cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

️🌙ኢስላም የሰላም መንገድ🌙️

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>> ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? አል–ፉሲለት ምዕ41:33 t.me/MuslimNegnEneSul t.me/MuslimNegnEneSul 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

Больше
Рекламные посты
321
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ሙእሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና የዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደ ግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆንም ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ።
130Loading...
02
ለመገምገም፣ ለመታዘብ፣ ለመፈተን፣ ምንነቱን ለማወቅ ብላችሁ ሰው አትቅረቡ፡፡ ከዚያ የዚህ ዓይነት ሰው ነው እንዴ! ደህና ሰው ይመስለኝ ነበር ልትሉ፡፡ አቤት ሰው እኮ የለም! ልትሉ፡፡ ወዳጆቼ! በዚህች ምድር ስትኖሩ ብዙ ሕይወታችሁ ከራሣችሁ ጋር ይሁን፡፡ ብዙ ጥረታችሁም ራሳችሁን በማነጽ ላይ ያተኩር፡፡ ሰዉን ስትቀርቡ ኒያችሁ ለመጥቀምና ከሱም ለመጠቀም ይሁን፡፡ መጀመርያ በመጥፎ እሳቤና ንያ ከቀረባችሁ ምንም የምታተርፉት ነገር አይኖርም፡፡ ነገ አላህ ፊት ስለራሱ እንጂ ስለሌላው የሚጠየቅ ማንም የለም፡፡ የአላህ እዝነት ቀጥሎም ሥራህ ነው ከጉድ የሚያወጣህ፡፡ ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
160Loading...
03
* ከባድ ነው ብለን የምናስበው ነገር ለአላህ ቀላል ነው፤ * ትልቅ ነው ብለን የምሰጋው ለአላህ ትንሽ ነው፤ * እሩቅ ነው ብለን የምንፈራው ለአላህ ቅርብ ነው፤ * ዉስብስብ ነው ብለን የምንሸሸው ለአላህ ገር ነው፤ ኦ ይሔማ አይታሰብም ብለን የተውነው ለአላህ ምንም ነው፤ ወላሂ ምንም ነው፡፡ ብቻ ጉዳይህን ለርሱ ስጥ .. ለአላህ የሠጡት ነገር ሁሉ መላ አለው፡፡ ሶባሐል ኸይር ! https://t.me/MuhammedSeidAbx
210Loading...
04
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘውልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም‼ የምክር፣ የብርታት፣ የጥንካሬ፣ የአብሽር፣ የፍቅር ᎐ ᎐ ᎐ መብራት ።          ከረሳናቸውማ ክደናቸዋል‼
290Loading...
05
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘውልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም‼ የምክር፣ የብርታት፣ የጥንካሬ፣ የአብሽር፣ የፍቅር ᎐ ᎐ ᎐ መብራት ። ከረሳናቸውማ ክደናቸዋል‼
10Loading...
06
ቀናት ባለፉ ቁጥር በጣም እየተረዳሁ የመጣሁት ነገር ቢኖር፤ በዚህች ምድር ላይ የተረጋጋና የተሻለ ሕይወት እንደሚገባን ነው፡፡ ምቀኝነት የሌለበት፣ ክፋት የሌለበት፣ ሰዉን በክፉ መጠርጠር የሌለበት፣ ቅናትና የዐይን ቅላት የሌለበት፣ መጉዳትም ሆነ መጎዳት የሌለበት፤ አስረዳ፣ አብራራ፣ ምን ለማለት ፈልገህ ነው የሌለበት፣ መረበሽና ማስደንገጥ የሌለበት፣ ጥላቻና ስጋት የሌለበት፣ መጯጯህ የለሌበት፣ አዎ በቀሪው የሕይወት ዘመናችን ለኛ ጥሩ ሕይወት ይገባናል፡፡ ጁሙዓ ሙባረክ ሶባሐል ኸይር! https://t.me/MuhammedSeidAbx
300Loading...
07
የጁምዐ ቀን ሱናዎች -ሱረቱል ከህፍን መቅራት -ገላን መታጠብ -በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ -ሰለዋት ማብዛት -ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) ❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد❤️
1211Loading...
08
ያኔ ላቦራቶሪ ባልነበረበት፤ ደምህ ከፍ ብሏል፣ ሙቀትህ ጨምሯል፣ ስኳርህ ተባብሷል ... የሚል ወሬ በማንሰማበት ዘመን እኮ በጣም ተረጋግተን ነበር የምንኖረው።    ዛሬ ላይ የሚያሸብረን ነገር በዝቷል። ደሜ ከፍብሎ፣ ስኳሬ ጨምሮ፣ ሪሕ ተገኝቶብን᎐᎐᎐ እያልን በራሣችን ላይ ሽብር !! አንዳንድ ጊዜ በሽታን በመሸሽ ብቻ በሽታ ላይ እንወድቃለን። ሞትን በመፍራትም በተደጋጋሚ እንሞታለን። በጣም ተጠንቅቀን ከምንኖረው ይልቅ ዝምብለን የምንኖረው ኑሮ እንዴት ደስ ይላል መሠላችሁ😊 https://t.me/MuhammedSeidAbx
270Loading...
09

