ru
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Открыть в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 16 034 подписчиков, занимая 5 354 место в категории Религия и духовность и 2 100 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 16 034 подписчиков.

Согласно последним данным от 27 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 667, а за последние 24 часа — -4, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.80%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.17% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 447 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 346 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 9.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

16 034
Подписчики
-424 часа
+1587 дней
+66730 день
Архив постов
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

ቴዎድሮስ ታደሰ በአይኔ መጣሽ ወይ

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀባብራል ወይ

በእርግጥ ያደረከው ከሌላው አንፃር ትልቅ ነገር አይደለም! ግን የመጣህበት ሁኔታ ነገሩን ትልቅ ያደርገዋል!!! ያንንም በማድረግህ ራስህን አክብረው በትንሹ የታገለ ማንነት ለክብር ይሾማል።

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

⭕️ Effoy Vs Husu - እፎይ እና ሁሱ ሙሉ የዲቤት ቪዲዮ ለመመልከት ከስር Start ሚለዉን ይጫኑ 👇
⭕️ Effoy Vs Husu - እፎይ እና ሁሱ ሙሉ የዲቤት ቪዲዮ ለመመልከት ከስር Start ሚለዉን ይጫኑ 👇

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

ሀበሻና ፈረንጅ ወደላይ ኣንጋጠው ሙሉዋን ጨረቃ ሰላም ማለት ቋምጠው እንዲህ ተናገሩ... ፈረንጁ በስሜት ... ምነው ሰው ሁናልኝ እቅፍቅፍ ኣድርጊያት ስስማት ቆይቼ ሌሊቱን ብተኛት.! ሀበሻው በተራው
ሀበሻና ፈረንጅ ወደላይ ኣንጋጠው ሙሉዋን ጨረቃ  ሰላም ማለት ቋምጠው                 እንዲህ ተናገሩ...                    ፈረንጁ በስሜት ...     ምነው ሰው ሁናልኝ እቅፍቅፍ ኣድርጊያት          ስስማት ቆይቼ ሌሊቱን ብተኛት.!                  ሀበሻው በተራው...         ምነው ዳቦ ሆኗ ጐምጀ ብጠግባት.!                     — በዕውቀቱ ስዩም ✍️🏼  

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

እኔ_አይደለሁም_ወይ ቴዎድሮስ ታደሰ

ትንሽ ጎጆ ጠፍር ሙሉ « ጣሪያ ያላት ...» ዝናብ የምታስጥል ከጽሐይ የምትከልከል ፡፡ ስራ ውለህ-  አንገት አዝምመህ ---የምትገባባት !    « ጥቁር - እንግዳ » እግሩን ጥሎት ቢመጣ የሚያድርባት... ፍቅረኛ .. ወዳጅ ከንፈሯ የሚፋጅ አቅፍ ህ የምትስምባት!    « ንጋት! » ከአምላክ ጋር... ፆለት የምትደርስባት በቀዘቀዘ (በወረጬ ) ማለዳ ለብ ያለ ውኃ ፤ በማንቆርቄሪያ ጺም መላጫ..     «ማዳረቂያ..» እድፍ * ያልወጋው ፎጣ ከቁ ም ሳ ጥ ን የወጣ! አሰማምረህ ስራ እንድትወጣ! ለቁርስ የሚሆን .. ዳቦ - ቋሊምያ! « አንድ ስኒ ቡና መረር ያለ » በቅመም መጎንጨት ሀዘን... ናፍቆትን.. መሸኘት ለምሽት የምትሆን       « ትንሽ ጎጆ » በረንዳ ያላት.. የሚሰማ ራዲዮ... ትኩስ ዜና..ስፖርት..ፖለቲካ የሚነበብ መጽሐፍ .. አሮጌ ..ትዝታ .. ሃሳቦች የተዘሩበት እድፋም መጽሐፍ! ጋዜጣ ዕለታዊ... ወቅታዊ .. የሚለፈፍ እያነበብክ ሽቦ  አልጋ ላይ ፍራሽ ጥለህ *  ጎድንህ ጋደም የሚልባት! በሃሳብ የምትብሰለስልባት ፡ ፡ በትዝታ የምትንፏቀቅባት! « ትንሽ ጎጆ » ከህይወት ገጽ የተቀዳች ከሞት ድዌ ያልታደገች ለትዝታ የተዋቀረች ለነበር ዓለም -የተሰራች ። ብቻ ትንሽ ጎጆ፡  ቅልስ ቢጤ ምስሶ !  ምስጢርህን የተሸከመች © የአባ ልጅ !

