cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌿🌿🌿መርጌታ ዮሀንስ(ህብረቃል)የባህል መዳኔት ቀማሚ🌿🌿🌿

🚩 Channel was restricted by Telegram

Больше
Рекламные посты
2 622
Подписчики
-324 часа
-187 дней
-8530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

[#️⃣> የክትክታ  ዛፍ  በሊቃውንቱ  አጻጻፍ <#️⃣] (>የክትክታ  ዛፍ የጤና በረከቶች<‼️ እንደምን  ሰነበታችሁ  ዕንደምንስ ከረማችሁ  💓💓💓💓💓 ☎️09 03 24 58 87 ☎️09 03 24 58 87 እጅግ  የተወደዳችሁ  የፌስቡክ     ፔጅ  ተከታታዮቻችን 💚💚💚   በሐገር  ውስጥም  ሆነ ካገር  ውጭ  የምትኖሩ መላው  ኢትዮጵያውያን  የሐገሬ  ልጆች።     🅰️➡ የእናት ሐገራቸን  ኢትዮጵያን 💚❤️💛  ➡ ሀዘኗን  ሳይሆን  ደስታዋን  ❤💛💚➡ ውድቀቷን ሣይሆን ትንሣኤዋን ቸሩ መድኃኔዓለም ያሰማን  አሜን‼️      #️⃣➡  ከዚህ  በመቀጠል  ሰሞኑን ከገና  ዓመታዊ በአል ጋር ተያይዞ ስራ በመደራረቡ  ምክንያት በተከታታይ  ራሳችሁን በራሳችሁ  ታክሙ ዘንድ በማሰብ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ያለምንም ክፍያ  ስናቀርብላችሁ የነበረውን ማንኛውንም  ጠቃሚ  የጤና መረጃ   በማቋረጣችን  ምክንያት   ቅሬታ  ዕንደሚሰማችሁ በማሰብ ይቅርታ እየጠየቅን ➡ ❤️💛💚❤️💛💚 ✝️⏩➡ወደዕለቱ  ጠቃሚ መረጃችን  ሰናልፍ      የክትክታ ዛፍን ዕናገኘዋለን::         🅰️➡   የክትክታ ዛፍ        🅰️➡ በ2006  ዓመተ  ምህረት የአዲስ አበባና የጎንደር ዩኒበርስቲዎች  ከፍቼ   ኦሮሚያ  የባህል መድኃኒት   ጥናት ጋር        ባካሄዱት  ምርምርና ጥናት            ✝️➡  የክትክታ ዛፍ ብዙ ጠቀሜታዎች  ዕንዳሉት በጥናቱ ተረጋግጧል።       በጥናቱ  ከተረጋገጡት  መካከል          ✝️➡  የክትክታ  ዛፍ   የሚያስገኛቸውን  ጠቀሜታዎች    በከፊል   ዕንመልከት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1️⃣ ኛ➡ ማንኛውንም  የምንሽሮ  ቁስል              በሽታ ይፈውሳል።               ✝️➡   አጠቃቀም የቅጠሉን  ቀንበጥ  ቀጥፎ ሳይደርቅ   በርጥቡ ብረት ምጣድ ላይ  አድርጎ በእሣት በማሳረር ዱቄቱን በቅቤ ለውሶ   በተከታታይ  ለ10  ቀናት በቀን  ሁለት ጊዜ  በመቅባት   ከማንኛውም   የምንሽሮ   ቁስል  በሸታችን             መፈወስ  ዕንችላለን ። 🚼➡ የምንሽሮ  ቁስል   ምን ዓይነት በሽታ  ነው         የሚል ጥያቄ ላላችሁ ሰዎች       🅰️➡ ምንሽሮ ማለት ረቂቃን የሆኑ ተህዋስያንና  ጀርሞች በዝንብ አማካኝነት መርዝነት ያለውን ቆሻሻ  በመቅሰም የጤነኛውን ሰው ቆዳ ሲነክሱት ቆዳው ይቆጣና ውሃ ይቋጥራል፡፡ 🅰️➡ ቀጥሎም ማዠትና  ነጭ የሆነ መግል ያለማቋረጥ መፍሰስ  ይጀምራል፡፡ 🅰️➡ ይሔ የቁስል ዓይነት የምንሽሮ ቁስል                በመባል    ይታወቃል።                 2️⃣ ኛ ማንኛውንም የሣል በሽታ ያክማል         🚼➡ አጠቃቀሙ የክትክታ ዛፍ  ሥሩንም ቅጠሉንም ባንድነት ከትክቶ ትንሽ  ደረቅ  ሲል ማታ  ማታ በመኝታ ሰዓት:: ለ15  ተከታታይ ቀናት   ከ4--5  ባለው  ደቂቃ ውስጥ   ታጥኖ መተኛት ነው።                  3️⃣➡➡ ኛ ለስብራት ወይም   ለውልቃት           ህመም ይሆናል ። 🚼➡ ከብትም ይሁን ሰው ከተሰበረ ቅጠሉን  በዕርጥቡ ወቅጦ ስብራቱ ላይ  ደፍድፎ  በፋሻ  ወይም በቁስል ብላስተር  ማሰር  ነው   ይጠግናል።                 