21Loading...
10
እድለኛ ነህ? ወይስ እድለ ቢስ? ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تُنْزَعُ الرَّحْمَةُ إِلَّا مِنْ شَقِيٍّ،﴾ “እዝነት (ለፍጡራን ማዘን) አይነጠቅም፤ እድለቢስ ከሆነ ሰው ካልሆነ በቀር።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል 4942
280Loading...
11
" ጀሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ "  ማለት ምን ማለት ነው?
410Loading...
12
በአላህ ላይ እውነተኛ መመካትን እንመካ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾ “እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 2344 ጁመዓ ሙባራክ
1621Loading...
13
ከትልልቆቹ ወንጀሎች በላይ… ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦ ﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثًا - الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ قَوْلُ الزُّورِ،﴾ “ከትልልቆቹም ወንጀሎች የበለጡ የሆነውን ወንጀል አልነግራችሁምን? ሶስት ግዜ ደጋጋሙት። #በአላህ_ማጋራት፣ #የወላጆችን_ሐቅ_መቁረጥና #የሐሰት_ንግግር ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 87
491Loading...
14
አልሐምዱ ሊላህ አነጋን ዛሬም፡፡ ሌላ ቀን ተጨመረልን፡፡ ከሚለወጡት፣ ከሚስተካከሉት አላህ ያድርገን፡፡ ዛሬም  አምላካችንን አላህን ይዘን፣ እሱን አምነን ተነሳን፡፡ እሱን አስካለን ምን እንሆናለን፡፡ አልሐምዱ ሊላህ፡፡ አንተን እያለኝ ምን እሆናለሁ ያ ረብ፡፡ ሲጨንቀኝ መጠጊያዬ፣ ስፈራ መሸሻዬ፣ ሲከፋኝ ከለላዬ፣ ግራ ሲገባኝ እምነቴ፣ ሲደክመኝ ብርታቴ፣ ስሰበር ድጋፌ አንተ ነህ፡፡ የምወድህ ጌታዬ … ሕይወት እንቆቅልሽ ስትሆንብኝ መልሴ፣ ስታረዝ ስራቆት ልብሴ፣ ነገር ሲጨልምብኝ ብርሃኔ፣ ባዶነት ሲሰማኝ ሙላቴ፣ የመኖር ትርጉሙ ሲጠፋኝ ምክንያቴ፣ … አንተ ነህና ዛሬም፣ ሁሌም አመሰግንሃለሁ፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
500Loading...
15
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።” https://t.me/MuslimNegnEneSul https://t.me/MuslimNegnEneSul
1711Loading...
16
ሳጠፋ ነፍሴ በእጅጉ ታሳዝነኛለች። እንዳትጎዳ ብዬ እሳሳላታለሁ። ለዚህም ሲባል ቶሎ ላርማት እሞክራለሁ። እያንዳንዱ ዉድቀቴና ዉርደቴ የማንም ሳይሆን የእጄ ዋጋ፣ የራሴ ሥራ ዉጤት እንደሆነ እገነዘባለሁ። አላህ ያለው ሁሉ ሐቅ ነው።  ጥፋቴን ወደማንም መግፋት አልፈልግም። በስህተቴ ማንንም አልወቅስም። ሁሌም የክብር ይሁን የንቀት፤ ከወዲያ በኩል የማገኘው ምላሽ ሁሉ የራሴ ሥራ ወይም ደግም ይሁን ክፉ የባህሪዬ ነፀብራቅ ነው ብዬ አምናለሁ። አንድ ደግ ሰው እንዲህ ይላሉ - "የእጄን ዉጤት በምሳፈረው ፈረስ ላይ ጭምር አያለሁ። በሚስቴ ምላሽ ዉስጥ አነባለሁ ።" ስለዚህ የሆነ ነገር ስናጠፋ ወይ ኃጢአት ላይ ስንወድቅ ወደማንም ሳይሆን ወደራሣችን እንጠቁም። ከራሣችን እንጀምር። ስህተታችንን እንመን። ለጥፋታችን ኃላፊነት እንውሰድ። ራሣችን ወድቀን እገሌ ጣለኝ፣ አሳሳተኝ አንበል። እኔ ስስተካከል እኔም ሌላዉም ይስተካከላል። ችግሩ ከራሴ ነው ማለትን እንልመድ። ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
1962Loading...
17
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት አንተ ከምታስበው በተቃራኒ ታስኬድሃለች፤ በማትፈልገው አቅጣጫ ታስጉዝሃለች፡፡ ሳታስበው ድንገት በሆነ መስመር ላይ፣ ፈጽሞ ባላሰብክ ቦታ ላይ ራስህን ታገኛለህ፡፡  ግና አንተ ያላሰብከው ቦታ፤ ያ የማትፈልገው አቅጣጫ አንተ ከምትፈልገዉና ከምትመኘው የተሻለ ይሆናል ማን ያውቃል፡፡                  አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
1882Loading...
18

