cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

MIRKUZ TUBE/مركذ

💠Ehen channel tube join lamtadergu Muslim wandimochachin enantem share enditadergu ba Allah sim entaykalen 💠Tawhid🔹ya nabiyatochn tarik 💠Nashidaawoch🔹ba video Ena ba audio 💠Hadisoch🔹selat 💠Ya nabiyachinin s.a.w tarik Ena ya sahabochun 💠Mirkuz

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
445
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#Nayaamiichallenge #14 Fars - @Mamme4k @Mamme4k
Показать все...
Omar hisham
Показать все...
8.51 MB
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
4.03 MB
2.39 MB
ይህ ትረካ ላይ ሚሽነሪዎች የተምታታባቸው ስለ መውገርና አስር ማጥባት ጥቅስ መውረዱና መጻፉ ነው፣ ሲጀመር በነብያችን ላይ ሲወርድ የነበረውና ሲጻፍ የነበረው ቁርአን ብቻ ነው ማነው ያለው? ሃዲሰል ነበውይና ሃዲሰል ቁድስይስ ተንዚል አይደሉምን? ጥቅሱ ላይ ምንም ስለ ቁርአን አንቀጽ የተነገረ ነገር የለም፣ ታዲያ ስለምንድን ነው የሚናገረው? ከተባለ የመውገርና አስር ማጥባት ጥቅስ በነቢያችን የተነገረ የነቢያችን ሃዲስም ጭምር ነው፣ ይህንን ጥርስና ምላሱን ነቅሰን እናወጣዋለን፦ ነጥብ አንድ የመውገር ጥቅስ ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 86 ሃዲስ 56 رضى الله عنهما ـ قَالَ قَالَ عُمَرُ لَقَدْ خَشِيتُ أَنْ يَطُولَ بِالنَّاسِ زَمَانٌ حَتَّى يَقُولَ قَائِلٌ لاَ نَجِدُ الرَّجْمَ فِي كِتَابِ اللَّهِ. فَيَضِلُّوا بِتَرْكِ فَرِيضَةٍ أَنْزَلَهَا اللَّهُ، أَلاَ وَإِنَّ الرَّجْمَ حَقٌّ عَلَى مَنْ زَنَى، وَقَدْ أَحْصَنَ، إِذَا قَامَتِ الْبَيِّنَةُ، أَوْ كَانَ الْحَمْلُ أَوْ الاِعْتِرَافُ ኢብኑ አባስ እንደተረከው ኡመር እንዲህ አለ፦ እኔ እፈራለው ከረጅም ጊዜ ካለፈ በኋላ ህዝቦች የውግራት አንቀጽ ከቅዱሱ መጽሐፍ አላገኘንም ብለው እንዳይናገሩና በመቀጠል አላህ ግዴታ መሆኑን ማውረዱን በመተው እንዳይሳሳቱም። ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 86 ሃዲስ 57 إِنَّ اللَّهَ بَعَثَ مُحَمَّدًا صلى الله عليه وسلم بِالْحَقِّ وَأَنْزَلَ عَلَيْهِ الْكِتَابَ فَكَانَ مِمَّا أَنْزَلَ اللَّهُ آيَةُ الرَّجْمِ، فَقَرَأْنَاهَا وَعَقَلْنَاهَا وَوَعَيْنَاهَا، አላህ ሙሃመድን ﷺ ወደ እርሱ ቅዱስ መጽሐፍን እና ከእውነት ጋር በማውረድ ልኮታል፣ አላህ ካወረደው መካከል ህጋዊ ያልሆነ ተራክቦ ለሚያደርግ የመውገር አንቀጽ ነው፣ ይህንን አንቀጽ እንቀራው፣ እንረዳውና በቃላችን እናፍዘው ነበር። ምሁራን ቅዱስ መጽሐፍ የተባለው ቁርአን ሲሆን እውነት የተባለው ደግሞ ወደ ነቢያችን የሚወርደው ማንኛውም ለምሳሌ ሃዲሰል ነበውይና ሃዲሰል ቁድስይስም ይጨምራል፣ ‘’ቅዱስ መጽሐፍ‘’ እና ‘’እውነት‘’ በተባሉት ቃላት መካከል ወوَ ‘’እና‘’የሚል ሃርፉል ዓጥፍ ማለትም አያያዥ መስተጻምር“copulative conjunction‘’ ይጠቀማል፣ ያ ማለት የውግራት ቃላት በሁለቱም ማለትም በቁርአን ሆነ በሃዲስ ወርዷል ማለት ነው፣ 1. የመውገር ጥቅስ በቁርአን ምሁራን ለምሳሌ ፦ የሂጃብ አንቀጽ የሚባለው 33:59 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 60 ሃዲስ 313 የሰደቃ አንቀጽ የሚባለው 9:79 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 24 ሃዲስ 496 የምርጫ አንቀጽ የሚባለው 66:4 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 62 ሃዲስ 119 የመውገር አንቀጽ የሚባለው 4:15-16 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 82 ሃዲስ 816 ስለዚህ የውግራት አንቀጽ በአላህ ቅዱስ መጽሐፍ በቁርአን አለ፦ 4:15-16 እነዚያም ከሴቶቻችሁ መጥፎን ስራ ዝሙትን የሚሠሩ፣ በነርሱ ላይ ከእናንተ አራትን ወንዶች አስመስክሩባቸው። ቢመሰክሩም *ሞት እስከሚደርስባቸው* يَتَوَفَّاهُنَّ الْمَوْتُ ወይም አላህ ለነርሱ መንገድን እስከሚያደርግ ድረስ ከቤቶች ውስጥ ያዙዋቸው ጠብቁዋቸው። እነዚያንም ከናንተ ውስጥ ዝሙትን የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፤ ቢፀፀቱና ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከነርሱ ተገቱ አታሰቃዩዋቸው አላህ ፀፀትን ተቀባይ አዛኝ ነውና። ፍየል የበላችው የተባለው የውግራት ጥቅስ ፍየል እንኳን ብትበላው ምንድን ነው ችግሩ? ሰሃባዎች የውግራት ጥቅስን በቃላቸው እንዳፈዙት ኡመር ተናግሮ የለ እንዴ? ጥቅሱ የቁርአን አንቀጽ ነው ቢባል ምንድን ነው ችግሩ? የቁርአን ሙዘኪሮች ቁርአንን በቃላቸው አላፈዙምን? ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 66 ሃዲስ 27 عَنْ سَعِيدِ بْنِ جُبَيْرٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ قَالَ عُمَرُ أُبَىٌّ أَقْرَؤُنَا وَإِنَّا لَنَدَعُ مِنْ لَحَنِ أُبَىٍّ، وَأُبَىٌّ يَقُولُ أَخَذْتُهُ مِنْ فِي رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَلاَ أَتْرُكُهُ لِشَىْءٍ قَالَ اللَّهُ تَعَالَى ኢብኑ አባስ እንደተረከው ኡመር እንደተናገረው፦ ኡባይ በቂርአት ከእኛ የተሻለ ነው፣ እርሱ በሚቀራበት ጊዜ እኛ ሲያመልጠን “ከአላህ መልእክተኛ አፍ ወስጃለው ምንም ያመለጠኝ ነገር የለም“ ይል ነበር። 2. የመውገር ጥቅስ በሃዲስ 59:7 መልክተኛው የሰጣችሁን ማንኛውንም ነገር ያዙት። ከርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ። አላህም ነቢያችን የሰጡንን መያዝ የከለከሉልን መከልከል እንዳለብን ነግሮናል፣ የመውገር ጥቅስ ሃዲስ ላይ መኖሩ ሸክ የለውም:- ሰሂሀል ቡሃሪ  መጽሃፍ 23 ሃዲስ 413 Narrated ‘Abdullah bin ‘Umar : The Jew brought to the Prophet a man and a woman from amongst them who have committed illegal sexual intercourse. *He ordered both of them to be stoned to death*. ኡመር ከነቢያችን ያገኘውን ሀዲሰል ነበውይ የመውገር ጥቅስ የቁርአን አካል ተደረጎ እንዲቀመጥ በመመኘኘት ነቢያችንን ፈቃድ ሲጠይቅ ነቢያችንን ከልክለዉታል፡ ለምን ቢባል? መጀመርያም የቁርአን አካል ስላልሆነ፦ Sunan Al-Kubra Baihiqi Book 8 Hadith 211 يا رسول الله أكتبني آية الرجم قال فأتيته فذكرته قال فذكر آية ال
Показать все...
