cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

DAILY MOTIVATIONS

#ONCE YOU BECOME FEARLESS LIFE BECOME LIMITLESS . #FEED YOUR MIND WITH SUCCESS .. ... ..... ........ For any information 👇👇👇👇👇 https://t.me/andagnaye

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
660Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የስኬታማ ሰዎች ባህሪያት –— ተፅኖ ፈጣሪ የነበሩና  ታላቅ ሰብዕና የነበራቸው ግለሰቦችን ያጠናው የስነልቡና ባለሞያው አብርሃም ማስሎው 8 የስኬታማ ሰዎችን ባህሪያት እንዲህ አስቀምጧል። • አወንታዊነት— ስኬታማ ሰዎች በህይወት መንገድ የሞኖርን መንገዳገድ ከጨለምተኝነት ፀድተው ለትምህርት ያውሉታል። • ጨዋታ አዋቂነት— እነዚህ ሰዎች በህይወታቸው ችክ ያሉ ደረቆች ሳይሆኑ ጨዋታ የሚያውቁና ፈገግታ ከፊታቸው የማይጠፋ ሰዎች ናቸው። • ክፍት ልቡና— ለአዲስ አስተሳሰብ ራሳቸውን ያልዘጉ ግትር ባለመሆናቸው ሃሳባቸውን በተሻለ ሌላ ሃሳብ ለመቀየር ዝግጁ ናቸው። • ራስን ማወቅ— ጤናማና ስኬታማ ሰዎች ድክመታቸውንና ብርታታቸውን በሚገባ ያውቃሉ። • ራስን መቀበል— በምድር ላይ ማንም ያለ ጉድለት የተፈጠረ የለም። ጠንካራ ሰዎች ድክመታቸውን አውቀው ራሳቸውን ተቀብለው ይኖራሉ • አዎንታዊ መስተጋብር— በጓደኝነትና ወዳጅነት ውስጥ ቀና የሚባል መስተጋብር ያላቸው ሲሆን በእውነተኝነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነቶችን ይመሰርታሉ። • ፍቅርና እንክብካቤ— በአለማችን ላይ የተነሱ ታላላቅ ሰዎች የፍቅር ሰዎች ነበሩ፤ ግባቸው የሌሎች ስኬት ነበር፤ በህይወት ዘመናቸው ለሰው ኖረው ነበር ለሰው የሞቱት።   • በሰዎች አስተያየት አለመሰበር— ስኬታማ ሰዎች  በጭብጨባ የሚያብጥ እና በትችቶች ተሸማቆ የሚንኮታኮት ማንነት የላቸውም።
Показать все...