◈ሀላል ዳዕዋ◈
ወቁል ረቢ ዚድኒ ኢልማ ወቁል ረቢ ዚድኒ ኢልማ ሀሳብ አስተያየት ካለዋት @Mamaaa_bot @Islamiccommont_bot የመወያያ ግሩፓችንን መቀላቀል ከፈለጉ @daruselamm
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
3 598
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
🌼ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው፤ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም!!🌼
ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ(ረ.ዐ)
@endallahyetale
"ወንድሙን በሚስጥር የመከረ ሰው እውነትም መከረው፤በአደባባይ የመከረው ሰው በርግጥም አዋረደው
ኢማሙ ሻፊዒ
@endallahyetale
ዱንያ ውስጥ ትልቁ ትርፍ ነፍስህን አላህ በሚወዳቸው እና ለቀጣይ ህይወቷ በሚጠቅማት ነገሮች ላይ ማጨናነቅ ነው!!
@endallahyetale
💜 ወደ ምትወደው ነገር
የሚወስድህ መንገድ...
መጀመሪያ በምትጠላቸው ነገሮች
በኩል ያሳልፍሃል
@endallahyetale
Фото недоступноПоказать в Telegram
ብቻህን ስትሆን እና ብቸኝነት ሲሰማህ የሆነን ሰው መናፈቅ የተለመደ ነው።😊
በደስታ ተወጥረህ ግን ሰውን መናፈቅ እውነተኛ ስሜት ነው።😍
@endallahyetale
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንድ ቀን ተጨምሮልሀል!
የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት!
@endallahyetale