ru
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Открыть в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 16 278 подписчиков, занимая 5 265 место в категории Религия и духовность и 2 082 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 16 278 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 705, а за последние 24 часа — 35, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.65%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.06% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 428 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 334 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 11.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

16 278
Подписчики
+3524 часа
+2107 дней
+70530 день
Архив постов
💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቅቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቅቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል

ይህ ፎቶ በ1946 ጃፓን ውስጥ የተነሳ ነው። ይህ ሰው " ኬን ሺሚዙ " ይባላል። 35 ዓመቱ ነው። ሁለት ልጆች አሉት። ሺሚዙ ስፖርት ሰርቶ አያውቅም። ከእንቅልፉም በጠዋት አይነሳም። የሚመገበውን ም
ይህ ፎቶ በ1946 ጃፓን ውስጥ የተነሳ ነው። ይህ ሰው " ኬን ሺሚዙ " ይባላል። 35 ዓመቱ ነው። ሁለት ልጆች አሉት። ሺሚዙ ስፖርት ሰርቶ አያውቅም። ከእንቅልፉም በጠዋት አይነሳም። የሚመገበውን ምግብ አይመርጥም። ያገኘውን ይበላል። ከውሃ ይልቅ ቢራ መጠጣት ይወዳል። እንዲህ ከሆነ ሺሚዙ ይህን የመሰለ ሰውነት እንዴት ሊኖረው ቻለ። ምንም ምስጢር የለውም። ሺሚዙ ማለት በፎቶው ላይ በግራ በኩል ተቀምጦ ያለው ሰው ነው።

በሜክሲኮ አካፑልኮ በሚገኘው የወንዶች እስር ቤት ድንገተኛ ፍተሻ ተደርጎ 100 የፕላዝማ ቴሌቪዥኖች፣ ሁለት ፒኮኮች፣ ሁለት ጆንያ ማሪዋና፣ አንድ መቶ ዶሮዎችና 25 ሴቶች ተገኝተዋል።!!

#ለተማሪዎች😁 ቸኮሌት መመገብ የማስታወስ፣ የማገናዘብ እና የማሰላሰል ችሎታን ይጨምራል። የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች ተማሪዎች በጥናት ወቅት እንዲመገቡ ይመክራሉ።

የባህር ፈረስ ተብለው የሚጠሩት የአሳ ዝርያ ልጅ የሚያረግዘው ወንዱ ሲሆን! አንዴ ወንድና ሴቱ ከተገናኙ ጭራና ጭራቸዉን ተያይዘዉ እስከ ህይወታቸው ፍፃሜ ይቆያሉ።
የባህር ፈረስ ተብለው የሚጠሩት የአሳ ዝርያ ልጅ የሚያረግዘው ወንዱ ሲሆን! አንዴ ወንድና ሴቱ ከተገናኙ ጭራና ጭራቸዉን ተያይዘዉ እስከ ህይወታቸው ፍፃሜ ይቆያሉ።

፡ በመኖር ውስጥ መኖርን ማወቅ በራሱ ትልቅ ፀጋነት ነው፡፡ እየኖርን እንደሆነ ሳናውቅ ባለመኖር ውስጥ ተከልለን የምናማርር ብዙዎች ነን፡፡ ✍Mekdi @amen1995

፡ ወይ ቆሜ አልቆምኩኝ፡ ወይም አልተራመድኩ፣ በጥልቅ ፍላጎት ላይ ፡ ምኞት እየገመድኩ፣ ትላንት መሽቶ ነጋ፡ እንዲው ሳሰላስል፣ ዝምታን ስቃኘው፡ ላስተዋለኝ ሁሉ፡ እየመሰልኩ ብስል። ነገን ልያት ደግሞ ደህና እደሩ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ችግሩ ችግራችንን አለመረዳታቸው ሲሆን ቀጥሎ ደሞ በኛ እንደተቸገሩ ይነግሩንና ያስቸግሩናል ከዛ በነሱ ሕይወት ውስጥ ትልቁ ችግር ተብለን ስም ይሰጠናል።

