Samuel Tube💻
“የመፅነስዋም ወራት ካለፈ በኋላ ሐና ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርስዋም፦ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለሁ ስትል ስሙን ሳሙኤል ብላ ጠራችው።” — 1ኛ ሳሙኤል 1፥20 እኛ በክርስቶስ ዳግም የተወለድን ትዉልዶች ነን ዳግም የተወለደ ትውልድ ደግሞ ሁሌም ስለክርስቶስ ያወራል ያመሰግናል ለሌሎች የዳነበትን ሚስጥር ያካፍላል ስለዚህ ወደ ስራ @Samueltsegaye #የዚህ ቻናል አላማ ወጣትነት ለጌታ መሰጠት ነው
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ ይህ የመጀመሪያ እግዚአብሔር የሰጠኝ ስለ እርሱ የዘመርኩት ዝማሬ ነው ሰምታችሁ ተባረኩበት የዝማሬው እርሱ ክበር ኢየሱሰና ሲሆን ዘንጋና የሳረ ባኸቱ ዝካ ሽካከትኸምታውሽ ዳድየና // ነገሬ ያማረው ባንተ ነው እንዲህ አስውበህ አባቴ ትራማና ያሸ ወግ ይብር ቆምሁምታነ ትናር በግረና // ትላንቴ ያየ ይገረማል ቆሜ ስሔድ በእግሬ የቅናወና ኸርኸም ቌበርሔም አንጠፋቢ ስርም ይፍታኽ // የቅርቤ ሆነህ እረድተከኛል ከቶ ፊትክ አለወጥክብኝም ደረግ ኤነን ደረግ ትደብር እያ አሸሁም እግዘር ሜራ ንኽ // አቅም የሌለውን አቅም ጉልበት ትሆናለህ እኔ አየሁህ ትሁት ነህ የሚል ነው እና ትላንትናችን ያሳለፈን ዛሬአችን ያስዋበ ጌታ ይባረክ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉት በቀን 1/1/2016 @SamuelTub #SamuelTsegaye #guragignamezmur #guragigna #guragignaadis #አዲስጉራጊኛመዝሙር #አዲስ #ጉራጊኛ #መዝሙር #ሳሙኤልፀጋዬ #SamuelTubeጉራጊኛ መዝሙር #newprotestantmezmur #gosplesong #gospel #gospelinstrumental #protestant #protestantmezmur
ጐታ የታመረ የተሰኘው በጉራጊኛ መዝሙር ተወዳጁ ዘማሪ አቤኒዘር ባርሳዊ ድንቅ ዝማሬ ሰምታችሁ ተባረኩበት ለብዙዎች መጽናት መበርታት በጌታ ላይ ያላቸው እምነት እንዲታደስ ይህ መልክት ለወዳጅ ዘመዳችሁ ሼር በማድረግ አገልግሉን ተባረኩልን Samuel Tube pleas subscribe and like share
ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ ገደር የጉራጊኛ መዝሙር ቅምሻ ነው የምረቃውለት አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል #ፕሮቴስታንት #መዝሙር #guragigna #samuelTube ሁሉም ሰው በጉጉት የሚጠበቅው የዘማሪ በቸኒ ሀይሉ የዝማሬ ምረቃ በፕሮግራም ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር በማድረግ ሁሉም ሰው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን የበኩላችን እንወጣ ተባርካችኋል ፡፡ 🥁ሁሌም ጉራጊኛ ዝማሬ ስትፈልጉ በቴሌግራም እና youtube ስርች ያድርጉ 🥇🥇🥇 @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ❤️ @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ❤️@SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur Samuel Tube pleas subscribe and like share
ዘማሪ በቸኒ በአዲስ ጉራጊኛ በቁጥር 2 ብቅ ብሏል እነሆ ሰኔ 11 ይመረቃል #guragigna #zemari #becheni #new #protsetanmazmur