cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AJ.All in one

Fun Fun and only Fun Funny videos Life Quotes Funny pics Music(with lyrics) Music covers Happy hours Bla bla bla

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
159
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

10.06 KB
...ፍቅርን መጠየቅ ፈራለው🙇‍♀ እንዴት ብዬ ነው ምነግረው🤦‍♀🤦‍♀ ....አትፍራኝ አትሽሸኝ🏃 ባንተ ያምራል አነጋግረኝ...❤️❤️❤️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 @makdaget 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @mekdi668 @mekdi668
Показать все...
1.40 KB
🌟 የተመረጠ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፍቅር ጥቅሶች እንዲሁም የተለያዩ የፍቅር አባባሎች ግጥሞች ፎቶግራፎች ደብዳቤዎች በየቀኑ ያገኛሉ❤️❤️❤️❤️💔💔💔
Показать все...
❤የፍቅር ጥቅሶች❤️
💋የፍቅር ደብዳቤዋች💋
😍የፍቅር ታሪኮች😍
💎የፍቅር ደብዳቤዋች💎
🌹የፍቅር ግጥሞች🌹
😘የፍቅር ልቦለዶች😘
🌹ሁሉንም በአንድ ላይ ይቀላቀሉን🌹
❤ሰለሞን ቦጋለ እና ዳናይት መክብብ ተሞሸሩ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ሙሉዉን መረጃዉን ለማግኘት JOIN ይበሉ
Показать все...
💝💝የሰርግ ፎቶዎችን ለማየት💝💝
💖💖💖ዳኒ እና ሰሌ💖💖💖
🌹🌹🌹🌹OPEN🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺JOIN🌺🌺🌺
❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣ እስቲ ለዚ ቤተሰብ ፍቅራችንን እንግለፅ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
Показать все...
377👍
yea am rich bi***tches😝😝😝😝😝😎😎😎😎
Показать все...
I have not laughed liked this in a while😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Показать все...
4.32 KB
😢 #አስለቃሽ_____የቴሌግራም #ፕሮፋይል #ክፍል 3️⃣ ✍️ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ " ብቻዬን ክላሴ ተቀመጥኩኝ፤ የምወዳትን እናቴን እንኩዋን እንደወትሮው ላስቃት፣ ላጫውታት አቅም አጣሁ! የደስታዬን ቁልፍ ተነጥቄ አሁን አልቅሼ ላስለቅሳት እንጅ ስቄ ላስቃት ባለመቻሌ ራሴ ላይ ቆልፌ ተገለልኩ እኔ በማላወቀው ሰው ፍቅር መውደቄ ሳያንስ ቅጡ በጠፍው ለወሬ በማይመች ጉዳይ ኡሚ ለምን ታልቅስብኝ!!? ጥበቃው አልሰለቸኝም ፀሀይ ለጨረቃ ቦታዋን ለቃለች፤ ግን አሁንም የለም፡፡ የሴትነት ክብር ኩራቴንም ትቸ ጧት እሱን ፍለጋ መሄድ እንዳለብኝ ወሰንኩኝ ግን ወዴት ሂጄ እፈልገዋለሁ ?? ግን telegram አይገባም ብየ ተስፋ ቆርጨ ልወጣ ስል አረንጓዴ አበራ፡፡ ልቤ በደስታ ብዛት ዘለለች አይኖቼ በእንባ ተሞሉ! እጆቼን ከኪቦርድ ጋር ለማገናኘት ብሞክር እንባየ ጭጋግ ሆኖ እንዳላይ ከለከለኝ እጆቼም ሰነፉ አልፈጥንልኝ አለኝ፡፡ በዚህ መሀል ከኔ የሱ መልእክት ቀድሞ ደረሰኝ፡፡ ...." አሰላሙ ዐለይኪ ሂክማ እንዴት ነሽ? በቃ ስጠፋ እንዲህ ትረሽኛለሽ ማለት ነው!? እኔ ግን በችግር በውጥረት ውስጥ ሁኜም አስብሻለሁ ግን ምን ላድርግ ስልክሽ የለኝም" ብሎ የሱን ስልክ ቁጥር ላከልኝ ከዚህ ቡኋላ መግደርደርም ሆነ ስሜቴን መደበቅ አልችልም በጠፋበት ጊዜ ምን ያህል እንደተጨነኩ እንደናፈቀኝም ጭምር በድፍረት ነገርኩት፡፡ ከዚህ ንግግራችን ቡኋላ ስልክ ቁጥር ተለዋወጥን፡፡ በስልክ ቀን ላይ እሱ ደውሎ ከትምህርት ስመለስ ስናወራ ዋልን፡፡ .....እኔም ደፍሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እምቢ እንደማትለኝ እርግጠኛ ነኝ አልኩት ......