cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል #share share እውነተኛ የጠቢባን ንግግር 🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹 ♎️♊️♋️♐️♍️♒️♑️♈️🔱🔯♓️💢➗💠💡💤💨💦🕐🌟⭐️

Больше
Рекламные посты
1 106
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
+130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
🗣||ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር #ዓለም_የማን_ናት? • ዓለም የምትገዛው በፍጥነት ቢሆን፣ ዓለም የአቦሸማኔዎች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በብዛት ቢሆን፣ ዓለም የጉንዳኖች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በታታሪዎች ቢሆን፣ ዓለም የንቦች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው ብዙ አመት በኖረ ቢሆን፣ ዓለም የሻርኮች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በግዝፈት ቢሆን፣ዓለም የአሳነባሪዎች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በጥንካሬ ቢሆን፣ ዓለም የአንበሶች በሆነች ነበር ❗️ ✔️ነገር ግን ዓለም የምትገዛው #በአዕምሮ ነው! ስለዚህ ዓለም #የሰዎች ነች(እርግጥ ነው እንስሳትም አእምሮ አላቸው! Imagine ግን አያደርጉም ) ታዲያ ይህ አዕምሮ እንዴት እንጠቀምበት ? ይህን ጥያቄ ለእናንተ ትተናል ። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
892Loading...
02
ትኩረት ስጠው! ሁላችንም ቀላሉን መንገድ እንፈልጋለን ፣ ሁላችንም በፍጥነት እንዲከሰት እንፈልጋለን ፣ ግን እውነታው እርስዎ ለሚፈልጉት ነገር ለመታገል ፈቃደኛ መሆን እንዳለብዎ ነው። ማጠናቀቅ ትኩረት ይፈልጋል! አንድ ነገር ላይ አተኩር! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 share 🔜 @tebibangegr
2262Loading...
03
ሁሌም ቢሆን... "ያለምኩትን ህይዎት ሳልኖር በፍፁም በፍፁም አልተኛም። በቃ አዎ እችላለሁ ያሰብኩትም እሆናለሁ! ይሄን ደግሞ ማድረግ እችላለሁ ምክንያቱም ፈጣሪ ምንም ነገር ማድረግ እንድችል አድርጎ ፈጥሮኛል። አንድ ቀን የምፈልገዉን ህይወት እኖራለሁ!" ይበሉ። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
3442Loading...
04
ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር እስቲ አንድ ፁሕፍ ላስነብባችሁ!! \\~~~~~~~ በታሪካዊው ጦርነት የጃፓን ጦር መሪ ምንም እንኳን ጦሩ ከጠላት አንፃር በቁጥር ያነሰ ቢሆንም ለማጥቃት ወስኗል፡፡ ጦርነቱን በድል አድራጊነት እንደሚወጡት እርግጠኛ ነው፡፡ ወደ ጦርነቱ እያመሩ በመንገድ የሆነ የተቀደሰ ስፍራ ቆመው ይፀልያሉ፡፡ ከፀሎቱ በኀላ ጀኔራሉ አንድ ሳንቲም አንስቶ "ይህን ሳንቲም ወደሰማይ እወረውራለው፤ ሳንቲሙ አንበስ ከሆነ እናሸንፋለን፤ ሳንቲሙ ሰው ከሆነ ደሞ እንሸነፋል፤ ዕጣ ፈንታ እራሷን ትገልፃለች፡፡" አለ፡፡ ሳንቲሙን ወደ ሰማይ ወረወረ፤ ሁሉም ወታደሮች በተመስጦ መሬት ሲያርፍ ተመለከቱ፤ አንበስ ሁኖ አረፈ፡፡ ወታደሮቹ ከመጠን በላይ በደስታና በእራስ መተማመን ተሞሉ፡፡ በብርቱ ተዋጉ፤ እናም በስተመጨረሻ ድል ለእነሱ ሆነ፡፡ ከጦርነቱ በኀላ ለጀኔራሉ አድናቆቱን ለመግለፅ መጣ፡፡ "ዕጣ ፈንታን ማንም አይቀይራትም፤" አለ ለተናንቱ፡፡ ጄኔራሉም "እውነት ነው" በማለት መለሰ፡፡ በመቀጠል ሳንቲሙን አሳየው፤ በሁለቱም በኩል አንበስ ነበር፡፡ አንዳንዴ በትልቅ ችግር ውስጥ ስንሆን ለውስጣችን መንገር የሚኖርብነ ነገር ቢኖር ድልና ድልን ብቻ መሆን አለበት፡፡ ውስጣችንን የምናሳምነው ነገር ሁሌም ከችግራችን በላይ ትርጉም አለው፡፡ ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
4956Loading...
