cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

👑JESUS IS LOVE👑👑👑

" ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።" (የዮሐንስ ወንጌል 15:13) ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇👇👇 @Jesusislove12bot እንዲሁም መዝሙር ለመላክ 👇👇👇👇👇👇 @Holy_spritt Group 👇👇👇👇👇👇 @jesus_is_love1

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
531
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Daily Meditation
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 5) ---------- 41፤ ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ ሁለተኛውን ከእርሱ ጋር ሂድ። 42፤ ለሚለምንህ ስጥ፥ ከአንተም ይበደር ዘንድ ከሚወደው ፈቀቅ አትበል። 43፤ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። 44-45፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። 46፤ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? 47፤ ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? 48፤ እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ።
Показать все...
😮 እውነተኛ የመዝሙር ማዕከል ቻናል መዝሙር ፈልጠው አተዋልን? ሙሉ አልበም ፈልገው ተቸግረዋልን? 🤔 MB እየበዛ ተሰላችተዋልን? 🤔 ✔️ እነሆ ይህን ችግር ሁሉ በአንድ ላይ የሚቀርፍ ቻናል😀፦ ከርሶ የምጠበቀውም መምረጥ ና መምረጥ ብቻ ነው።😘 👇👇👇
Показать все...
🎶አዳዲስ የአምልኮ መዝሙሮችን🎶
🎶ቆየት ያሉ የዱሮ ዝማሬዎችን🎶
🎶አስደናቂ የአምልኮ መዝሙሮችን🎶
🎶Live Worshipዎችን🎶
🎶ሙሉ አልበሞችን🎶
🎶Cover Songs🎶
🎵የኢንግሊዘኛ አዳዲስናቆየት ያሉ መዝሙር 🎵
🎗ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት🎗
🎯Channelሉን ይቀላቀላሉ🎯
የእለቱ ቃል 🗞 ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ¹⁷ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
Показать все...
የእለቱ ቃል 🗞 ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ¹⁷ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
Показать все...
Показать все...
✝ Spirit Way International Church - SWIC✝

(የዮሐንስ ወንጌል �?ዕራ�?? 1) ---------- 4፤ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። 5፤ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈው። @Gu_yo @EYAGAN1

📖የቃል ጊዜ📖
🎵🎶መዝሙር🎵🎶
📖Bible verses📖
📝Teaching 📝and Preachings 🎤
✝🔘Join us 🔘✝
ይ🀄ላ🀄ሉን
#አረሳውም ለኔ የከፈልከውን ዋጋ እየሱስዬ❤️ @JESUSlovingly143 @JESUSlovingly143
Показать все...
Musicብቻውን ትልቅ ደጋፊ የማይፈልግ የውስጥ የሚረዳ የማያስምስ እሱ ብቻውን ትልቅ በሬን ከፍተህ የገባህው እንባዬንም ካአይኔ ያበስከው እውነተኛ አፍቃሪዬ ያባበልከኝ መጽናኜ🔥😭🔥😭🔥😭🔥 ጌታ ትልቅነት በቃል አይገለጽ አንተ ከምዘምርህ ከቃላት በላይ ነህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 @k_youth_forGod @k_youth_forGod
Показать все...
. ሰው ያረገኝ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ|Live Worship ⌚8:18 ደቂቃ | 💾 7.1 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 ✅ @adadisemezemur ✅ ✅ @adadisemezemur ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Показать все...
የልቤ ምት||-ዘማሪ እዮብ አሊ 🚩|New amazing Gospel song ይለያል❤️‍🔥 ⏰6:18📥62.3 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ đŸ’Ż sʜᴀʀᴇ💯 🗣ሼር á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ áˆˆá‹ˆá‹łáŒ† á‹ŤáŠŤááˆ‰ 🚩@JESUSlovingly143 🚩@JESUSlovingly143 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ── ❖ ── ✦ ── ❖
Показать все...