cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Normal ስፖርት

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
260
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚨ሰበር እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊውና ተስፈኛው ተጫዋች ሜሰን ግሪንውድ በሴት ልጅ ላይ ጥቃት በማድረስና በአስገድዶ መድፈር ወንጀል በመጠርጠር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። @normalsport
Показать все...
አሽራፍ ሀኪሚ ከካሜሮኑ ጄሬሚ (2008) ቡሀላ በአንድ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ሁለት ጎሎችን ከቀጥታ ቅጣት ምት ማስቆጠር የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል ። @Normalsport
Показать все...
ቨርጂል ቫንዳይክ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታውን ካደረገ በኋላ (12) ከየትኛውም ተከላካይ የበለጠ የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል። @normalsport
Показать все...
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ቀዳሚ ተጫዋች መሆን ችሏል በአውሮፓ ምርጥ 5 ሊጎች ውስጥ ብዙ ጨዋታ በማሸነፍ. @normalsport
Показать все...
በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ረጅሙ የተከታታይ የማሸነፍ ጉዞ 18 - ማን ሲቲ 2017 18 - ሊቨርፑል 2019-20 17 - ሊቨርፑል 2019 15 - ማን ሲቲ 2019 15 - ማን ሲቲ 2020-21 14 - አርሰናል 2002 13 - ቼልሲ 2016 12 - ማን ዩናይትድ 2000 @normalsport
Показать все...
በኢትዮጵያ የሚገኝ ብቸኛዉ የታላቁ የ B/R Football እንሆ ለናተ ቻናሉን join በማለት ፈጣን መረጃ ያግኙ
Показать все...
Join
በኢትዮጵያ የሚገኝ ብቸኛዉ የታላቁ የ B/R Football እንሆ ለናተ ቻናሉን join በማለት ፈጣን መረጃ ያግኙ
Показать все...
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮታሪኮች ተጨማሪ በዚህ ቻናል ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን😉
Показать все...
#JOIN✨
#OPEN😍