cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@ official twins 😎🤗

Twins pic and foto styles and music🎵 cover🤠😎😜

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
188
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የአዲስ አበባ ሰፈሮች ስያሜ እና ትርጉም 1)ዶሮ ማነቂያ፦ ይህ ሰፈር በድሮ ጊዜ ወንጀለኞች በስቅላት ይቀጡበት የነበረ ዛፍ ይገኝበት ነበር።በጊዜ ብዛት ቦታው ላይ የስቅላት ቅጣት መፈጸም ቀረ፣ ስዎችም ሰፈሩን ድሮ ማነቂያ እያሉ ይጠሩት ጀመር።በጊዜ ብዛት ድሮ ማነቂያ ወደ ዶሮ ማነቂያ ተለውጦ ቋሚ መጠሪያው ሆነ። 2)በቅሎ ቤት፦ በአፄ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት መድፈኛ ጦር መቀመጫው ላንቻ አከባቢ የነበረ ሲሆን በወቅቱ መድፎችን ወደ ሌላ ቦታ መውሰድ ሲፈለግ ተፈታተው በበቅሎ ይጫኑ ነበር።በዚህ ምክንያት በመድፈኛ ጦር ሰፈር ውስጥ ለማጓጓዣነት የሚጠቅሙ ከመቶ ያላነሱ በቅሎዎች ነበሩ።በአከባቢው በርካታ በቅሎዎች ስለነበሩ ሰፈሩ "በቅሎ ሰፈር" እየቆየ ሲሄድ ደሞ "በቅሎ ቤት" እየተባለ መጠራት ጀመረ። 3) ሠራተኛ ሰፈር፦ በአፄ ምኒልክ ቤተ-መንግስት ውስጥ በዕደ-ጥበባት ሙያ በተሰማሩ ሰራተኞች በመመስረቱ ሰራተኛ ሰፈር ተብሏል። 4)ሰባራ ባቡር፦ ይህ ሰፈር ስያሜውን ያገኘው ሙሴ ሰርኪስ ተርዚያን በተባሉ አርመናዊ ነጋዴ አማካኝነት ከውጭ ሀገር መጥቶ አሁን ስያሜውን ባገኘበት ቦታ ተበላሽቶ በቀረው የመንገድ መስሪያ ተሽከርካሪ (ሮለር) ምክንያት ነው። 5) አራት ኪሎ፦ ይህን ስያሜ ሊያገኝ የቻለው አራት መንገዶች የሚገናኙበት ቦታ ስለነበረ ነው። 6)ተረት ሰፈር፦ ተረት ሰፈር ስያሜውን ያገኘው በአዲስ አበባ ከተከፈቱት የመጀመሪያዎቹ ሆቴሎች አንዱ በነበረው ሆቴል ዳፍራንስ ባለቤት በሆኑት ፈረንሳያዊ ሙሴ ቴረስ ስም ነው። 7) ጎፋ ሰፈር፦ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመን ለማይጨው ጦርነት ከጋሞ ጎፋ አከባቢ ለመጡና በጦርነቱ ወቅት ከፍተኛ ትግል ላደረጉ አርበኞች የተሰጠ ቦታ በመሆኑ መጠሪያው ጎፋ ሰፈር ተብሏል። 8)ጠመንጃ ያዥ፦ ሰፈሩ አራተኛ ክፍለ ጦር አከባቢ ይገኛል።ጠመንጃ ያዥ የተባለበት ምክንያት ከጣልያን ወረራ በፊት የቤተ መንግስት ጠባቂዎች በብዛት ይኖሩበት ስለነበረ ነው። 9)ፖፖላሬ፦ በጣልያን ወረራ ወቅት ተራው ጣልያናዊ ሰራተኛ የሰፈረበት ሰፈር ነበር።ስያሜው ፖፖሎ ከሚለውና ሕዝብ የሚል ትርጉም ካለው የጣልያን ቃል የተወሰደ ነው። 10)ሸጎሌ- ሼህ ኦጀሌ የቤንሻንጉል ጉሙዝን አከባቢ ሲያስተዳድሩ የነበሩ የበርታ ብሄረሰብ ተወላጅ ነበሩ።እኝህ ሰው ከአፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ለማዕከላዊው መንግስት ታማኝ ሆነው አከባቢውን ከጠላት ወረራ ሲከላከሉ ኖረዋል።በዚህም የተነሳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ በተለምዶ ሸጎሌ የሚባለው አከባቢ ቤተ-መንግስት አላቸው።በዚህም ምክንያት ሰፈሩ በስማቸው ሼህ ኦጀሌ ተባለ፤ በጊዜ ብዛትም ወደ ሸጎሌ ሊለወጥ ችሏል። ምንጭ፦ አዲስ አበባ መፅሄት እና አዲስ አድማስ ጋዜጣhttps://t.me/joinchat/ZREPpse7KEkyYjlk
Показать все...
@ official twins 😎🤗

Twins pic and foto styles and music🎵 cover🤠😎😜

ለማጋነን ባይሆንብኝ ካንቺጋር ነው የሚያምርብኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ hawina ┈••⭐️🔆◉❖◉🔆⭐️••┈ 🇯 🇴 🇮 🇳 https://t.me/joinchat/ZREPpse7KEkyYjlk
Показать все...
2.21 KB
😔 😔😔😔😔hiwina https://t.me/joinchat/ZREPpse7KEkyYjlk
Показать все...
4.04 KB
Alaweraw🤷‍♀ ayaweragn🤷‍♂ Ene aldefr🤦‍♀esu aynafar🙇 Snteyay😍 Siketelegn❤️❤️ Mewalllleeeeee newwwww🥀 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍 https://t.me/joinchat/ZREPpse7KEkyYjlk
Показать все...
2.01 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.