cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

السلفية هي دين الله الحق👍

https://tekakemesjdenesr የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ

Больше
Рекламные посты
197
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⭕️👉 ታላቁና ተወዳጁ ኡስታዛች አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله 👉በቲርቲራ በመስጅደ ተዉሂድ 👉 ሠማያት---- ምድር ---_-ጋራዎችም የተቀረበላቸዉን አማና الله ን በመፍራት አማናን አንወጣም ያሉትን አማና 👉 የተሰጣዉ የሠዉ ልጆች ተቀብለዉ ምን አደረሱት? ❗️ በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝና መሳጭ ሙሀደራ በመስማት ለሌሎችም በማሰማት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ። ⭕️👉 https://t.me/abuamete_awel ⭕️👉 https://t.me/Al_Miaraj_11
Показать все...
አቡ ኒብራስ ከቲርቲራ.mp345.28 MB
🧿👉በሪሊስቴት መስጂድ የተደረገ‼ሙሀዶራ።‼ 🧿🤏هذه محاضرة بعنوان الأنهار الجارية إلى حديث عرباض ابن سارية 👉ማሻ አላህ የደሴ ሰለፍዮች ትናንት በሪሊስቴት መስጂድ ስብስብ ብለው ነበር ። 👉አንተየ ሀረም ያለህ ይመስልሀል ።ብዛታችው።አቦ እንደት ደስ ይላሉ ። 👉ሴቶቹ ኮብልስቶኑን በዚህ በጥቁር ኒቃብ ጢቅ አርገው ሞልተውታል።አቤት ማማር‼ 👉ታዳ የሱና ባላንጋራ(ጥላት) 👉እንደት እንቅልፍ ይወስደዋል ።እርር ትክን አደል እሚለው ‼ታዳ እርር ይበል እንጂ እኔ ምን ላድርገው‼ ማን የሱና ጥላት ሁን ብሎታል።። 👉ዳእዋውን እያደረኩ እያለ ስመለከታቸው እራሳቸው ላይ በራሪ ያለ ይመስላል ።ለእውቀት ያላቸው ፍቅር!‼‼ 👉ወንድማችሁ አቡ አብዲላህ ዘይኑ ‼ 👉https://t.me/abuabdelahzeyn 👉https://t.me/abuabdelahzeyn 👉https://t.me/abuabdelahzeyn
Показать все...
شرح حديث عرباض.mp311.52 MB
Показать все...
السلفية هي دين الله الحق👍

