611
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
አጥቂAnonymous voting
- ግሪሊሽ ሀላንድ በርናርዶ
- ግሪሊሽ ሀላንድ ማህሬዝ
- ፎደን ሀላንድ ማህሬዝ
- ግሪሊሽ ሀላንድ ፎደን
👍 15❤ 9🤯 8
የነገ ተከላካይ መስመር ምን ቢሆን ተመርጣላቹህ?Anonymous voting
- ወከር ዲያስ ስቶንስ አካንጂ
- አካንጂ ዲያስ ስቶንስ ላፖርት
- ወከር ዲያስ ስቶንስ ላፖርት
👏 17👍 7
[🎙] ሮድሪጎ: "የምጫወተውን የማንቸስተር ሲቲ የግራ ተከላካይ እየተመለከትኩ ነው።"
[🎙] ሮድሪጎ፡ "ማንቸስተር ሲቲ ድንቅ ቡድን ነው ከኤርሊንግ ሀላንድ እና ኬቨን ደብሩይን ጋር ፍፁም የአለም ደረጃ ናቸው።"
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንቸስተር ሲቲ VS ሪያል ማድሪድ በሳንቲያጎ በርናባው ለሚያደርጉት ጨዋታ ፖርቹጋላዊው አርተር ሶሬስ ዲያዝ ዳኛ ይሆናሉ።
ዋና ዳኛ፡ አርተር ሶሬስ ዲያዝ [🇵🇹]
ረዳቶች፡ ፖዮሎ ሶሬስ [🇵🇹]፣ ፔድሮ ሪቤሮ [🇵🇹]
VAR: ማሲሚላኖ ኢራቲ [🇮🇹]
ረዳትVAR: ትያጎ ማርትንስ [🇵🇹]
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንችስተር ሲቲዎች ሪያል ማድሪድን አያሸንፉም ያፈራርሷቸዋል እንጂ ።
ይሄ አመት ከሪያል ማድሪድ ይልቅ የማንችስር ሲቲ አመት እንደሆነ አምናለው ፤ እንዴት ነው ማድሪዶች ሃላንድን የሚያቆሙት ? በአንድ ለአንድ ? አንቶኒዮ ሩዲገር እና ሌሎችም ተከላካዮች አሉ ነገር ግን እንደ ተከላካይ ጀርመናዊው አንቶኒዮ ሩዲገር ኤርሊንግ ሃላንድ መቋቋም ይችላል ብዬ አላስብም ።
ዋይን ሩኒ
👍 5