የመንዴ መሪ የአይኔ ብረሀን የረሡለላህ አንወደውታለን: ":- قُلْ إِنَّمَا أَدْعُو رَبِّي وَلَا أُشْرِكُ بِهِ أَحَد: በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ መግቢያ ሱነን ኢብን ማጃህ መጽሃፍ 9 ሃዲስ 2020 عَنْ عَائِشَةَ، . وَعَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ الْقَاسِمِ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ لَقَدْ نَزَلَتْ آيَةُ الرَّجْمِ وَرَضَاعَةُ الْكَبِيرِ عَشْرًا وَلَقَدْ كَانَ فِي صَحِيفَةٍ تَحْتَ سَرِيرِي فَلَمَّا مَاتَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ وَتَشَاغَلْنَا بِمَوْتِهِ دَخَلَ دَاجِنٌ فَأَكَلَهَا አይሻ እንደተረከችው፦ ስለ መውገር እና አስር ማጥባት ጥቅስ ወርዶ ነበር፣ በአላህ መልእክተኛ ሞት ጊዜ ውጥረት ላይ በመሆናችን ምክንያት ለማዳ የሆነች ፍየል እቤት ገብታ ያንን ወረቀት በላችው። ፍየል በላቸው የተባለው የውግራት ጥቅስ ከአስር ጥቢ ጥቅስ ጋር ወوَ ‘’እና‘’በሚል ሃርፉል ዓጥፍ ማለትም አያያዥ መስተጻምር“copulative conjunction‘’ የተያያዘ ስለሆነ አስር የጥቢ ጥቅስ ሃዲስ ላይ ከሆነ የውግራትም ጥቅሱ ሃዲስ ላይ ነው ያለው፣ ይህን ሙግት ይዘን የጥቢ ጥቅስ ወደተባለበት ጥቅስ እንሂድ፦ ነጥብ ሁለት ጥቢ በቁርአን ላይ ስለ ጥቢ የሚናገሩ ሶስት አናቅጽ አሉ፣ እነርሱም፦ 2:233 እናቶችም ልጆቻቸውን ሙሉ የኾኑን ሁለት ዓመታት ያጥቡ፡፡ ይህም ማጥባትን መሙላት ለሻ ሰው ነው፡፡ 46:15 ሰውንም በወላጆቹ በጎ መዋልን በጥብቅ አዘዝነው እናቱ በችግር ላይ ሆና አረገዘችው በችግርም ወለደችው፥ *እርግዝናው* حَمْلُهُ እና ከጡት መለያውም ሠላሳ ወር ነው፤ 31:14 ሰውንም በወላጆቹ በጎ እንዲያደርግ በጥብቅ አዘዝነው፤ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው፤ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት *ውስጥ*فِي ነው፤ ነገር ግን ሶስቱም ስለ አስር ጥቢ የሚያወሩት ምንም ነገር የለም፣ ሚችነሪዎች አስር የጥቢ ጥቅስ ቁርአን ላይ ወርዶ ከነበረ የት ገባ? አላህ አውርጄ እጠብቀዋለው ያለውን ቁርአን እንዴት ፍየል በላቸው? ብለው ጥያቄ አቀረቡልኝ፣ እኔም ጥያቄያቸው ይዤ ወደ ኡስታዜ ወደ ሼህ ሙሃመድ ሃመዲን አመራው፣ እሳቸው አላህ ይጠብቃቸው ቁርአን ውስጥ አስር የጥቢ ጥቅስ ወርዶ ነበር የሚል የለም፣ ካለ ሃዲሱን አሳየኝ አሉኝ፣ እሺ ብዬ ከሚሽነሪዎች የለቀምቁትን ከነብጉሩ ላሳያቸው ስል በቃላቸው ያውቁት ነበርና በኦርጅኑ አርቢኛው እንዲህ አስቀመጡልኝ፦ ኢማሙል ሙስሊም መጽሃፍ 8 ቁጥር 3421: حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى، قَالَ قَرَأْتُ عَلَى مَالِكٍ عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ أَبِي بَكْرٍ، عَنْ عَمْرَةَ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّهَا قَالَتْ كَانَ فِيمَا أُنْزِلَ مِنَ الْقُرْآنِ عَشْرُ رَضَعَاتٍ مَعْلُومَاتٍ يُحَرِّمْنَ . ثُمَّ نُسِخْنَ بِخَمْسٍ مَعْلُومَاتٍ فَتُوُفِّيَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَهُنَّ فِيمَا يُقْرَأُ مِنَ الْقُرْآنِ . አይሻ እንደተረከችው ከቁርአን *ጋር* فِيمَا አስር ግልጽ ጥቢ ጋብቻን ህገወጥ ማድረግ ወርዶ ነበር፣ ከዚያም በአምስት ጥቢ ተሻረ፣ የአላህ መልእክተኛ ሲሞቱ ከቁርአን *ጋር* فِيمَا ነበረ። ችግሩን አሁን ተረዳሁት፣ ሃዲስ ላይ ያለው ቃል ከቁርአን ጋር እንጂ ቁርአን ውስጥ ወርዶ ነበር አይልም፣ ፊማ فِيمَا ጋር*with* እንጂ ፊ فِي ውስጥ*in* አይደለም፣ ነጥቡ ይህ ነው፣ ሃዲሰል ነበውይ ሆነ ሃዲሰል ቁድስይ ከቁርአን ጋር የወረዱ እንጂ ቁርአን አይደሉም፣ አስር የማጥባት ጥቅስ ከቁርአን ጋር ወርዶ በአምስት ጥቢ የተሻረ ነው፣ ነቢያችን ሃዲስ ላይ የሚመጡትን ህጎች በሌላ ሃዲስ ይሽሩት ነበር፦ ኢማሙል ሙስሊም መጽሃፍ 3 ቁጥር 675: حَدَّثَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ مُعَاذٍ الْعَنْبَرِيُّ، حَدَّثَنَا الْمُعْتَمِرُ، حَدَّثَنَا أَبِي، حَدَّثَنَا أَبُو الْعَلاَءِ بْنُ الشِّخِّيرِ، قَالَ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَنْسَخُ حَدِيثُهُ بَعْضُهُ بَعْضًا كَمَا يَنْسَخُ الْقُرْآنُ بَعْضُهُ بَعْضًا ቁርአን በሌላ አንቀጽ እንደሚሻር ሁሉ የአላህ መልእክተኛም ትዕዛዛቸውን በሌላ ትዕዛዝ ይሽሩ ነበር። መደምደሚያ ስለዚህ ፍየል በላችው የተባለው የውግራትና የአስር ጥቢ ቃላት ከመነሻው ደይፍ ቢሆንም ሙግቱን ለማጥበብ እንቀበለው ቢባል እንኳን የሃዲስ ክፍል እንጂ የቁርአን ክፍል አይደለም፣ ከዚያም ባሻገር ፍየሏ የበላችው ወረቀቱን እንጂ የሰሃባዎችን ቀልብ አይደለም፣ ቁርአን የአላህ ቃል ነው፣ የምናመልከው አላህ ደግሞ ቃሉ የመጨረሻ ወህይ ስለሆነ ይጠብቀዋል፣ የሰው ልጅ ቁርአንን መሰረዝና መደለዝ፣ መጨመርና መቀነስ፣ ማረምና ማስተካከል አይችልም፦ 15:9 እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ ወሰላሙ አለይኩም ":- قُلْ إِنَّمَا أَدْعُو رَبِّي وَلَا أُشْرِكُ بِهِ أَحَد: 15:9 እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ መግቢያ ሚሽነሪዎች እንደ በቀቀን ከሚደጋግሟቸው ጥራዝ ነጠቅ መረጃ መካከል አንዱ ይህ ነው፣ ባራሳቸው የባይብል ታማኒነት አባዜ ስላለባቸው ከሼህ ጎግል የሚያገኙትን እንቶ ፈንቶ ከነቡጉሩ ሳያጣሩ ቧጠውና ሟጠው ይናገራሉ፣ የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል ይባል የለ? ምን ያድርጉ? ወደ ተነሳው ነጥብ ስንመጣ ይህ ሃዲስ ከመነሻው ደይፍ ضَعِيْف ማለትም ደካማ ከሚባሉት ነው፣ ግን ለመሆኑ ይህ ሃዲስ እውን ከመነሻው ስለ ምንድን ነው የሚያወራው? ሱነን ኢብን ማጃህ መጽሃፍ 9 ሃዲስ 2020 عَنْ عَائِشَةَ، . وَعَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ الْقَاسِمِ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ لَقَدْ نَزَلَتْ آيَةُ الرَّجْمِ وَرَضَاعَةُ الْكَبِيرِ عَشْرًا وَلَقَدْ كَانَ فِي صَحِيفَةٍ تَحْتَ سَرِيرِي فَلَمَّا مَاتَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ وَتَشَاغَلْنَا بِمَوْتِهِ دَخَلَ دَاجِنٌ فَأَكَلَهَا አይሻ እንደተረከችው፦ ስለ መውገር እና አስር ማጥባት ጥቅስ ወርዶ ነበር፣ በአላህ መልእክተኛ ሞት ጊዜ ውጥረት ላይ በመሆናችን ምክንያት ለማዳ የሆነች ፍየል እቤት ገብታ ያንን ወረቀት በላችው።
Показать все...