https://tekakemesjdenesr

የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ

-🎙📜 #خطب_الجمعة_المنبرية 📜🎙 *#الخطب المنبرية* *بسم اللّـه الرحمن الرحيم* يسر إخوانكم في تسجيلات مسجد التوحيد أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة: ⚫وهي عبارة عن خطبة جمعه للشيخ الفاضل الواعظ المؤثر: *🔶 أبي حذيفـة عبدالغـني العُـمـري حفظه الله تعالى* وهي بعنوان: 🔵 *(( صيانـة المسلمين م‌ـــِْن التشبه بالكافرين 🎄🎄))*🔴 ::خطبة جمعه قيمة جدا جدا ، ننصح بتحميلها ونشرها :: *⌚الـمـدة الزمنية ٢٩:٤٥⌚* *⬅ سجلت هذه المادة في/ يوم الجمعة/ 16م‌ـــِْن شهر/ جمادي الثاني لعام. 1445هـ* (في مسجد التـوحـيـد حـي المطار م‌ـــِْن بلادمــأرب حرسها الله. ) 🔹لمتابعة خطب ومحاضرات ودروس شيخنا أبي حذيفـة عبدالغـني العُـمـري حفظه الله على هذه الروابط : رابط صوتيات الشيخ على الواتساب https://chat.whatsapp.com/BeLxVhctgJm7WOrNZf290J 🔗 رابط قناة شيخنا حفظه الله تعالى على التليجرام: https://t.me/abdelgniomry
Показать все...
AUD-20231229-WA0013.m4a6.96 MB
🌲ከዛየራዉ ገጠመኞች ይመደብ 🌲 ⭕️👉 ___በጣም የሚገርመኝ - ወንድሞችን ለመዘየር ስትዞር እዚህ ከተማ ዳዕዋ ሰለፍያ ነግሳለች በጣም ኸይር ላይ ነዉ ብለህ ታወራለህ ወደ ሌላ ቦታ ሄድ ስትል ያንኑ ሀሳብ ትደግመዋለህ ባጭሩ ዳዕዋ ሰለፍያን ለመረዳትና ወደዚህ መንሀጅ ለመቀላቀል الله ያላዘነለት ሲቀር በመቀላቀል ላይ ነዉ ። ⭕️👉 የማካበድም አይደለም الله በየቦታዉ ያሉ ወንድሞችን ከአይን ይጠብቃቸዉ ። ⭕️ ጭሮ አስገረምሽን ❗️⭕️ - ዳዕዋቸዉን ካዳመጡ ቡኋላ አባቶች የሠጡት አስተያየት ⭕️ አንዳንድ አባቶች የሠጡትን አስተያየት ስማዉዉዉዉዉ ማለት ምንድነዉ ይህንን የሀቅ መንገድ ለመረዳት ያደረጉትን ትግል ስትመለከት ግን እኔ ለዚህ ሀቅ እዉነት ታግያለሁኝ ያስብላል ወደ ራስህ እንድትመለስ ያደርግሀል ። 👉____⭕️ በዚህ ተጨማሪ ልጅ ተስፋ ሳይቆርጥ ያደረገዉ ትግልና የአባት መስተካከልን ስትመለከት ሰዉ ለካ ሀቅ ተጠምቷል ። --- ሀቂቃ ⭕️ -__---ለማንኛዉም ድምፁን ገብታችሁ ስሙት የአራት አባቶችን የመጡበትን ሰበብ ይናገራሉ ኧረ ባልጨረሱ ብለህ እስከምትጓጓ ይገልፃሉ ። ❗️ ርዝመት --35-- ደቂቃ ነዉ። 👉https://t.me/abuamete_awel 👉https://t.me/abuamete_awel https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala
Показать все...
2023-12-30-00-34-45-928_Normal.mp332.62 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭕️👉 ለኡስታዞቻችን ኢኽላሱን ይወፍቃቸዉና በጀነት የድካማቸዉን ይስጣቸዉ ። -------__--- ⭕️👉 በዚህ በገጠራማ ክፍል በኢላዳ ዙሪያ የሚገኝ የቀጠር ክፍል ነዉ እኔ የገረመኝ አፋፉ ላይ ስንዘልቅ በዚያዉ አካባቢ ያሉ ወንድሞችን አሁን የምንሄደዉ እዛ እገደሉ ስር ነዉን ስላቸዉ ምን አሉኝ መሠላችሁ በጣም ቅርብኮናት አሉኝ መለያየታችንን ታዝቤ ዝም አልኩኝ እሁድ እሁድ ከገነቴም ሳንቀር እንመጣለን አሉኝ እሰይይይ ልዩነት ይህ ነዉ ሀቂቃ ። ⭕️👉 ለኡስታዞችም ብቻ ሳይሆን በየቦታዉ ለሚታገሉ እንቁ ወንድሞችም የተደራረብ ሚንዳ ይስታቸዉ ። ምን ይባላል ⭕️https://t.me/abuamete_awel
Показать все...
Показать все...
السلفية هي دين الله الحق👍

https://tekakemesjdenesr

የቻናሉ አላማ ከሽርክ እና ከቢድአ የፀዳ ሱናውን ያወቀ ዲኑን የተራዳ ትውልድ መፍጠር ነው ቻናሉ ከማንኛው የጥመት ቡድን እና ከታሀዙብ የጠራ ነው السلفية هي دين الله الحق ዳእዋ ሰለፍያ በጠካኬ

👉ባለፈው እሁድ በመስጂድ ፉርቃን የተደረገ ሙሀዲራ‼ 👉የነብዩ ሶሀቦች ያላቸው ደረጃ በሚል አርእስት‼ 🤏هذه محاضرة بعنوان فضائل صحبة رسول الله صلى الله عليه وسلم سجلت بمسجد فرقان حرسها الله وأهلها بأخيكم أبي عبد الله زين 👉በወንድማችሁ ዘይኑ https://tekakemesjdenesr
Показать все...
የነብዩ ሶሀብዮች.mp37.36 MB
አ🎁   አድ🎁     አድድ🎁       አድድድ🎁          አድድድድድ🎁             አድድድድድድ🎁               አድድድድድድድ🎁                  አድድድድድድድድ🎁                     አድድድድድድድድድ🎁 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 https://t.me/abdelahyimer01 وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? 📌 ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ።
Показать все...
Показать все...
رياض الصالحين..pdf14.17 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.