አንዳንድ መለቀቆች ውስጥ ማናውቀው መታሰር አለ፤ ያሰረን ብቻ የሚያውቀው።ዶሮን አስረዝመው ሲያስሯት የፈቷት ይመስላታል እንደተባለው!!!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Repost from N/a
🎁🏆🚨 ገናን ምክንያት በማድረግ የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN በሉ 🏃‍♀️🏃‍♂️

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓
🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ስንት_ቀን_ፈጀብህ? /መንፈሳዊ መነባንብ / ለአዳም ኪዳን ሰጠህ እንደምትወለድ ወደ ምድር ወርደህ እንዴት ነበር ያኔ..? ወደ እኛ ስትመጣ መላእክትን ትተህ? ……… የሔዋን እርግማን የባሏም የውርስ ኃጢአት መዘገን እንዲያ አሳሰበህና መጣህልን ሁሉን አደረግህ በፅሙና ......... እንዴት ነበር ያኔ..? ያችን ንጹሕ ለመፈለግ የወሰደብህ ጊዜ አድርገህ የሰጠኸንን ፈውስ በበድልን ጊዜ ግን ምን ያህል ነው ልፋትህ? ድንግልን ስትፈልግ የፈጀብህ? ......... ከሰማያት ስትወርድ አጀቡህ መላእክት? ዓለሙስ ተናወፀ በይባቤ በስብሐት? ያ ምቀኛ ዲያቢሎስ ግን ምን አለ? ወደ እኛ ስትመጣ አለ አይደል ኮበለለ? ነው ሥጋ ለብሶ ጉድ ሠራኝ አለ? ........ እንዴት ነው እርቀቱ የሰማይ ምጥቀቱ የምድርስ ሥፋት ከሷ እስክታርፍባት? ግን ጌታ...?ሰማያት ምን አሉ ትትሀቸው መጠህ ባንተ አጉረመረሙ? ፍጥረታትስ ቢሆን ማሕሌት አቆሙ? ....... ምሥጢረኛው ጌታ መንገድህ በየት ነው ወደ እኛ ስትመጣ? ቤተ ልሔም ስትደርስ ማን አገለገልህ?ምን አለች ምድሪቱስ እያቄም ወሐናን እንዴት መረጥሃቸው አንተ እንድትወለድ ምክንያትህ ናቸው ....... ሰማዩ ሰፊ ነው ምድርንም ታውቃለህ እንዴት እንድትሰፋ ሆና መረገጫህ ግን እና ጌታ ሆይ ምኑ ነው የቻለህ? የድንግል ማሕጸን እሳት መሸከሙ ምድርም መልኮት በእሷ ላይ መቆሙ .......... እንዴት ነበር ያኔ በቤተ ልሔም ውስጥ አንተን የሚያሞቅ ከእንስሶች ስትሰጥ? ........ ዮሴፍ ምን አለ አንተን በማየቱ እርጅናው ታጎለ? አንተን የጠበቀህ አዳምስ በግርማህ ምን አለ? ........ እንዴት ነው ስጦታው የሰብአ ሰገሉ ወርቅ እጣን አምኃው የእረኞቹ ደስታ የመላእክት ብሥራት የልደትህማታ ......... እንዴት ነበር ያኔ የልደትህ ማታ የዝማሬው ለታ የእናትህ ደስታ የፍጥረት እልልታ ሚዳቋ ስትዘል ከኢትዮጵያ አይታ ግን ጌታ እረቂቁ አምላክ በየትስ መጠህ ነው ከኛ የተወለድክ

ከንቱ ለመሆን እንኳን ጠንካራ መሆን አለብህ። እንደውም ከመውድቅ ጸንቶ መቆም ይቀላል ያው እግር ስላለህ!!!

የጥበብ ማዕድ - Статистика и аналитика Telegram-канала @yetbebmead_ab