05
ስለሚገቡበት ዓለም የበለጠ ሲማሩ እና በሀሳቡ እና በእውነታው መካከል ያለውን ክፍተት ሲመለከቱ ሽንፈት የሚሰማዎት ጊዜዎች ይኖራሉ፡፡ ግን ያ ሁላችንም የምንጋፈጠው ነገር ነው። እነዚያን መሰናክሎች የሚገጥሟቸው እና ያሸነፋቸው ሰዎች ህልማቸው እውን የሚሆኑ ሰዎች ናቸው! ስለዚህ ራዕይዎን ይኑሩ እና ስኬትዎን ይጠይቁ ፡፡ ቀድሞውኑ ህመም ላይ ነዎት ፣ ለእሱ ሽልማት ያግኙ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
2860Loading...
06
ህይዎት አንዴ ነዉ! ታዲያ እርስዎ ሊሞቱ የሚገባዉ ከሚታወሱ ነገሮች ጋር እንጂ በፍፁም ከነ ህልምዎ ሊሞቱ አይገባምና ለህልምዎ መሳካት ተግተዉ ይስሩ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
4551Loading...
07
ለህሊናህ ተገዢ ሁን! ለህሊናህ ከተገዛህ ሙሉ ሰዉነትህን ወደ ምታገኝበት መንገድ ይዎስድሃል። ሁሌም ለኅሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ! ምን መሰለህ የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ እንደሚችል አስብ! ለኅሊናህ ስትል መልካም ስራን ካልሰራህ ከምንም በላይ በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራል። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
5457Loading...
08
ስለሚገቡበት ዓለም የበለጠ ሲማሩ እና በሀሳቡ እና በእውነታው መካከል ያለውን ክፍተት ሲመለከቱ ሽንፈት የሚሰማዎት ጊዜዎች ይኖራሉ፡፡ ግን ያ ሁላችንም የምንጋፈጠው ነገር ነው። እነዚያን መሰናክሎች የሚገጥሟቸው እና ያሸነፋቸው ሰዎች ህልማቸው እውን የሚሆኑ ሰዎች ናቸው! ስለዚህ ራዕይዎን ይኑሩ እና ስኬትዎን ይጠይቁ ፡፡ ቀድሞውኑ ህመም ላይ ነዎት ፣ ለእሱ ሽልማት ያግኙ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
5292Loading...
🗣||ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር #ዓለም_የማን_ናት? • ዓለም የምትገዛው በፍጥነት ቢሆን፣ ዓለም የአቦሸማኔዎች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በብዛት ቢሆን፣ ዓለም የጉንዳኖች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በታታሪዎች ቢሆን፣ ዓለም የንቦች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው ብዙ አመት በኖረ ቢሆን፣ ዓለም የሻርኮች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በግዝፈት ቢሆን፣ዓለም የአሳነባሪዎች በሆነች ነበር ❗️ • ዓለም የምትገዛው በጥንካሬ ቢሆን፣ ዓለም የአንበሶች በሆነች ነበር ❗️ ✔️ነገር ግን ዓለም የምትገዛው #በአዕምሮ ነው! ስለዚህ ዓለም #የሰዎች ነች(እርግጥ ነው እንስሳትም አእምሮ አላቸው! Imagine ግን አያደርጉም ) ታዲያ ይህ አዕምሮ እንዴት እንጠቀምበት ? ይህን ጥያቄ ለእናንተ ትተናል ። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
👍 4
ትኩረት ስጠው! ሁላችንም ቀላሉን መንገድ እንፈልጋለን ፣ ሁላችንም በፍጥነት እንዲከሰት እንፈልጋለን ፣ ግን እውነታው እርስዎ ለሚፈልጉት ነገር ለመታገል ፈቃደኛ መሆን እንዳለብዎ ነው። ማጠናቀቅ ትኩረት ይፈልጋል! አንድ ነገር ላይ አተኩር! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 share 🔜 @tebibangegr
Показать все...
