cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Tik 🇪🇹tok ethiopia

In this group you get👇👇👇 Amazing dance video Funny video New information Pictures and others Tikboomtok

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
181
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

sticker.webp0.54 KB
Показать все...
Показать все...
1.59 MB
Показать все...
1.54 MB
ሰበር ዜና......እባክህ/ክሽ ካነበቡት በሁዋላ Share አርጉት 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳 😯😯😯😯😯😯😯😯😯😯 😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞 ✅ ያልሰማ ካለ please ለህይወትህ ስትል ስማ ✅ ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር😟 , ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም አደገኛ እባብ 🐍ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው😳 ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው እሱም ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው ፡፡ በትእግስትና በጥሞና ስላነበባችሁት አመሰግናለዉ 😂😂 እወዳቹሀለው መልካም አዳር 😍😍 ሼር አርጎ መስደንገጥ እንዳረሱ 😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 @tikboomtok @zpainkiller27 @tikboomtok
Показать все...
Показать все...
5.33 MB
Показать все...
1.30 MB
To get new ✨ #music 🎶 ✨ #photo ✨ #video ✨ #vine ✨ #dance ✨ #tik tok video All in one Join my chanel 👇👇👇👇👇 @tikboomtok
Показать все...
ሸግዬ ሸጊቱ Meek1One.mp33.61 MB
ትምህርት ተከፍቶ መምህሩ ስም ሲጠራ ═══••••═══ 1. አህመድ አሊ ....... "አግብቷል" 2. ዮናስ አበራ ......."ገጠር እርሻ ጀምሯል" 3. ሶስና ደበበ ..... "አራስ ናት ቲቸር" 4. ሮቤል ኪዳኔ... "መንጃ ፍቃድ አውጥቷል" 5. ዘቢባ ኡመር... "አረብ ሀገር ሔዳለች" 6. ቃልኪዳን ጥላሁን... "የጀበና ቡና ከፍታለች" 7. ሸምሱ ከዲር... "ጫት ቤት ከፍቷል" 8. ወይንሸት አየለ... "ፍቅረኛዋን ተከትላ ጠፍታለች" 9. ናትናኤል ከበደ... "የሰፈር ልጅ አስገድዶ ደፍሮ ታስሯል" 10. ተኬ ማን... "ቴሌግራም ቻናል ከፍቶ ሙድ እየያዘ ነው" 😜😂🤣 @tikboomtok
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.