":- قُلْ إِنَّمَا أَدْعُو رَبِّي وَلَا أُشْرِكُ بِهِ أَحَد: 15:9 እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ መግቢያ ሚሽነሪዎች እንደ በቀቀን ከሚደጋግሟቸው ጥራዝ ነጠቅ መረጃ መካከል አንዱ ይህ ነው፣ ባራሳቸው የባይብል ታማኒነት አባዜ ስላለባቸው ከሼህ ጎግል የሚያገኙትን እንቶ ፈንቶ ከነቡጉሩ ሳያጣሩ ቧጠውና ሟጠው ይናገራሉ፣ የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል ይባል የለ? ምን ያድርጉ? ወደ ተነሳው ነጥብ ስንመጣ ይህ ሃዲስ ከመነሻው ደይፍ ضَعِيْف ማለትም ደካማ ከሚባሉት ነው፣ ግን ለመሆኑ ይህ ሃዲስ እውን ከመነሻው ስለ ምንድን ነው የሚያወራው? ሱነን ኢብን ማጃህ መጽሃፍ 9 ሃዲስ 2020 عَنْ عَائِشَةَ، . وَعَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ الْقَاسِمِ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ لَقَدْ نَزَلَتْ آيَةُ الرَّجْمِ وَرَضَاعَةُ الْكَبِيرِ عَشْرًا وَلَقَدْ كَانَ فِي صَحِيفَةٍ تَحْتَ سَرِيرِي فَلَمَّا مَاتَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ وَتَشَاغَلْنَا بِمَوْتِهِ دَخَلَ دَاجِنٌ فَأَكَلَهَا አይሻ እንደተረከችው፦ ስለ መውገር እና አስር ማጥባት ጥቅስ ወርዶ ነበር፣ በአላህ መልእክተኛ ሞት ጊዜ ውጥረት ላይ በመሆናችን ምክንያት ለማዳ የሆነች ፍየል እቤት ገብታ ያንን ወረቀት በላችው። ይህ ትረካ ላይ ሚሽነሪዎች የተምታታባቸው ስለ መውገርና አስር ማጥባት ጥቅስ መውረዱና መጻፉ ነው፣ ሲጀመር በነብያችን ላይ ሲወርድ የነበረውና ሲጻፍ የነበረው ቁርአን ብቻ ነው ማነው ያለው? ሃዲሰል ነበውይና ሃዲሰል ቁድስይስ ተንዚል አይደሉምን? ጥቅሱ ላይ ምንም ስለ ቁርአን አንቀጽ የተነገረ ነገር የለም፣ ታዲያ ስለምንድን ነው የሚናገረው? ከተባለ የመውገርና አስር ማጥባት ጥቅስ በነቢያችን የተነገረ የነቢያችን ሃዲስም ጭምር ነው፣ ይህንን ጥርስና ምላሱን ነቅሰን እናወጣዋለን፦ ነጥብ አንድ የመውገር ጥቅስ ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 86 ሃዲስ 56 رضى الله عنهما ـ قَالَ قَالَ عُمَرُ لَقَدْ خَشِيتُ أَنْ يَطُولَ بِالنَّاسِ زَمَانٌ حَتَّى يَقُولَ قَائِلٌ لاَ نَجِدُ الرَّجْمَ فِي كِتَابِ اللَّهِ. فَيَضِلُّوا بِتَرْكِ فَرِيضَةٍ أَنْزَلَهَا اللَّهُ، أَلاَ وَإِنَّ الرَّجْمَ حَقٌّ عَلَى مَنْ زَنَى، وَقَدْ أَحْصَنَ، إِذَا قَامَتِ الْبَيِّنَةُ، أَوْ كَانَ الْحَمْلُ أَوْ الاِعْتِرَافُ ኢብኑ አባስ እንደተረከው ኡመር እንዲህ አለ፦ እኔ እፈራለው ከረጅም ጊዜ ካለፈ በኋላ ህዝቦች የውግራት አንቀጽ ከቅዱሱ መጽሐፍ አላገኘንም ብለው እንዳይናገሩና በመቀጠል አላህ ግዴታ መሆኑን ማውረዱን በመተው እንዳይሳሳቱም። ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 86 ሃዲስ 57 إِنَّ اللَّهَ بَعَثَ مُحَمَّدًا صلى الله عليه وسلم بِالْحَقِّ وَأَنْزَلَ عَلَيْهِ الْكِتَابَ فَكَانَ مِمَّا أَنْزَلَ اللَّهُ آيَةُ الرَّجْمِ، فَقَرَأْنَاهَا وَعَقَلْنَاهَا وَوَعَيْنَاهَا، አላህ ሙሃመድን ﷺ ወደ እርሱ ቅዱስ መጽሐፍን እና ከእውነት ጋር በማውረድ ልኮታል፣ አላህ ካወረደው መካከል ህጋዊ ያልሆነ ተራክቦ ለሚያደርግ የመውገር አንቀጽ ነው፣ ይህንን አንቀጽ እንቀራው፣ እንረዳውና በቃላችን እናፍዘው ነበር። ምሁራን ቅዱስ መጽሐፍ የተባለው ቁርአን ሲሆን እውነት የተባለው ደግሞ ወደ ነቢያችን የሚወርደው ማንኛውም ለምሳሌ ሃዲሰል ነበውይና ሃዲሰል ቁድስይስም ይጨምራል፣ ‘’ቅዱስ መጽሐፍ‘’ እና ‘’እውነት‘’ በተባሉት ቃላት መካከል ወوَ ‘’እና‘’የሚል ሃርፉል ዓጥፍ ማለትም አያያዥ መስተጻምር“copulative conjunction‘’ ይጠቀማል፣ ያ ማለት የውግራት ቃላት በሁለቱም ማለትም በቁርአን ሆነ በሃዲስ ወርዷል ማለት ነው፣ 1. የመውገር ጥቅስ በቁርአን ምሁራን ለምሳሌ ፦ የሂጃብ አንቀጽ የሚባለው 33:59 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 60 ሃዲስ 313 የሰደቃ አንቀጽ የሚባለው 9:79 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 24 ሃዲስ 496 የምርጫ አንቀጽ የሚባለው 66:4 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 62 ሃዲስ 119 የመውገር አንቀጽ የሚባለው 4:15-16 ላይ ያለውን ያመለክታል ይላሉ፦ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 82 ሃዲስ 816 ስለዚህ የውግራት አንቀጽ በአላህ ቅዱስ መጽሐፍ በቁርአን አለ፦ 4:15-16 እነዚያም ከሴቶቻችሁ መጥፎን ስራ ዝሙትን የሚሠሩ፣ በነርሱ ላይ ከእናንተ አራትን ወንዶች አስመስክሩባቸው። ቢመሰክሩም *ሞት እስከሚደርስባቸው* يَتَوَفَّاهُنَّ الْمَوْتُ ወይም አላህ ለነርሱ መንገድን እስከሚያደርግ ድረስ ከቤቶች ውስጥ ያዙዋቸው ጠብቁዋቸው። እነዚያንም ከናንተ ውስጥ ዝሙትን የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፤ ቢፀፀቱና ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከነርሱ ተገቱ አታሰቃዩዋቸው አላህ ፀፀትን ተቀባይ አዛኝ ነውና። ፍየል የበላችው የተባለው የውግራት ጥቅስ ፍየል እንኳን ብትበላው ምንድን ነው ችግሩ? ሰሃባዎች የውግራት ጥቅስን በቃላቸው እንዳፈዙት ኡመር ተናግሮ የለ እንዴ? ጥቅሱ የቁርአን አንቀጽ ነው ቢባል ምንድን ነው ችግሩ? የቁርአን ሙዘኪሮች ቁርአንን በቃላቸው አላፈዙምን? ሰሂሀል ቡሃሪ መጽሃፍ 66 ሃዲስ 27 عَنْ سَعِيدِ بْنِ جُبَيْرٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ قَالَ عُمَرُ أُبَىٌّ أَقْرَؤُنَا وَإِنَّا لَنَدَعُ مِنْ لَحَنِ أُبَىٍّ، وَأُبَىٌّ يَقُولُ أَخَذْتُهُ مِنْ فِي رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَلاَ أَتْرُكُهُ لِشَىْءٍ قَالَ اللَّهُ تَعَالَى ኢብኑ አባስ እንደተረከው ኡመር እንደተናገረው፦ ኡባይ በቂርአት ከእኛ የተሻለ ነው፣ እርሱ በሚቀራበት ጊዜ እኛ ሲያመልጠን “ከአላህ መልእክተኛ አፍ ወስጃለው ምንም ያመለጠኝ ነገር የለም“ ይል ነበር። 