድ ኢብን ዐብዱልሐሊም አል-ሐራኒይ ⓲ አዝ-ዘሐቢይ ♦️ ሙሐመድ ኢብን አህመድ አዝ-ዘሐቢይ ⓳ ኢብን ቀዪም ♦️ ሙሐመድ ኢብን አቡበክር ኢብን ቀዪም አል-ጀውዚያህ ⓴ ኢብን ከሲር ♦️ ኢስማዒል ኢብን ዑመር ኢብን ከሲር አል-ቁረይሺይ ❷❶ ኢብን ረጀብ ♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አህመድ ኢብን ረጀብ አል-ባግዳዲይ ❷❷ ኢብን ሐጀር ♦️ አህመድ ኢብን ዐሊይ ኢብን ሐጀር አል-አስቀላኒይ Copied
Показать все...
👍 4
በቁርዓን ውስጥ የቁጥር ተዓምር ✔️ ቀናት በቁርዓን ውስጥ 365 ጊዜ ተጠቅሰዋል። እነሱም የአመት ቀናቶች ብዛት ናቸው ። ✔️ቀን የሚለው ለብቻው 30 ጊዜ ተጠቅሷል በወር ውስጥም 30 ቀናት አሉ ። ✔️ጨረቃ 12 ጊዜ ተጠቅሳለች። በጨረቃ አቆጣጠር የአመት ወራት ብዛት ናቸው። ✔️ወር 12 ጊዜ ተጠቅሷል ። እነሱም የአመት ወራት ናቸው ። ✔️ኢማን 25 ጊዜ ተጠቅሷል ። ኩፍርም 25 ጊዜ ተጠቅሷል ። ✔️ዱንያ 115 ጊዜ ተጠቅሳለች ። እንዲሁም አኼራ 115 ጊዜ ተጠቅሳለች። ✔️መላኢኮች 88 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ሸይጣኖችም እንዲሁ 88 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ✔️ሰዎች 50 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ነብዩችም 50 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ✔️ወንዶች 24 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ሴቶችም በተመሳሳይ 24 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ✔️ህይወት 145 ጊዜ ተጠቅሳለች። ሞትም 145 ጊዜ ተጠቅሷል ። ✔️ሀሰናት 167 ጊዜ ተጠቅሰዋል። ሰይአትም እንዲሁ 167 ጊዜ ተጠቅሰዋል ። ✔️ሰማያት በቁጥራቸው ብዛት 7 ጊዜ ተጠቅሰዋል። ✔️ቅጣት 117 ጊዜ ተጠቅሷል። መሀርታ ግን 234 ምክንያቱም መሀርታ በእጥፍ ስለሆነ ። ሱብሀን አላህ ❕ ✍🏻 ቢንት አብደላህ
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.