ህይወት የሰዓት ገደብ የሌላት ድራማ ነች።

በእርግጥ ያደረከው ከሌላው አንፃር ትልቅ ነገር አይደለም! ግን የመጣህበት ሁኔታ ነገሩን ትልቅ ያደርገዋል!!!       ያንንም በማድረግህ ራስህን አክብረው በትንሹ የታገለ ማንነት ለክብር ይሾማል።

ዝናብ ሊዘንብ እያጉረመረመ ነው ሰማዩ ጠቁሯል ፣ ንፋስ በከባዱ ይነፍሳል ልብስን እንደተሰቀለ ባንዲራ ያውለበልባል ፣ አሮጊቶችን መንገድ ያስቀይሳል ፤ መኪናዎችም መስኮታቸውን ዘጋግተው በዝግታ ይጓዛሉ ። ከፊትለፊቴ አንድ ራይድ አስቁሜ ወደሰፈሬ እንዲወስደኝ ጠየኩ ፣ እሱም የፊት በር/ጋቢና ከፍቶ << ነይ ግቢ >> አለኝ ። እኔም ከሚፈራረቅብኝ የንፋስ ሽውታ ለማምለጥ እናም በቶሎ ቤቴ ለመድረስ ገባሁ ። የመኪና ውስጡ አሪፍ መዓዛ አለው ፣ ከፊት ያሉት ማንጠልጠያዎቹ መኪናው በሚንቀሳቀስበት ሰዓት ወደግራ ወደ ቀኝ ሲወዛወዙ የሚገርም ውበት ይሰጣሉ ። የዓይኔን ጥቁር እንክብሎች ቀስስስ እያረኩ ወደ ሹፌሩ አንከባለልኩ ፤ መሪ የጨበጠው እጆቹ ፣ እንደመገናኛ መስመር የተዘረጋጉ ደምስሮቹ ፣ ያረገው የእጅ ሰዓቱ weather sensor ያለው ነው ። ክንዶቹን አየሁት የፈረጠመ ነው ፣ ደረቱ አበጥበጥ ብሏል ፣ ጠይም መልክ ከፂም ጋር የታደለ መልከመልካም ወንድ ። የሱ ትኩረቱ መንገዱ ጋር ነው ስፖኪዮና ፊትለፊት ብቻ ነው ሚያየው ፣ አንዴም አላየኝም ፊቱን ሳነበው ችግር ውስጥ ያለ ነው ሚመስለኝ << ኡፍፍፍፍ ምናለ ቢነግረኝና ጭንቀቱን ብጋራው >> እያልኩ አይኑን እያየሁ አስባለሁ ደሞም እኮ አይኖቹ ቡዝዝ ብለዋሉ ፣ ይሄ የርሃብ ስሜት ነው << እኔን የኔ ውድ >> አልኩኝ፤ ተስፋው ጋ ለመድረስ የሚንጠራራ ወንድ ይመቸኛል ፣ ለይምሰል ልታይ ልታይ ማይል ፣ አጉል ክርክር የማይወድ ፣ ሲያወራም ቃላቶቹ እንደ ቁራልው እቃ ጎተት እያለ ነው ሚያወራው ። ከከንፈሮቹ የሚወጡ ቃላቶች እንደ ክረምት ቆሎ ይጥማሉ ። ኡፍፍ ምናለ መኪናው የኛ ህይወት በሆነና እኔና እሱ ረጅም መንገድ አብረን ብንሄድ ፤ ሚያስጠላው ነገር ቅርብ ወራጅ መሆኔ ነው ።    ✍ Henok