Asking and knowing
In this channel all students will be changed in a few weeks and months. If u have any question regarding to ur instructional we will find the solution.
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
- Geography
- Chemistry
- Biology
- Physics
- Chemistry
- Mathematics
- Biology
- Geography
- History
- ICT
ስኬታማ የአጠናን ዘዴዎች - Effective study techniques for exam time in Amharic -(Ethiopian: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 29) በሀገራችን በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች እየተቃረቡ ያለበት ወቅት እንደመሆኑ ተማሪዎችን የሚያስጨንቁ ጉዳዮች መሃከል ዋና የሆነው እንዴት አድርገን ለፈተናው እናጥና? ያጠናነውንስ ላለመርሳት ምን ማድረግ አለብን የሚሉት ጥያቄዎች ናቸው። ዛሬ በዚህ ቪዲዮ ለፈተና ለመዘጋጀት እና ብቁ ለመሆን የሚጠቅሙ ነጥቦችን ላወራላችሁ ነው ለቤተሰቦቻችሁ፣ ለጓደኞቻችሁ፣ ለምታውቋቸው ሼር በማድረግ በዚህ ቪዲዮ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጓቸው፡፡ ቢቢሲ የተባው የእንግሊዝ የሚዲያ ተቋም ባለሙያዎችን፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራንን፣ የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች፣ ውጤታማ ተማሪዎችን እንዲሁም የሥነ አእምሮ ባለሙያዎችን አነጋግሮ ለተፈታኝ ተማሪዎች ውጤታማ ለመሆን ይጠቅማሉ ያላቸውን ነጥቦች አቅርቦ ነበር፡፡ ከዚህ ፕሮግራም ላይ በመውሰድ እንደሚመች አድርጌ አቅርቤላችሁለሁ ይከታተሉኝ፡፡
- Yes
- No
- Alexander Grahambell
- Alexis Sachez
- Charles Babbage
- Johannes Gutenberg
- Vitan
- Titan
- Andres
- Alexia
- Venus
- Mars
- Mercury
- Jupiter
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.