cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አህሉ ሱና ወል ጀመዓ!!

በአለህ ፍቃድ በተለየዩ የሀገረችን የሱና ኡስተዞች የሚደረጉ የድምፅ ሙሀደረዎች,ፈትወዎች,የኪታብ ቂርዐት በድምፅ,የታለየዩ ፅሑፎች,የታለየዩ ኪታቦች በፒዲኤፍ,ፊቅህ እና በራሪ ፓምፕሌቶች ይለቃቁበታል!! ሀሰብ,አስታየየት,ጥየቄ ከሎት እንቃበለለን ከታች የለዉን ሊንክ ጆይን ይበሉ @Ahmedinnane @tewak

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
236
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ታላቅ የምስራች በትክክል ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ ብር የምታገኙበት website በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ ወላሂ በትክክል ብር ሰርታችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=PN3TCS90&t=1650723021823
Показать все...
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ቁርኣንን በተጅዊድ ለመቅራት ምትፈልጉ እህቶች በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+UJD6eajvQExfLnqY
Показать все...
🔷 የመርከዙ ሰዎች የተምዪዕ ማረጋገጫ ክፍል አምስት 🔹ከአህባሽ ከሱፍይና ከኢኽዋን ጋር አንድ መሆን ( መደመር ) ኢብኑ መስዑዶች ቀስ በቀስ ወደ ለዘብተኛ አካሄድ በጥንቃቄ እየተጋዙ የሱናው ማህበረሰብ ለዝቧል ከኛ አይወጣም የሚሉበት ደረጃ ላይ ሲደርሱ ወደ መደመር አቀኑ ። እንደ ጠበቁት ባይሆንም እነርሱ ወይም ሞት የሚል ሙሪድ አላጡም ። እነርሱ የሰሩት ነገር ሁሉ ያለ ምክንያት አይደለም እኛ ስለማይገባን ነው በማለት ራሳቸውን ያሳመኑና ምንም ቢሰሩ ትክክል ናቸው ብሎ ዑዝር ለመስጠት የተዘጋጁ ሙሪዶችን በተዋጣለት ሁኔታ በማፍራት ከሱፍይ ሼኾች የበለጡበትን እውነታ አረጋገጡ ። እዚህ ጋር ሊጤን የሚገባው የአንድነት ስምምነቱ ላይ የተሳተፉት ተራ ሰዎች ሳይሆኑ የተቋሙ መሪዎች ናቸው ። የማንኛውም ተቋም ወይም ጎሳ ወይም ሀገር አቋም ያ አካል በሚልካቸው ተወካዮቹ አማካይነት ነው የሚገለፀው ። በመሆኑም እዛ ላይ የተንፀባረቀው የተቋሙ አቋም እንጂ የግለሰቦች ነው ማለት ራስን ከሟሞኘት ያለፈ ውጤት የለውም ። ኢብኑ መስዑዶች በዚህ አንድነት ላይ እንደ ተቋም ሲሳተፉ ሁለት ሰዎች በራሳቸው ጊዜ ሄደው የግል ሀሳባቸውን ያቀረቡበት ሳይሆን በተደጋጋሚ ስብሰባዎች ተደርገው ተነጋግረውበት ለመሆኑ ከራሳቸው አንደበት እንሰማዋለን ። ይህን ለማስተባበልና እንዳልሆነ ለማድረግ የሚጥር ቢኖርም ። መንግስት አንድ የሙስሊሞች ተቋም ሊኖር ይገባል አንድ ሆናችሁ ኑ ብሏል ብለው !!!! ከአሕባሽ ፣ ከዓሻኢራ ፣ ከኢኽዋን ፣ ከሱፍያና የመሳሰሉ አንጃዎች ጋር ሁሉም የራሳቸውን ተወካይ በመላክ አሕባሽና ኢኽዋን በመራው መድረክ አንድነታቸውን ከተቀመጡበት በመነሳት ከእነዚህ የጥመት አንጃዎች ጋር እጅ ለእጅ በመያያዝ አረጋገጡ ። 🔹 የአንድነቱ ( የስምምነቱ ) መሪ ቃል ከእንግዲህ ተብሊጊ ፣ ኢኽዋኒ ፣ ሰለፍይ የሚባል ነገር የለም ሁላችንም የኢትዮጥያ ሙስሊሞች ነን ። 🔹የጉባኤው ረእስ የኢትዮዽያ ዓሊሞች የአንድነትና የትብብር ጉባኤ !!!!! በጉባኤው ላይ ከተከሰቱ ከእስልምና ሊያስወጡ የሚችሉ የኩፍር ንግግሮች ውስጥ የፕሮፌሰር ተብዬው ቅርሽት " ስለዚህ እኛ እድሉ መጥቶልናል , ከዚህ የበለጠ እድል ወላሂ ወቢላሂ ከአሁን በኋላ ሙሳም ቢመጡ ፣ ዒሳም ቢመጡ ፣ ነብዩና ሙሐመድም ቢመጡ ከዚህ የበለጠ እድል " እያለ በጎደለ ሙሉ ብሎ በስሜት የሰከረና ያሰከረ ንግግር ይገኝበታል ። የዚህ ንግግር አደጋ – ሶስት ዑሉል ዐዝሞችን ከሙርተድ ጋር ማነፃፀርና የሱ ስርአት መብለጡን መስበክ – የሰው ሰራሽ ህግ ከመለኮታዊው ህያው የአላህ ቃል ማስበለጥ – ይህንን በመሀላ ማረጋገጥ 🔹 የኢብኑ መስዑዶች አቋም ስምምነታቸውን ከተቀመጡበት በመነሳት እጅ ለእጅ ተያይዞ ከፍ በማድረግ መግለፅ !!!!!!! ይህ አቋም የግለሰቦች ሳይሆን የተቋሙ ለመሆኑና ተነጋግረውበት መሳተፋቸውን በሳሊህ አሕመድ ንግግር ታዩታላችሁ ። በመሆኑም የተስማሙትና የተጨባበጡት ሁለት ሰዎች ናቸው እነርሱ ይጠየቁ ማለት መልስ አይደለም ። መልስ ሊሆን የሚችለው እነዚህን ሰዎች ከመሪነት አንስቶ ኢብኑ መስዑድን አይወክሉም ስምምነቱም መርከዙን አይወክልም ሲባል ካልሆነ እየአንዳንዱ ዳዒ ራሱን ከዚህ ተቋም አርቆ እኔን አይወክልም ሲል ብቻ ነው ። 🔹 ከስምምነቱ በኋላ ምን ሆነ? ኢብኑ መስዑዶች ከወጡ በኋላ ይህ ስምምነት እኛን አይወክልም እዛ የተነሱ ሀሳቦች የሰለፍያን አቋም የሚፃረሩ ናቸው ከአቅማችን በላይ ስለነበረ ነው አሉ ? በጭራሽ ከማንም በላይ ተቀብለውት በስሮቻቸው ያሉትን ዱዓቶች ባጠቃላይ ሀገሪቱ ስምምነቱን የሚፃረር ዳዕዋ እንዳይደረግ ስለኢኽዋን ፣ ስለዓሻኢራ ፣ ስለተብሊግ እንዳይነሳ ይህን ርእስ የሚያነሱ ኪታቦች እንዳይቀሩ በማድረግ በሁሉም ላይ ተግባራዊ እንዲሆን አደረጉ ። በዚህ አላቆመም ይህን የተቃወመን የተለያየ ሰም በመስጠት ወሰን አላፊ ሀዳዲ በል አቡለሀብ እሰከ ማለት ደረሱ ። ስለዚህ ጉዳይ በተለያየ መድረክ ሲጠየቁ መንግስት አንድ ተቋም ይኑራችሁ ስላለ 86 ገፅ ፅፈን መጅሊሱ በምን መልኩ መቋቋም አንዳለበት ሰጥተናል በዚህም ልንወደስ እንጂ ልንወገዝ አይገባም የሚል መልስ ይሰጣሉ !!!!! ይህ ከጥያቄው ለመሸሽ የሚደረግ ማምታቻ ነው ። 86 ገፁ የት አለ ብትላቸው መልስ የላቸውም ወይም መጅሊስ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ነው የሚል ነው ሊሆን የሚችለው ። ቢሆንም ማንም በዚህ አልወቀሳቸውም 86 ገፅ መፃፋቸው የልዩነቱ ምክንያት አይደለም ። በወቅቱ እነርሱ ይጠቅማል ብለው ፃፉ እኛ መተዉ ሱና ነው ብለን በሱና ተርኪያ ሰራን ። ስለአሕባሽና ኢኽዋን ስለምናውቅ ። ለምን እንዲህ አይነት መልስ ይሰጣሉ ቢባል ምስኪን ሙሪዶቻቸውን ዝም ለማሰኘት እንጂ እራሳቸውም ያውቁታል ።ሌላው እኛ ምን አገባን ሄደው የተሳተፉና እጅ ለእጅ ተጨባብጠው የተስማሙት ይጠየቁ የሚል ነው ። ይህም ጉዳዩን የግለሰቦች ለማስመሰል ነው ። አይደለም እንደ ተቋም ተነጋግረውበት ተቋሙን ወክለው እንዲሳተፉ የተላኩ የተቋሙ መሪዎች ናቸው እንላቸዋለን ። በመሆኑም እኛ ሳንሆን እራሳቸው ተስማምተው ሰለፍዮች አይደለንም የኢትዮዽያ ሙስሊሞች ነን ብለው በመውጣታቸው አው ሰለፍዮች አይደላችሁም ሙመዪዓዎች የኢተዮዽያ ሙስሊሞች ናችሁ የምንለው ። ከዚህ ጋር ግንኙነት ያላቸውን የድምፅ ፋይሎች አላህ ካለ ቀጥሎ ይቀርባሉ ። https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ኣኡዙቢላህ ስሙት እሄን የዲን ሌባ
Показать все...
4.89 MB
👆👆👆 #መውሊድ (የነቢዩ ﷺ ልደት ) በኢስላም 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
ሙሐደራ_ቁ_5_መውሊድ_የነቢዩ_ﷺ_ልደት_በኢስላም_.mp36.37 MB
👆👆👆 #በፊትና ግዜ አትቀያየር የአላህ ዲን አንድ ነውና 🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በቅበት ከተማ ረህማ መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
ሙሐደራ_ቁ_214_በፊትና_ግዜ_አትቀያየር_የአላህ_ዲን_አንድ_ነውና_.MP39.38 MB
👆👆👆 #ሁላችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ በሃላፍትናችሁም ትጠየቁበታላችሁ። 🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በዳሩሰለፍ መስጅድ ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
ሙሐደራ_ቁ_213_ሁላችሁም_ተጠያቂዎች_ናችሁ_በሃላፍትናችሁም_ትጠየቁበታላችሁ።.MP38.73 MB