2. የመውገር ጥቅስ በሃዲስ 59:7 መልክተኛው የሰጣችሁን ማንኛውንም ነገር ያዙት። ከርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ። አላህም ነቢያችን የሰጡንን መያዝ የከለከሉልን መከልከል እንዳለብን ነግሮናል፣ የመውገር ጥቅስ ሃዲስ ላይ መኖሩ ሸክ የለውም:- ሰሂሀል ቡሃሪ  መጽሃፍ 23 ሃዲስ 413 Narrated ‘Abdullah bin ‘Umar : The Jew brought to the Prophet a man and a woman from amongst them who have committed illegal sexual intercourse. *He ordered both of them to be stoned to death*. ኡመር ከነቢያችን ያገኘውን ሀዲሰል ነበውይ የመውገር ጥቅስ የቁርአን አካል ተደረጎ እንዲቀመጥ በመመኘኘት ነቢያችንን ፈቃድ ሲጠይቅ ነቢያችንን ከልክለዉታል፡ ለምን ቢባል? መጀመርያም የቁርአን አካል ስላልሆነ፦ Sunan Al-Kubra Baihiqi Book 8 Hadith 211 يا رسول الله أكتبني آية الرجم قال فأتيته فذكرته قال فذكر آية ال
Показать все...
":- قُلْ إِنَّمَا أَدْعُو رَبِّي وَلَا أُشْرِكُ بِهِ أَحَد: በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ መግቢያ ሱነን ኢብን ማጃህ መጽሃፍ 9 ሃዲስ 2020 عَنْ عَائِشَةَ، . وَعَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ الْقَاسِمِ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ لَقَدْ نَزَلَتْ آيَةُ الرَّجْمِ وَرَضَاعَةُ الْكَبِيرِ عَشْرًا وَلَقَدْ كَانَ فِي صَحِيفَةٍ تَحْتَ سَرِيرِي فَلَمَّا مَاتَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ وَتَشَاغَلْنَا بِمَوْتِهِ دَخَلَ دَاجِنٌ فَأَكَلَهَا አይሻ እንደተረከችው፦ ስለ መውገር እና አስር ማጥባት ጥቅስ ወርዶ ነበር፣ በአላህ መልእክተኛ ሞት ጊዜ ውጥረት ላይ በመሆናችን ምክንያት ለማዳ የሆነች ፍየል እቤት ገብታ ያንን ወረቀት በላችው። ፍየል በላቸው የተባለው የውግራት ጥቅስ ከአስር ጥቢ ጥቅስ ጋር ወوَ ‘’እና‘’በሚል ሃርፉል ዓጥፍ ማለትም አያያዥ መስተጻምር“copulative conjunction‘’ የተያያዘ ስለሆነ አስር የጥቢ ጥቅስ ሃዲስ ላይ ከሆነ የውግራትም ጥቅሱ ሃዲስ ላይ ነው ያለው፣ ይህን ሙግት ይዘን የጥቢ ጥቅስ ወደተባለበት ጥቅስ እንሂድ፦ ነጥብ ሁለት ጥቢ በቁርአን ላይ ስለ ጥቢ የሚናገሩ ሶስት አናቅጽ አሉ፣ እነርሱም፦ 2:233 እናቶችም ልጆቻቸውን ሙሉ የኾኑን ሁለት ዓመታት ያጥቡ፡፡ ይህም ማጥባትን መሙላት ለሻ ሰው ነው፡፡ 46:15 ሰውንም በወላጆቹ በጎ መዋልን በጥብቅ አዘዝነው እናቱ በችግር ላይ ሆና አረገዘችው በችግርም ወለደችው፥ *እርግዝናው* حَمْلُهُ እና ከጡት መለያውም ሠላሳ ወር ነው፤ 31:14 ሰውንም በወላጆቹ በጎ እንዲያደርግ በጥብቅ አዘዝነው፤ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው፤ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት *ውስጥ*فِي ነው፤ ነገር ግን ሶስቱም ስለ አስር ጥቢ የሚያወሩት ምንም ነገር የለም፣ ሚችነሪዎች አስር የጥቢ ጥቅስ ቁርአን ላይ ወርዶ ከነበረ የት ገባ? አላህ አውርጄ እጠብቀዋለው ያለውን ቁርአን