cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Nebizeyne...best Menzumas

♥Selwaten medegagem♥ ♥Yawetal ke wenjel hemam♥ ♥Seli enebal beken beken♥ ♥Endiyatetan kehawdu alem♥ 2:00 ●━━── 4:30 ⏪ ⏩ @Nebizeyna #በዚህ_ቻናል 👉የሀድራ ላይ ኢሽቆች 👉የድሮ መንዙማዎች 👉አዲስ መንዙማዎች 👉ነሺዳዎች 👉አውራድ 👉ታሪኮች For any comment contact me @REMUzBEST

Больше
Япония5 200Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
901
Подписчики
-124 часа
-157 дней
-4730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

08:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
ረመዳን የራህመት ወር ኡስታዝ አይመን ዙልፊቃር ክፍል 1 || Telegram 👇 Join ያድርጉ     @maraki_neshida2
Показать все...
ረመዳን_የራህመት_ወር_ኡስታዝ_አይመን_ዙልፊቃር_ክፍል_1_alfarukmultimediaproduct.mp433.78 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወዳጅ ዘመድዎን እንዲሁም ሙስሊም ወንድምና እህትዎን ረመዳን ከሪም ለማለት ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች የተመቸዎትን መርጠው ይላኩ በዛውም ቻናላችንን ሼር ያድርጉ 🧕👳‍♀ SHARE ⊰᯽⊱┈──╌❊╌──┈⊰᯽⊱ የቴሌግራም ቻናል - 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ @Umete_Resul ꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂ ⊰᯽⊱┈──╌❊╌──┈⊰᯽⊱
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ታላቅ_የምስራች_ዜና 💚💛❤ ሀበሻ ኢጅቲማ ታህሳስ 28-29-30 ዘንድሮም ሊካሄድ ነው!🔊🔊 ታላቁ የአለም ኢጅቲማዕ በውቢቷ ቡታጅራ ታህሣሥ 28 29 እና 30 ከ20 በላይ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ ከ8ሺ በላይ ጀመአዎች(ጀመአ ነው ያልኩት ሰዎች አላልኩም🙄) ይገኙበታል ልቡን አንድ አድርጎ ስለ ኡመቱ ይወያያል ዱአ እና ዳዕዋ ያደርጋል ሙሀባ ይዘንባል የአላህ ራህመት ይወርዳል ሀበሻ ትደሰታለች እኛም ኢማናችን ታድሶ እንደሰታለን ኢንሻአላህ ❤ ከኢጅቲማው በፊት ፊሰቢሊላህ መውጣት ለኢጅቲማው ሩህ ነውና በቻልነው 4ወር 40ቀን ወይም 3ቀን ወጥተን ኢማናችንን አድሰን ለኢጅቲማው ሩህ እናበጅለት ሰይዳችን(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 124ሺ ሰሃቦቻቸውን ሙሉ ኢጅቲማዕ ሰብስበው ነበር ሰሀቦቹም ዳዕዋ ለማድረግ በአለም ላይ ተበትነው ነበር እኛም ኢንሻአላህ ከኢጅቲማው በኋላ አለምን እየዞርን ዳዕዋ የምናረገበትን እድል አላህ ያመቻችልን❤ ይሄን መልዕክት ላልደረሳቸው አድርሱልኝ ❤ ቡታጅራ አንቀርም እዛው እንገናኝ👐💚😊😊
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተለቀቀ 🔥 ተለቀቀ 🔥 ተለቀቀ ሐያተል ዐለም በሙዐዝ ሐቢብ አዲስ የኦሮምኛ መንዙማ| 👇👇👇 https://youtu.be/43ujdQdGWSU https://youtu.be/43ujdQdGWSU https://youtu.be/43ujdQdGWSU ****
Показать все...
ሀያተል አለም |ሙሐመድ በሽር ወነዚር |HAYATEL ALEM |MUHAMMED BESHIR WENEZIR |MUAZ HABIB @iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ

ሀያተል አለም |ሙሐመድ በሽር ወነዚር |HAYATEL ALEM |MUHAMMED BESHIR WENEZIR |MUAZ HABIB @iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ _____________________ iNaya Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed, Video Clip, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian Menzuma and Nasheed industry. YouTube:

https://www.youtube.com/iNayaRecords

Telegram: t.me/iNayaRecords Facebook:

https://www.facebook.com/iNayaRecords

Make sure to subscribe to iNaya Records and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright @2022: iNaya Records Inc. If you want to listen to all iNaya Records albums (in other genres as well) feel free to check our YouTube Channel.

https://www.youtube.com/iNayaRecords

ማንኛውንም አስተያየት እና መረጃዎችን ያድርሱን! ° አባል ለመሆን እና ከእኛ ጋር ስራ ለመጀመር @iNayaRecords_bot ላይ ያነጋግሩን! ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን! #iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube #Menzuma

Фото недоступноПоказать в Telegram
የምታዩት ደስ የሚል ቀደምት የቱርክ ሃገር ልማድ ነው:‐ መስጂድ ውስጥ፣ በመንገድ ላይ፣ በቤት ውስጥ ወይም በማንኛውም ቦታ የተፈቃሪው [ﷺ] ስም ሲጠራ እጃቸውን ልባቸው ላይ ይለጥፋሉ። ይህንን የሚያደርጉበት የሚደንቅ ምክንያት አላቸው።… የነቢዩ [ﷺ] ሥም ሲጠራ የሙእሚን ቀልብ ከቦታው ተነስቶ በናፍቆት ክንፍ ሊበር ይደርሳል። ስለዚህ ሰውየው እጁን በልቡ ላይ አድርጎ ያረጋጋዋል። በተናፋቂው ሐውዳቸው ላይ እስከሚያገኛቸው ድረስ እንዲታገስ ያባብለዋል! ዐጂብ ነው!… : በኑሩ ምድር፣ ከጀነቱ ጨፌ፣ በሸፊዓችን [ﷺ] አቅራቢያ ያላችሁ ሰዎች ታድላችኋልና በዚያራችሁ ላይ አስታውሱን። ምርጣችንን ሰልሙልን! አላሁመ ሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ!❤ ------------------------------------ በዚ ያገኙናል ➷➷➷➷➷➷➷ △Tᴇʟᴇɢʀᴀᴍ Cʜᴀɴɴᴇʟ ➛@Ottoman_king
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቅርብ ቀን በከተማችን #ዝግጁ_ናቹ_? #ሁላችንም_በዱዓ_እንበራታ_ያ_ጀመዐ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ጉዞ_#የመውሊድ_አሻራ #በኡለሞቻችን_መንገድ_ህያው_ነን #መውሊድ_ለአንድነታችን ለሁላችንም በሁሉም መሃበራዊ አውታመረብ የማስታዎቅ ስራ እንድስራ በትህትና እንጠይቃለን @telegram @Facebook @Twitter @imo @instagram አዝጋጅ ነጃሺ የኢስላማዊ ማህበር ሃዋሳ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.