👆👆👆 #የሙመይዓዎች "የጀርህና ተዕዲል ነጥብ ኢጅቲሃዲይ ነው" የሚለው ማምታቻቸው ሲጋለጥ! 🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በሚካኤሎ ቀበሌ በሐጂ መሐመድ መስጂድ የደጋግ ቀደምቶችህን መንገድ ተጓዝ፣ ከጥመት ሰላም ትሆናለህ ከሚለው ሙሐደራ ላይ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan 📌 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ ⤵️Join us ↪️ share ⤵️ join 🌐 https://t.me/YusufAsselafy
Показать все...
የሙመይዓዎች_የጀርህና_ተዕዲል_ነጥብ_ኢጅቲሃዲይ_ነው_የሚለው_1.51 MB
🌐 ተጨማሪ ለማግኘት 👇 ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ** አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ በዚህ ላይ አስፍሩልኝ። @Ahmedinnane ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ። https://t.me/mtumj
Показать все...
የጁምዓ ሙሓደራ.mp318.68 MB
قال شيخ الإسلام رحمه اللّٰه: ﴿ ﻗَﺎﻝَ ﺳَﺂﻭِﻱ ﺇِﻟَﻰٰ ﺟَﺒَﻞٍ ﻳَﻌْﺼِﻤُﻨِﻲ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﺎﺀِ ﴾ «ከውሃው ወደሚጠብቀኝ ተራራ እጠጋለሁ አለ» [ ‏ﻫــﺬﺍ ﻋﻘــﻞ ] ይህ በአቅል (በግምት) ነው፡፡ ﴿ ﻗَﺎﻝَ ﻟَﺎﻋَﺎﺻِﻢَ ﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﻣِﻦْ ﺃَﻣْﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦ ﺭَّﺣِﻢَ ﴾ «ዛሬ ከአላህ ት እዛዝ ምንም ጠባቂ የለም፤ (እርሱ) ያዘነለት ካልሆነ በቀር አለው» [ ﻫـــﺬﺍ وحي ‏] ይህ ወህይ ነው፡፡ ﴿ ﻭَﺣَﺎﻝَ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻤَﺎ ﺍﻟْﻤَﻮْﺝُ ﻓَﻜَﺎﻥَ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤُﻐْﺮَﻗِﻴﻦَ ﴾ «ማዕበሉም በመካከላቸው ጋረደ፤ ከሰጣሚዎቹም ሆነ» [ ﻫـــﺬﻩ ﺍلنتيجـة ] ዉጤቱ ይህ ነው፡፡ فكل ﻣـﻦ ﻗـﺪّﻡ ﻋﻘﻠـﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺼـﻮﺹ ﺍﻟﻜﺘـﺎﺏ ﻭﺍﻟﺴﻨـﺔ الصحيحة ﻏـﺮِﻕ ﻓﻲ ﻇﻠﻤـﺎﺕ ﺑﺤﺎﺭ ﺍﻷﻫـﻮﺍﺀ ﻭﺍﻟﺒﺪﻉ وﻣـﻦ ﺗﻌــﻮﺩ ﻣﻌﺎﺭﺿـﺔ ﺍﻟﺸـﺮﻉ ﺑﺎﻟﻌﻘـﻞ ﻻ ﻳﺴﺘﻘـﺮ ﻓـﻲ ﻗﻠـﺒــﻪ ﺇﻳـﻤـﺎﻥ. እያንዳንዱ አቅሉን ከመረጃ ከቁራንና ከሐዲስ ያስቀደመ ሰው በስሜትና በብደዓ ጨለማ በሃር ውስጥ ይሰምጣል በስሜቱ ሸሪዓን መቃወም ልምዱ ያደረገ ማንኛውም ሰው ኢማን በልቡ ዉስጥ አይፀናም። ﺩﺭﺀ تعاﺭﺽ العقل والنقل【1/87] 🌐 ተጨማሪ ለማግኘት 👇 ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ** አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ በዚህ ላይ አስፍሩልኝ። @Ahmedinnane ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ። https://t.me/mtumj
Показать все...
MTU MUSLIM STUDENTS JEMMA.

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ** አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ በዚህ ላይ አስፍሩልኝ። @Ahmedinnane ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ።

https://t.me/mtumj

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.