እሱም ጠይቂኝ እምቢ አልልሽም አለኝ፡፡ ..........ፎቶህን እኮ አላክልኝም እኔን ግን በፊት profile ሳረግ ታቀኛለህ በአካልም አቅሻለሁ ብለህኛል ....ዛሬ በፎቶ ባቅህ በጣም ደስተኛ ነኝ አልኩት ........ እሺ ምን አሻሽ አሁን telegram ግቢ እልክልሻለሁ አለኝ ፡፡ እኔም ስልኩን ዘግቼ telegram ዳታየን አበራሁ እሱም ገብቶ የእሱን ፎቶ ላከልኝ፡፡ እኔም ጀዛከ ሏህ ብየ ፎቶዉን ማየት ጀመርኩ .... ሱብኋን አሏህ ....( ከጎዶሎ ባህሪያት ለተጥራራው ጌታ ጥራት ይገባው) (( ለመደነቅ አንዳንዴ ቃሏን* ሱብኋን አሏህ * የምትለውን እንጠቀማለን)).... ቁንጅና ከጠበኩት በላይ ፂሙ አለባበሱ የሚያምር እድሜዉ በእኔ እኩያ የሚሆን መልከ መልካም ቆንጆ ሁኖ አገኘሁት፡፡ የእኔ እና የእሱን ዉበት ማወዳደር ጀመርኩ እኔም ቆንጆ ነኝ ሀይደርን ለትዳር እመጥነዋለሁ ብየ አሰብኩኝ፡፡ አዳሬን በደስታ የእሱን ፎቶ እያየሁ እያደነኩ ደስ የሚል እንቅልፍ ወስዶኝ አደረ፡፡ ጧት ከእንቅልፌም ስነሳ በደስታ እየተፍለቀለኩ ነበር፡፡ ኡሚ ሁኔታዬ ግርምትን ፈጥሮባት " ዛሬ በጧት ምን ተገኘ!?" ብላ ጠየቀችኝ፤ እኔም ደስ የሚል ህልም አይቼ ነው ብዬ ጥያቄውን አለባብሼ አለፍኩት፡፡ ከትምህርት እንደወጣሁ ደወለልኝ ተቻኩዬ ስልኩን አነሳሁት፡፡ በስልክ ስናወራ በደስታ ብዛት የልብ ምቴ ፈጠነ፡፡ " ድምፅሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል!!" አለኝ፡፡ እኔም ደስተኛ መሆኔን ገለፅኩለት፡፡ በልቤ ያዳፈንኩትን ፍቅሩን እንዲቀጣጠል የሚያደርገውን ቃላት በጥያቄ መልክ ተነፈሰ " ሂኩ እኔ አንችን በአካል እስከማገኝሽ ቸኩያለሁ ትምህርት ቤት ስትሄጂ አይሻለሁ ሁሌ እከታተልሻለሁ ግን አንቺን በአካል ለማዉራት ፈራሁ ....መቼ ነዉ የምንገናኘዉ ????አለኝ ......እኔም ብዙ ካሰብኩ ቡኋላ እሁድ ሀያአራት ሰፈር አካባቢ የሚጀኘዉ ዞላ ሆቴል አስር ሰአት ላይ እንገናኛለን ተባባልን ስልኩ ተዘጋ እሁድ እስከሚደርስ በጣም ቸኮልኩ፡፡ እንደምንም ብሎ እሁድ ደረሰ የምለብሰዉ ልብስ ለመልበስ አንዱን ሳማርጥ ይሄ ያምራል ይሄ አያምርም እያልኩ በስንት ከራሴ ጋር ጭቅጭቅ አንዱን ልብስ መርጬ ለበስኩኝ በቀጠሮ ሰአት ቀድሜ እኔ ዘጠኝ ተኩል ሲል ደረስኩኝ ፡፡ ሀይደርም አስርጉደይ ለአስር ሲል ዞላ ሆቴል ደረሰ እሱ ከቀጠሮዉ አስርደቂቃ ቀድሞ ሲደርስ እኔ ግን ከቀጠሮዉ ሰላሳ ደቂቃ ቀድሜ ነበር የገባሁት የሀበሻ ቀጠሮ የሚባለዉ ነገር እኛ ጋር አይሰራም ያስብላል፡፡ .... .....ሀይደር ሲመጣ የሚያምር ዶልፊን የቤት መኪና ይዞ ነበር የመጣዉ፡፡ ግን እኔ መኪና ይኑረዉ አይኑረዉ የማቀዉ ነገር የለም....ለምን በtelegram እና በስልክ ስናወራ ስለአለዉ ንብረት የተነጋገርነዉ ነገር የለም ነበር፡፡ መኪናዉ ለኔ ምንም አልመሰለኝ ብቻ በአካል ሳየው አለባበሱ በሱና ነው አነጋገሩ በእርጋታ ነው በአጠቃላይ የሙስሊም አዳብ አለው፡፡ እንዳሰብኩት ሆኖ ሳገኘው በጣም ተደሰትኩ! ንግግሩ ቀልብን ይስባል፡፡ እኔ ከማወራ ለጆሮ ልስልስ ብሎ የሚሰማውን ንግግሩን መስማት መረጥኩ፡፡ አሰላሙ ዐለይኪ ሂኩ አለኝ .....ወዐለይከ ሰላም እንዴት ነክ ሀይደር ........ በአካል መቼም አታቂኝም አለኝ.. አዲስ አበባ የዘጠኝ ብሔረሰብ መኖሪያ ነች የሰዉ ብዛት እንኳን ሀይደርን ላቀዉ ጎረቤቶቻችንን እንኳ የማናቅ ብዙ ነን ሰዉ ጠዋት ለስራ ይወጣል ማታ ይገባል ስለሆነም እሱ ቢያቀኝም እኔ ግን በአካል ሳየዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ፡፡ የሚበላ እና የሚጠጣ ካዘዝን ቡኋላ እስከሚመጣ ሀይደር ሂኩ ተጫወቺ አለኝ፡፡እኔም እሺ አልኩኝ "ሂኩ ግን አንድ የደበኩሽ ነገር ግን አለ እባክሽ እንዳትቀየሚ!" አለኝ እንደመደንገጥ ብየ የደበቀኝን ለማወቅ እየጓጓሁ "እእ ምንድነው የደበከኝ!?" አልኩት፡፡ #ክፍል 4️⃣ ይ.............ቀ......... ...........ጥ..........ላ.............ል አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ ሼር በማረግ ለሁሉም ያድርሱ!! ሙሉ ታሪኩን ለመከታተል ⇩⇩⇩⇩⇩ https://t.me/abd1047
Показать все...
AJ.All in one