4️⃣ ➡ ኛ               🚼➡ ለወባ በሽታ ሰባት (7) ➡ የክትክታ ፍሬ የዘመን መለወጫ     ወይም  መስከረም 1 ቀን  ማለት ነው             በዕስጢፋኖስ ማር  ወይም ጥቅምት 17 ቀን በተቆረጠ ማር    ለውሰው ቢበሉት  የወባ  በሽታ   ፈፅሞ ዓይዝም በፊት ካለችበዎትም ትጠፋለቾ።                  5️⃣ ➡ኛ ማንኛውንም የእግር ኪንታሮት  በሽታ ይፈውሳል።               🚼➡  አጠቃቀም የክትክታውን   ዕንጨት   አድርቆ  አክስሎ በፍሙ  ኪንታሮቱን  መተኮስ ካ10 ቀን  በማይበልጥ ጊዜ  ውስጥ ኪንታሮቱን ሙሉ በሙሉ       ማዳን ይቻላል።    #️⃣➡ የክትክታ ዛፍ ጠቀሜታ        በዚህ   ብቻ    ሳይወሰን በገጠራማው  የሐገራችን  ክፍል   ለሚሮሩ ሰዎች  የክትክታ ዕንጨት    ከሌሎች ዕፀዋቶች  በተለየ  መልኩ  በጣም ጠንካራና ነቀዝ በቀላሉ የማይደፍረው  የዕፅ ዓይነት  ስለሆነ   ለብዙ አገልግሎቶች  ተፈላጊ  ነው ።   #️⃣➡ ለምሣሌ  ገበሬዎች ወይም  የከብት  ዕረኞች ለዱላ ወይም ለብትር  ይጠቀሙበታል። 🚼➡ የሐገር  ሽማግሌዎችና  አሮጊቶች ደግሞ በምርኩዝ መልኩ ይገለገሉበታል። #️⃣➡ ለቤት  መስሪያነትም  በጨፈቃ  መልኩ        በብዛት  ይጠቀሙታል። በተለይ  ለጭቃ ቤት   መሥሪያ  ከምንም በላይ  ተመራጭ  ነው።     🚼➡ ለመብራትነትም ያገለግላል ። የኤሌክትሪክ  አገልግሎት ባልደረሰባቸው የሐገራችን ገጠራማ  አካባቢዎች   የክትክታውን ዕንጨት በዕርጥቡ      በድንጋይ በመቀጥቀጥ ወይም በመጥረቢያ  በመከትከት  ካደረቁ   በኋላ ልክ ዕንደደመራ ችቦ     በቀጭኑ በመስራት ለዓመትባል ፣ ለሠርግ  የተለያየ  ፕሮግራም ሲኖራቸው ማታ  በራት  ሰዓት ከኩራዝ   መብራት ተጨማሪ   አድርገው  ይገለገሉበታል። 🛐➡ ዓባይን በጭልፋ  ዕንዲሉ  ለተከታታዮቻችን በሚመጥን  መልኩ በትንሹ ጨለፍ አድርገን አቀረብንላችሁ ዕንጅ ስለክትክታ ዛፍ ብዙ ያልተነገሩና ገና በጥናት ላይ ያሉ ብዙ ምስጢሮች አሉት ። 🛐➡ በሁለተኛው ምዕራፍ  ዕንድናቀርብላችሁ               ከፈለጋችሁ #️⃣ መርጌታ ሠናይ ከፍተኛ የባህል ህክምና ብላችሁ ፌስቡክ ላይ ሰርች በማድረግ መታከሚያ ገንዘብ  ለሌላቸውና ለተቸገሩ ወገኖቻችን ዕንዲዳረስ ላይክና ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታዎትን ዕንዲወጡ        በትህትና  እንጠይቃለን          የቴሌግራም  ቻናላችንን  ይቀላቀሉ፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇     ❌❌  ለበለጠ መረጃ                           📞09 03 24 58 87 ሃሎ ሃሎ ይበሉ
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት        👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል። ጥበብ ታላቋን  0903245887  ሰዓት ይደውሉ
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
Repost from N/a

☎️+251941927707   📞 09 41 92 77 07 መርጌታ ህብረቃል  የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞09  41 92 77 07 💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Показать все...
⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤ ☎️ +251941927707 ⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው። ⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ ↪#አገኝብሎ ማጣት ↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት ↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ ↪#እገዛብሎ አለመግዛት ↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) ↪#ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት ⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ✅#ብራና ፍቀው ✅#ቀለም በጥብጠው ✅#ብዕር ቀርፀው ✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ 👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ 👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ 👉#በብርቀለበት 👉#በብር መስቀል ➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ ➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት 👉የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው ስ. ቁ   +251941927707            +251941927707
Показать все...
☎️+251941927707   📞 09 41 92 77 07 መርጌታ ህብረቃል  የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞09  41 92 77 07 💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Показать все...
Запрещенный контент
መርጌታ ዮሀንስ (ህብረቃል) የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟ ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለመስተፋቅር ☞  ቡዳ ለበላው ☞  ለገበያ ☞  ሚስጥር የሚነግር ☞  ለቀለም(ለትምህርት) ☞  ለመፍትሔ ስራይ ☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞  ሌባ የማያስነካ ☞  ለበረከት ☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞  ለግርማ ሞገስ ☞  መርበቡተ ሰለሞን ☞  ለዓይነ ጥላ ☞  ለሁሉ መስተፋቅር ☞  ጸሎተ ዕለታት ☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞  ለትዳር ☞  ለድምፅ ይደውሉ መፍትሄ አለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿            0903245887     መርጌታ ዮሀንስ(ህብረቃል)የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟ ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለመስተፋቅር ☞  ቡዳ ለበላው ☞  ለገበያ ☞  ሚስጥር የሚነግር ☞  ለቀለም(ለትምህርት) ☞  ለመፍትሔ ስራይ ☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞  ሌባ የማያስነካ ☞  ለበረከት ☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞  ለግርማ ሞገስ ☞  መርበቡተ ሰለሞን ☞  ለዓይነ ጥላ ☞  ለሁሉ መስተፋቅር ☞  ጸሎተ ዕለታት ☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞  ለትዳር ☞  ለድምፅ ይደውሉ መፍትሄ አለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿            0903245887     
Показать все...
☎️+251903336587   📞 09 03 33 65 87 መርጌታ ህብረቃል  የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞09 03 33 65 87 💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.