ሁሌም ቢሆን... "ያለምኩትን ህይዎት ሳልኖር በፍፁም በፍፁም አልተኛም። በቃ አዎ እችላለሁ ያሰብኩትም እሆናለሁ! ይሄን ደግሞ ማድረግ እችላለሁ ምክንያቱም ፈጣሪ ምንም ነገር ማድረግ እንድችል አድርጎ ፈጥሮኛል። አንድ ቀን የምፈልገዉን ህይወት እኖራለሁ!" ይበሉ። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
👍 1
ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር እስቲ አንድ ፁሕፍ ላስነብባችሁ!! \\~~~~~~~ በታሪካዊው ጦርነት የጃፓን ጦር መሪ ምንም እንኳን ጦሩ ከጠላት አንፃር በቁጥር ያነሰ ቢሆንም ለማጥቃት ወስኗል፡፡ ጦርነቱን በድል አድራጊነት እንደሚወጡት እርግጠኛ ነው፡፡ ወደ ጦርነቱ እያመሩ በመንገድ የሆነ የተቀደሰ ስፍራ ቆመው ይፀልያሉ፡፡ ከፀሎቱ በኀላ ጀኔራሉ አንድ ሳንቲም አንስቶ "ይህን ሳንቲም ወደሰማይ እወረውራለው፤ ሳንቲሙ አንበስ ከሆነ እናሸንፋለን፤ ሳንቲሙ ሰው ከሆነ ደሞ እንሸነፋል፤ ዕጣ ፈንታ እራሷን ትገልፃለች፡፡" አለ፡፡ ሳንቲሙን ወደ ሰማይ ወረወረ፤ ሁሉም ወታደሮች በተመስጦ መሬት ሲያርፍ ተመለከቱ፤ አንበስ ሁኖ አረፈ፡፡ ወታደሮቹ ከመጠን በላይ በደስታና በእራስ መተማመን ተሞሉ፡፡ በብርቱ ተዋጉ፤ እናም በስተመጨረሻ ድል ለእነሱ ሆነ፡፡ ከጦርነቱ በኀላ ለጀኔራሉ አድናቆቱን ለመግለፅ መጣ፡፡ "ዕጣ ፈንታን ማንም አይቀይራትም፤" አለ ለተናንቱ፡፡ ጄኔራሉም "እውነት ነው" በማለት መለሰ፡፡ በመቀጠል ሳንቲሙን አሳየው፤ በሁለቱም በኩል አንበስ ነበር፡፡ አንዳንዴ በትልቅ ችግር ውስጥ ስንሆን ለውስጣችን መንገር የሚኖርብነ ነገር ቢኖር ድልና ድልን ብቻ መሆን አለበት፡፡ ውስጣችንን የምናሳምነው ነገር ሁሌም ከችግራችን በላይ ትርጉም አለው፡፡ ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
ስለሚገቡበት ዓለም የበለጠ ሲማሩ እና በሀሳቡ እና በእውነታው መካከል ያለውን ክፍተት ሲመለከቱ ሽንፈት የሚሰማዎት ጊዜዎች ይኖራሉ፡፡ ግን ያ ሁላችንም የምንጋፈጠው ነገር ነው። እነዚያን መሰናክሎች የሚገጥሟቸው እና ያሸነፋቸው ሰዎች ህልማቸው እውን የሚሆኑ ሰዎች ናቸው! ስለዚህ ራዕይዎን ይኑሩ እና ስኬትዎን ይጠይቁ ፡፡ ቀድሞውኑ ህመም ላይ ነዎት ፣ ለእሱ ሽልማት ያግኙ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
ህይዎት አንዴ ነዉ! ታዲያ እርስዎ ሊሞቱ የሚገባዉ ከሚታወሱ ነገሮች ጋር እንጂ በፍፁም ከነ ህልምዎ ሊሞቱ አይገባምና ለህልምዎ መሳካት ተግተዉ ይስሩ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
4
ለህሊናህ ተገዢ ሁን! ለህሊናህ ከተገዛህ ሙሉ ሰዉነትህን ወደ ምታገኝበት መንገድ ይዎስድሃል። ሁሌም ለኅሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ! ምን መሰለህ የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ እንደሚችል አስብ! ለኅሊናህ ስትል መልካም ስራን ካልሰራህ ከምንም በላይ በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራል። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
2
ስለሚገቡበት ዓለም የበለጠ ሲማሩ እና በሀሳቡ እና በእውነታው መካከል ያለውን ክፍተት ሲመለከቱ ሽንፈት የሚሰማዎት ጊዜዎች ይኖራሉ፡፡ ግን ያ ሁላችንም የምንጋፈጠው ነገር ነው። እነዚያን መሰናክሎች የሚገጥሟቸው እና ያሸነፋቸው ሰዎች ህልማቸው እውን የሚሆኑ ሰዎች ናቸው! ስለዚህ ራዕይዎን ይኑሩ እና ስኬትዎን ይጠይቁ ፡፡ ቀድሞውኑ ህመም ላይ ነዎት ፣ ለእሱ ሽልማት ያግኙ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Показать все...
👍 2 1
Перейти в архив постов