cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መሳጭ ፎቶዎች እና ጥቅሶች😉😳

ብዙ ተባዙ ቻናልዋንም ሙሉዋት😍🤩 በዚህ ቻናል የምንለቀው ፎቶዎች 😍🤩 አባባሎች🤓🤓 ጥቅሶች😜😜 ዘፈኖች መዝናኛዎች😁😁 ሌሎችንም ነገሮች እንለቃለን😄😁

Больше
Рекламные посты
279
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

" የሰው ልጅ ታላቅነት የሚገለጸው በሚያገኘው ነገር ሳይሆን ለማግኘት በሚያሳየው ጽናት ነው ። " / ካህሊል ጂብራን /
Показать все...
🦋 አዕምሮህ ከአሁን ለማምለጥ የሚፈለግበትን አባዜ ልማዱን በማጥናት ጅምር የወደፊቱ ከአሁን ይልቅ ወይ መልካም አለበለዚያ ከፋ ተሁኖ የሚቀርፅ የአዕምሮ ምናብ መሆኑን ትደርስበታለህ በምናብ የተሳለው የወደፊቱ ትልም መልካም መልካሙ ከሆነ በተስፍ ያስቃዢሀል ወይም የሚያስፈነድቅ መጠበቅ ውስጥ ያስገባሀል የወደፊቱ ትልም የከፋ ከሆነ ደግሞ ጭንቀት ያተርፍልሀል አንድ ነገር ግን ልንገርህ ሁለቱም ቅዠት ናቸው::
Показать все...
'#My_Brother'' ለትዳር የምትሆንህን ሴት ለመምረጥ ሰርግ ቤት ሳይሆን ለቅሶ ቤት ሄደህ ፈልግ ምክንያቱም ለቅሶ ቤት No ''ሜካፕ''😜 ​​«ዛሬ አምሽቼ ቤት ስገባ፥ ሚስቴ ብስጭት ብላ ስታለቅስ አገኘኋት። ምን እንዳናደዳት ማወቅ አልቻልኩም፤ እኔ ደግሞ ልሆን አልችልም። #ምክንያቱም ከቅዳሜ ጀምሮ ቤት አልገባሁም» ይለዋል ለጓደኛው። ፓ! ኧረ አንተ ምን አጠፋህ አባቴ!?
Показать все...
​​«ዛሬ አምሽቼ ቤት ስገባ፥ ሚስቴ ብስጭት ብላ ስታለቅስ አገኘኋት። ምን እንዳናደዳት ማወቅ አልቻልኩም፤ እኔ ደግሞ ልሆን አልችልም። #ምክንያቱም ከቅዳሜ ጀምሮ ቤት አልገባሁም» ይለዋል ለጓደኛው። ፓ! ኧረ አንተ ምን አጠፋህ አባቴ!?
Показать все...
Maths Teacher X እና Y በምን ይገናኛሉ ብሎ ሲጠይቀው.... : ያው ፈተና X ስታገኝ Y ብለህ ትጮሃለህ🤣🤣
Показать все...
ኑሮ የከበደው አስተማሪ ተማሪዎቹን እንደውም ነገ ሁለት ሁለት እንጀራ ከምስር ወጥ ጋር ይዛቹ ኑ Assignment ነው 😑
Показать все...
''#My_Brother'' ለትዳር የምትሆንህን ሴት ለመምረጥ ሰርግ ቤት ሳይሆን ለቅሶ ቤት ሄደህ ፈልግ ምክንያቱም ለቅሶ ቤት No ''ሜካፕ''😜
Показать все...
አንዳንዴኮ በራሴ ቅንነት እራሱ እቀናለሁ😉
Показать все...
ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው🙏
Показать все...
#ሀ_በ_ሻ "ዝምታ ወርቅ ነው" ብሎ ከዛ ደግሞ "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል" የሚል ግራ የተጋባ ህዝብ ነው።
Показать все...