cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO-NEWS

👉ቀልዶች 👉ቁምነገሮች 👉ድንቃድንቆች 👉ዜናና መሰል ጉዳዮች ይደመጡበታል አብዝተን ግን ስለ አንድ ኢትዮጵያዊያችን እንናገራለን:እንሰብካለን። #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! #If you have any comment and suggestions You can ask * @yenezemene @yenezemene @yenezemene @yenezemene @yenezemene @yenezemene

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
184
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአለም መድሀኒት ለሆነው የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም ገና!
Показать все...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: 🌲🌲🌲Merry - X - mass 🌲🌲🌲 መልካም የገና በዓል 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
Показать все...
#ሠበር_ዜና በአስቸኳይ ይነበብ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ ኢትዮቴሌኮም ለኩባንያችን ተጠቃሚዎች በሙሉ የህዋሃት አሸባሪ ቡድንን መከላከያ ሠራዊታችን ደምስሶ ድል ማድረጉንና መቀሌን መቆጣጠሩን በታላቅ ደስታ እያበሰርን ለመከላከያ ሰራዊታችን ያለንን ክብርና ድጋፍ ለማሳየት ethio telecom 50%የካርድ ቅናሽ አደረገ ይህም 50 ፐርሰንት ቅናሽ የሚጀምረው ህዳር 25/03/2013 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 05/04/2013ዓ.ም ጀ ድረስ ለ10 ቀን የሚቆይ ካርድ ሲሞሉ ለማሳደግ የሚጠቅም አገልግሎት ልዩ ስጦታ አቀረበልዎ!!! Ethio telecom ስለሆነም ፦ ባለ 10 ሲሞሉ 20 ባለ 15 ሲሞሉ 30 ባለ 25 ሲሞሉ 50 ባለ 50 ሲሞሉ 100 ባለ 100 ሲሞሉ 200 ብር ሆኖ ስልክዎ ጋር ይደርሳል !!! የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ካርዱን ሲሞሉ!*805*የካርድ ቁጥር ከዛ *988542613#አድርገው በመደወል የሞሉትን ካርድ ከተጨማሪ ቦነስ ጋር ይደርስዎታል። ልብ ይበሉ ካርድ ሲሞሉ በዚህ መንገድ ብቻ ይሙሉ!! በዚህም የሞሉትን የሞባይል ካርድ ለረጅም ግዜ መጠቀም ይችላሉ ተጨማሪ የአየር ስዓት ማግኘት ይችላሉ። #ሼር - በማድረግ - ለወዳጅ - ዘመድዎ - ያጋሩ #Ethio telecom
Показать все...
Показать все...
ድምፀ-አማራ

ይህ የአማራዊያን መወያያ መድረክ ነው ስለአማራ ወቅታዊ ትግል ይመከርበታል ይዘከርበታል ልብ ይበሉ አማራ ብቻ ማስገባትወትን : : : አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አማራ በታታሪ ልጆቹ ታሪኩን ያድሳል

ቀድመው ዝግጅት ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስረም 25 ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ እንዲያደርጉ ተወስኗል! የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥነትን ሳይጠብቁ ቀድመው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ወደ መማር ማስተማር ሥራው እንዲገቡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው የውይይት መድረክ ውሳኔ ተላልፏል - (DW)
Показать все...
ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ! ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ዛሬ ማረፉን አውሎ ሚዲያ ዘግቧል። ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ በድንገት የታመመ ሲሆን ባለፈው ማክሰኞ ከአይደር ሆስፒታል በአስቸኳይ ወደ ጥንቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለህክምና የተላከ ሲሆን ዛሬ አመሻሹን ማረፉን ቤተሰቦቹ አሳውቀዋል። ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ለሞት ያበቃው የደም ካንሰር ነው የተባለ ሲሆን ለቀናት የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ነበር። ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ እስከለ እለተሞቱ ድረስ በድመፂ ወያነ ቴሌቪዥን እየሰራ የነበረ ሲሆን ቀደም ሲል ለበርካታ አመታት በአዲስ አበባ ፋና ሬዲዮ እና ፋና ቴሌቪዥን ሰርቷል። ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር።
Показать все...
ኢትዮ ቴሌኮም! የዋጋ ቅናሽ  የተደረገባቸው ነባር አገልግሎቶች ፦ • በሞባይል ዳታ ጥቅልአገልግሎት እስከ 35 በመቶ ቅናሽ • በሞባይል ድምፅ ጥቅልአገልግሎት እስከ 29 በመቶ ቅናሽ • የሞባይል ድምፅ እና ዳታ ጥምርአገልግሎት እስከ 28 በመቶ ቅናሽ • በፕሪሚየም ያልተገደበ የድምፅ ጥቅልአገልግሎት እስከ 21 በመቶ ቅናሽ •በፕሪሚየም ያልተገደበ የዳታ ጥቅል አገልግሎት እስከ 21 በመቶ ቅናሽ • በፕሪሚየም ያልተገደበ የድምፅ እና ዳታ ጥቅልአገልግሎት እስከ 20 በመቶ ቅናሽ • በፕሪሚየም ፕላስ ያልተገደበ ጥቅልአገልግሎት እስከ 16 በመቶ ቅናሽ እንዲሁም • በሳተላይት አገልግሎት (VSAT) ላይ እስከ 61 በመቶ የሚደርስ ቅናሽ ተደርጓል፡፡ አዲስ የቀረቡ አገልግሎቶች ፦ • My Ethiotelየሞባይል መተግብሪያ • Ethio eCareዌብ ፖርታል • የሞባይል ጥቅል ክሬዲት አገልግሎት • የድህረ ክፍያ የሞባይል ኮንትራት ፕላን • ኢትዮ አቫያ ስፔስ ኢንተርፕራይዝ ኮላቦሬሽን ሶልዩሽን • በጤና ይቆዩ የሞባይል ጥቅል እስከ 59 በመቶ ቅናሽ • አደይ አበባየሞባይል ጥቅል እስከ 53 በመቶ ቅናሽ • መልካም ማለዳ የሞባይል ጥቅል አገልግሎት እስከ 33 በመቶ ቅናሽ • በዓለም አቀፍ የቴሌኮም አገልግሎት ላይ አዲስ የቀረቡ የዓለም አቀፍ የወጪ ጥሪ ጥቅል አገልግሎት ፦ • የዓለም አቀፍ የወጪ ጥሪ ጥቅል አገልግሎት • ዓለም አቀፍ የገቢ ጥሪ ለሚቀበሉ ደንበኞች የቀረበ የሞባይል አገልግሎት ጥቅል ስጦታ • በዓለም አቀፍ አየር ሰዓት አገልግሎት ላይ የተደረገ 100% የአየር ሰዓት ስጦታ ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫ : https://bit.ly/34DBIVt
Показать все...
የኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመታት (2013 - 2015) ስትራቴጂ (Growth Strategy) እና የ2013 ዓመታዊ እቅድ - ethiotelecom

ይህ ስትራቴጂ የሚሸፍነው ከሐምሌ 2012 እስከ ሰኔ 2015 ያለውን ጊዜ ነው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በሀገራችን ለ126 ዓመታት

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.