cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

😍😄€ⓥěř¥ ŧĥįńģ ĭś pøšⓑļ😎😷

ተረጋጋ ግዜው ያንተ ነው አትቸኩል ስትቸኩል ከተባለልህ ትዘላለህ ስትዘል ትቆጫልህ ስትቆጭ ትናደዳለህ ስትናደድ ሌላ ስተት ትሰራለህ ከዛን አብደ ሰው ታሳብዳለህ ከዛሁሉ ተረጋግተህ የራስህ የሆነውን ነገር ጠብቅ

Больше
Эфиопия9 956Язык не указанМузыка56 007
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Legends no more😭
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
😭ሰበር ፔሌ ከዚህች አለም በሞት መለየቱ ተዘግቧል። ብራዚላዊው ድንቅ ተጫዋች ፔሌ በ82 አመቱ ነው ከዚህ አለም በሞት የተለየው ። RIP, legend 🕊️ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показать все...
Показать все...
CR7 🇪🇹🐐

All YOU WANT TO KNOW ABOUT CR7 IS HERE JUST JOIN AND ENJOY

Показать все...
#እንደ_ወይን እንደ አዲስ ሲቆይ ጣዕሙ ከርሞ የሚጨምር እንደ ወይን ሆነብኝ ዘውትር ልዩ ያንቺስ ፍቅር እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን እንደ ወይን ጣዕምሽ ልዩ በቀን በቀን (×2) የጥፍጥናው ሚስጥሩ መቆየቱ ጊዜው በሄደ ቁጥር መፈለጉ አመታትን ሲጨምር ነው ጣዕሙ ቀን በቀን መወደዱ የወይን ወጉ እለት በለት አዲስ ጊዜው ሲርቅ ሲሄድ እንደ ወይን ሆነብኝ የኔና ያንቺስ መዉደድ ተመኘሁ በግድ እስክንቀር ሳፈቅርሽ ልኖር አብሬ እድሜዬ ማምሻ ድረስ ጉም እስኪመስል ጠጉሬ (ፀጉሬ) እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን እንደ ወይን ጣዕምሽ ልዩ በቀን በቀን (×2) አንቺ ወይኔ ይሄ ልቤ ማድጋሽ ፍቅርን ማስቀመጫ ማደሪያሽ ጣዕም አልባ ወና ውስጠቴን ደርሰሽ በደስታ በሃሴት የሞላሽ ቀን በቀን አዲስ ሰው በጉጉት ማገኝሽ ሁሌ ተናፋቂ ሁልጊዜ ልዩ ነሽ ተመኘሁ በግድ እስክንቀር ሳፈቅርሽ ልኖር አብሬ እድሜዬ ማምሻ ድረስ ጉም እስኪመስል ጠጉሬ (ፀጉሬ) እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን እንደ ወይን ጣዕምሽ ልዩ በቀን በቀን 📢 @EsubalewYitayew
Показать все...