cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

M.H art🎨

ሰላም ቤተሰቦች 🤗 እጅግ በጣም አሪፍ የሆኑ ስእሎችን 😲 ነፃ ሊባል በሚችል ዋጋ ለሚወዱት ሰው ማጋራት ይችላሉ 😍 እንዲሁም ስራሆቼ ለሁሉም ሰው እንዲደርስ subscribe and share 🙏 ለምርቃት 🧑‍🎓 ለሰርግ👰 ለልደት🎁 ለፍቅረኛዎ 💝 እና ለቤተሰብ አጋሮ የማይረሳ 🎁 ለመስጠት👇 0996013105&0965655398 ይዘዙን

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-1130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
Фото недоступно
ልስልክ ስሞክር ውበትክን ልገልፀው መልክክን ልስለዉ ስምክር ስዳክር ሌሊቱ ይነጋል ቀኑማ ይሮጣል እልፍ ብራናዎች አእላፍ ብዕሮች ባንተ መልክ ያልቃሉ ማለቴ ይወድቃሉ ...........ልስልክ ስሞክር ፀሀይ ትጠልቅና ደመናንም ከታ ከዋክብትን ትታ ሳይው ትለኛለች በውበትክ ቀንታ ...............እናማ ................ልስልክ ስሞክር ዘመናትም አልፈው ዘመናትን ተኩ እኔም ተቀይሬ ይኸው ግጥም ፃፍኩ ............ልስልክ ስሞክር ላጲሶቼ አልቀው ከመስመሬ ወጣው ............በእጄ ላጥፋው እንጂ ............ከምስልክ እዚህ {ገጣሚ ፍሬአዊት } (በወንድ ላላችሁኝ እነሆ) @negus2319
Показать все...
Фото недоступно
👍 1
Фото недоступно
Babi art academy 1st student በ 2016-03-23 ከቀኑ 9.00 ሰአት ላይ babi art academy ያስተማራቸውን ልጆች ሊያሰመርቅ ስለሆነ እርሶም በዚህ ቀን berta debela hotel እንዲገኙ ጋብዘኖታል ትኬቱ 100 ብር ብቻ ቢሽፍቱ
Показать все...
Фото недоступно
ታሪኩ እንዲነው ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳 ሴቷ እንዲህ አሰበች....
Показать все...
ሙሉውን ለማንበብ...
Repost from M.H art🎨
በአስራ 8ተኛው መቶ ክፍል ዘመን ናፖሊዮን የእስራስ መሳሪያ የቁሳቁስ ቅንጅት ከሌላ ስፍራ ማስመጣት አስፈላጊ አለመሆኑን ተገንዝቦ ኮንቴ የሚባለውን ሰው መተኪያ እንዲያዘጋጅ ጠየቀው ኮንቴም ሸክላ ከሰል ውሀና ማጣበቂያ በማዋሀድ በመጥበስና በእንጨት ውስጥ በማድረግ መልካም ውጤት አቀረበ ። ይህ ነው እንግዲህ የዛሬው እስራስ ቅድመ አመጣጥ ። የግራፍይት እርሳሶች አይነት የሊድ ወይም የከሰል እስራሶች ልዩ ልዩ አመዳደብ ሲኖራቸው እነርሱም ከጠንካራነት ወደ ልስላሳነት ደረጃ ይሸጋገራሉ ።ጠንካራው ነጣ ያለ ግራጫ ሲሆን ለስላሳው ጉልህ መስመሮች ጠቆር ባለ መልኩ ለመስራት ይጠቅማል። ከጠንካራ ወደ ለስላሳ የተሰጠው አመዳደብ ጠንካራ ከ9H:8H:7H:6H:5H;4H: መካከለኛው ke 3H..2H..H.HB. ቢ ሲሆኑ ለስላሳው ከ2B.3B.4B.5B.6B.7B.ናቸው ።የአመዳደቡ ደረጃ በስእሉ የተመለከተ ስለሆነ ግልቅ ነው ። ከላይ ከተጠቀሱት ውስጥ ለጊዜው ለስእል ስራ በአማካኝ ደረጃ ከማንኛውም ሱቅ ማግኝት የሚቻለው HB ስለሆነ በአካባቢው በሚገኝው ሁኔታ መስራት ነው ።ከተገኘB ወይም 2B ለስላሳ እርሳስ ለስእል አሳሳል ለጥላና ብርሀን ጉልህ ሆኖ ያሳያል ማለት ነው ።
Показать все...
1
Фото недоступно
3👌 2
Фото недоступно
Фото недоступно