እንዴት ፍየል በላቸው? ብለው ጥያቄ አቀረቡልኝ፣ እኔም ጥያቄያቸው ይዤ ወደ ኡስታዜ ወደ ሼህ ሙሃመድ ሃመዲን አመራው፣ እሳቸው አላህ ይጠብቃቸው ቁርአን ውስጥ አስር የጥቢ ጥቅስ ወርዶ ነበር የሚል የለም፣ ካለ ሃዲሱን አሳየኝ አሉኝ፣ እሺ ብዬ ከሚሽነሪዎች የለቀምቁትን ከነብጉሩ ላሳያቸው ስል በቃላቸው ያውቁት ነበርና በኦርጅኑ አርቢኛው እንዲህ አስቀመጡልኝ፦ ኢማሙል ሙስሊም መጽሃፍ 8 ቁጥር 3421: حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى، قَالَ قَرَأْتُ عَلَى مَالِكٍ عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ أَبِي بَكْرٍ، عَنْ عَمْرَةَ، عَنْ عَائِشَةَ، أَنَّهَا قَالَتْ كَانَ فِيمَا أُنْزِلَ مِنَ الْقُرْآنِ عَشْرُ رَضَعَاتٍ مَعْلُومَاتٍ يُحَرِّمْنَ . ثُمَّ نُسِخْنَ بِخَمْسٍ مَعْلُومَاتٍ فَتُوُفِّيَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَهُنَّ فِيمَا يُقْرَأُ مِنَ الْقُرْآنِ . አይሻ እንደተረከችው ከቁርአን *ጋር* فِيمَا አስር ግልጽ ጥቢ ጋብቻን ህገወጥ ማድረግ ወርዶ ነበር፣ ከዚያም በአምስት ጥቢ ተሻረ፣ የአላህ መልእክተኛ ሲሞቱ ከቁርአን *ጋር* فِيمَا ነበረ። ችግሩን አሁን ተረዳሁት፣ ሃዲስ ላይ ያለው ቃል ከቁርአን ጋር እንጂ ቁርአን ውስጥ ወርዶ ነበር አይልም፣ ፊማ فِيمَا ጋር*with* እንጂ ፊ فِي ውስጥ*in* አይደለም፣ ነጥቡ ይህ ነው፣ ሃዲሰል ነበውይ ሆነ ሃዲሰል ቁድስይ ከቁርአን ጋር የወረዱ እንጂ ቁርአን አይደሉም፣ አስር የማጥባት ጥቅስ ከቁርአን ጋር ወርዶ በአምስት ጥቢ የተሻረ ነው፣ ነቢያችን ሃዲስ ላይ የሚመጡትን ህጎች በሌላ ሃዲስ ይሽሩት ነበር፦ ኢማሙል ሙስሊም መጽሃፍ 3 ቁጥር 675: حَدَّثَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ مُعَاذٍ الْعَنْبَرِيُّ، حَدَّثَنَا الْمُعْتَمِرُ، حَدَّثَنَا أَبِي، حَدَّثَنَا أَبُو الْعَلاَءِ بْنُ الشِّخِّيرِ، قَالَ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَنْسَخُ حَدِيثُهُ بَعْضُهُ بَعْضًا كَمَا يَنْسَخُ الْقُرْآنُ بَعْضُهُ بَعْضًا ቁርአን በሌላ አንቀጽ እንደሚሻር ሁሉ የአላህ መልእክተኛም ትዕዛዛቸውን በሌላ ትዕዛዝ ይሽሩ ነበር። መደምደሚያ ስለዚህ ፍየል በላችው የተባለው የውግራትና የአስር ጥቢ ቃላት ከመነሻው ደይፍ ቢሆንም ሙግቱን ለማጥበብ እንቀበለው ቢባል እንኳን የሃዲስ ክፍል እንጂ የቁርአን ክፍል አይደለም፣ ከዚያም ባሻገር ፍየሏ የበላችው ወረቀቱን እንጂ የሰሃባዎችን ቀልብ አይደለም፣ ቁርአን የአላህ ቃል ነው፣ የምናመልከው አላህ ደግሞ ቃሉ የመጨረሻ ወህይ ስለሆነ ይጠብቀዋል፣ የሰው ልጅ ቁርአንን መሰረዝና መደለዝ፣ መጨመርና መቀነስ፣ ማረምና ማስተካከል አይችልም፦ 15:9 እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ ወሰላሙ አለይኩም
Показать все...
4የረመዷን_ፈታዋ_በዛዱል_መዓድ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp35.19 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.