cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Nosso Tech

All about Technology tips and tricks Teppi, Ethiopia Cross Promotion @fidelcrossbot

Больше
Рекламные посты
533
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💥ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ:- 💥 በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። 💥 የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- 💥ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች። ወይም 💥 ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። 💥 ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም 💥ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ፎርም አሞላል 💥1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 💥2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 💥3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 💥4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. 💥5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 💥6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 💥7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 💥8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 💥9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 💥10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 💥11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 💥12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 💥13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 💥14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። 💥በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2025 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ። 💥የመግቢያ ሊንኩ 👉 https://dvprogram.state.gov/ 🔰ነገር ግን ዲቪ ከመሙላታችሁ በፊት የምታስገቡት ፎቶ ልክ ነው አይደለም የሚለውን ለማረጋገጥ ይሄንን ድህሬ ገፅ ይጎብኙ ። 📌 https://grantunity.com/dv-lottery-photo/ 📌 https://greencardphotocheck.com/en/ 💥 በመቀጠል ልታስገቡ ያሰባችሁትን ፎቶ ከላይ ባሉት ድህሬ ገፆች ያረጋግጡና ሁሉም ✅ መሆኑን ሲያረጋግጡ ይሙሉ። 💥 ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በዚህ አድራሻ ያስቀምጡልን @NossoTechhelperBot ። ⚜️ ©️Nosso Tech ⚜️
Показать все...
1
Показать все...
💥 የDV-2025 መግቢያ ሊንክ ሌሊት 6 ሰአት ተለቋል። 💥 መግቢያ ሊንኩ ይህ ነው https://dvprogram.state.gov 💥 አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት ክፍያ የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ልክ ስትከፍቱት It Displays this 💥
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥 ከሰሞኑ የመጣ የቴሌግራም Hacking ናት እና ተጠንቀቁ 💥 💥 DON'T OPEN ANY LINK WHICH HAS WORDS LIKE THIS ITS PURPOSE IS JUST HACKING YOUR DATA 💥
Показать все...
✝ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝   🔥 መልካም ደመራ 🔥
Показать все...
"Add Member" ✅ አድ በማድረጋችሁ የምታገኟቸውን ጥቅሞች መቼም ለናንተ አልነግራችሁም ኑ እንሰባሰብ እንረዳዳ እንማማር ቤተሰብ እንሁን። 📌 እኛ ጋር መጥታችሁ ምታጡት ነገር የለም‼️ ቃላችን ነው🙏 👏 @Nossotechsgroup ላይ አድ ለምታደርጉ ማበረታቻ🔥 ይሆናችሁ ዘንድ 🎁 መነሻ 100 ሰው አድ ላደረገ 1 ብር 🎁 500ሰው አድ ላደረገ ደግሞ udemy ላይ ኮርሶችን እንድትማሩ በነፃ enroll እናደርጋችኋለን ። ✅ የየትኛውም አድ #መጀመሪያ 100 ሰው ነው። ✅ አድ አድርጋችሁ እንደጨረሳችሁ አድ ያደረጋችሁትን ብዛትና ስልካችሁን @NossoTechhelperBot 📥 ላኩልን።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Updated Telebirr ⚠️ በዋይፋይ መጠቀም አትችሉም። ⚠️ በሳፋሪኮም ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም። ⚠️ መጠቀም ምትችሉት ሲም ካርዱ ያለበት ቀፎ ላይ ብቻ ነው። ምርጫውን ለእናንተ 😅
Показать все...
🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼
Показать все...
🇪🇹 እንኳን ደስ አለን 🇪🇹 በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ 3000ሜ መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ ለሀገራችን የብር ሜዳልያ ማስመዝገብ ችሏል። እንኳን ደስ አለን !
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.