ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Открыть в Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Больше
1 892
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-2830 дней
Архив постов
የትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት በሁሉም አካባቢ እንዲጀመር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬ እንደተናገሩት
የትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት በሁሉም አካባቢ እንዲጀመር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬ እንደተናገሩት በትግራይ ክልል ትምህርት ለማስጀመር ከ700,000 በላይ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ተዘጋጅቷል። ከዚህ በተጨማሪ የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ለመጠገን 50 ሚሊዮን ብር መያዙን አሳውቀዋል። በአማራ ክልል አጎራባች አካባቢዎች በህግ ማስከበር ሂደቱ የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን ለመጠገን እና ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው ብለዋል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

የ8ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ክልላዊ ፈተናን በተመለከተ :- በደቡብ ክልል የ2012 8ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 7-9/2013 ዓ/ም በሁሉም ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች እንዲሰጥ ዛሬ ተወስኗል፡፡ በጋምቤላ ክልል የ8ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 6 - 8/2013 ዓ/ም ባለው ጊዜ እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዛሬ አስታውቋል። በሐረሪ ክልላዊ መንግሥት የ8ተኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 7-9 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሰጥ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ተወስኗል። በኦሮሚያ ክልል ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 2/2013 ዓ.ም ይሰጣል የተባለ ሲሆን በአማራ ክልልም እንዲሁ ከታህሳስ 12 እስከ 14/2013 ዓ.ም ይሰጣል። በአዲስ አበባ ከተማ በ156 የመፈተኛ ጣቢያዎች 73 ሺህ 45 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መውሰድ ጀምረዋል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ መሰጠት ተጀመረ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዛሬ እና ነገ ይሰጣል።በወጣው መርሐ ግብር መሠረት የዛሬው ፈተና ተማሪ
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ መሰጠት ተጀመረ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዛሬ እና ነገ ይሰጣል።በወጣው መርሐ ግብር መሠረት የዛሬው ፈተና ተማሪዎች በየተመደቡባቸው ትምህርት ቤቶች መሰጠት ተጀምሯል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

የዩኒቨርስቲዎች ጥሪ - እስካሁን ድረስ ለተመራቂ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች :- 1. AASTU ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 27 2. ASTU ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10 3. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2 4. አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከህደር 24 - 25 5. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 23 6. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 29 7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 8. ኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 9. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 10. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 11. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 12. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 21 - 23 13. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 25 14. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - ታህሳስ 01 15. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 24 - 27 16. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 1 17. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 29 - 30 18. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 5 - 6 19. ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 26 - 28 20. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 3 - 4 21. መቱ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30 22. ሰላሌ ዩንቨርሲቲ ህዳር 23 23. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 28 - 30 24. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 25 - 26 25. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 1 - 2 የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች ሁኔታ እና መግቢያ ቀን እየተከታተልን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

በአማራ ክልል የ8ተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከታህሳስ 12 እስከ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዘንድሮው ዓመት ደግሞ በሀገሪቱ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ህዳር ወር ሊሰጥ የነበረው ክልልና ሀገር አቀፍ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በተፈጠረው የፀጥታ ችግር በሰሜን ወሎ ዞን ዋግኸምራ፣ ሰሜን ጎንደር ፣ ምዕራብ ጎንደርና ማዕከላዊ ጎንደር ውስን አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች ተዘግተው እንደነበርም ገልፀዋል፡፡ አሁን በክልሉ ሰላም በመፈጠሩ የተዘጉት ትምህርት ቤቶች ከትናንት ጀምሮ ተከፍተዋል። @FDRE_MoE @FDRE_MoE

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል። @MOE_Library @MOE_Library ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!

በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለኢቢሲ በላከው መግለጫ ከአንድ ሳ
በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለኢቢሲ በላከው መግለጫ ከአንድ ሳምንት በኋላ ሌሎች ቀሪ ተማሪዎች እንዲገቡ እና በዚህ የትምህርት ዘመን የሚጠበቅባቸውን ሦስት የትምህርት ሴሜስቴር እንዲያጠናቅቁ በቂ ድጋፍ እና ክትትል ሊደረግላቸው ይገባል ሲል ገልጿል። ተማራቂ ተማሪዎች በቀሪዎቹ አጭር ወራት ውስጥ ያልተጠናቀቁ የትምህርት እና ሥልጠና ተግባራትን በተቻለ ቅልጥፍና እና ዝግጁነት በማጠናቀቅ ተመርቀው ወደ ሥራ ዓለም እንዲትቀላቀሉ እና የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ላይ አሻራቸውን እንዲያኖሩ አሳስቧል። ሚኒስቴሌሎች በ2013 ትምህርት እና ሥልጠና ዘመን ሙሉ ዓመቱን በተቋማት ቆይታ የሚደርጉት ተማሪዎች በሙሉ፣ ትምህርታቸውን በአግባቡ እየተማሩ ለአገራችን እና ለሕዝባችን አንድነት እና ኅብረት እንዲሁም ብልጽግና ጉዞ ፋይዳ ያላቸው ሰብአዊ እና ማኅበራዊ በጎ አድራጎት ተግባራት እና አገልግሎቶች በንቃት በመሳተፍ ወገንተኝነታቸውን እንዲገልጹ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጥሪ አድርጓል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