Fun Fun and only Fun Funny videos Life Quotes Funny pics Music(with lyrics) Music covers Happy hours Bla bla bla

🇰🇭 In Cambodia , it is forbidden by law to play with water guns. 🇦🇸 Forgetting your wife's birthday is considered a crime in Samoa. 🇵🇫 In France, it is illegal to name your pig Napoleon. 🇹🇭 In Thailand , it is forbidden to leave your house without wearing underwear. 🇦🇺 In Australia, it is forbidden to intentionally disrupt a wedding or funeral. Guilty persons will face $10,000 or two years’ imprisonment. 🇩🇰 In Denmark, the penalty for a man saying to his wife that she is “uglier than her mother” is up to one year imprisonment. 🇦🇺 In Victoria, Australia, only a qualified electrician is allowed to change a light bulb. 🇬🇧 in England prohibits people to die in the House of Parliament. Worst part about this law is there is no way of punishing the criminals who commit it.😂😂
Показать все...
💔አንተ የብቸኝነትን ምሬት ስትናገር ሌላው ሰለአንተ ናፍቆት ምሬት ያወራል ከአንተ ጋር እንዲሆንም ይመኛል❤️ ✎ ◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆ || 📩 @makdaget ADMIN EX lemiflgu👇👇 @mekdi668
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.