19
“ይቆጣል አትናገሩት፡፡” ብለው እናት አባቱ ከሚፈሩት ነህን ?.. . ብንናገር ያኮርፍብናል ብለው ወላጆችህ ከሚሳቀቁብህ ነህን? ተስተካከል ይህ ጀግንነት አይደለም፡፡ አደጋ ላይ ነህ፡፡ አንተ ወላጆችህን ልትፈራ እንጂ ወላጆችህ አንተን ሊፈሩ አይገባም፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
771Loading...
20
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፦ #ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። #ለየትኛውም_ታማሚ_ቀልብ_መዳኛውና_መድሀኒቱ_አላህን_ማውሳት_ነው 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ #ንቁ_አላህን_በማውሳት_ልቦች_ይረካሉ
2133Loading...
21

22
#ኢስቲግፋር❔ ግርም ይለኛል የኛ ነገር ምላሳችን አስተጝፊሩላህ ይላል ልባችን፣ አካላችን ግን ወንጀሉ ላይ ነው ያለው!  ኢስቲጝፋር ማለት፦ ባደረጉት ወንጀል መፀፀት፣ ሁለተኛ ወደዛ ወንጀል ላለመመለስ ቃል መግባትና ቀሪ ህይወትን ለማስተካከል መወሰን ማለት ነው። አለቀ! እንደዚሁም የሆነ ወንጀል ትዝ ሲለን ብቻ መሆን የለበትም በተገቢው መልኩ ላልተወጣነው ግዴታችን፣ ለፈጠር ነው ጉድለትም ኢስቲግፋር ማደረግ አለብን።     ችግር ላይ ጭንቀት ላይ ካለን ተውበት እናድርግና ወደ አላህ እንመለስ። ማንኛውም ችግር የሚመጣብን በወንጀላችን እንደሆነ አላህ ነግሮናል የኸይሩን በር በወንጀላችን ዘግተን ለምን እያልን ማማረራችን በራስ ላይ ማሾፍ ነው። ስለዚህ👉      فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ                         «ወደ አላህም ሽሹ                  ወንጀል ልብን ይገላል!
891Loading...
23

24
#ትርፋማ_አቀማመጥ #ከዓሊሞች የተቀማመጠ ከ6 #ኪሳራ ወደ 6 #ትርፍ ይሸጋገራል *ከጥርጣሬ ወደ #እርግጠኝነት *ከእዪልኝ ስሙልኝ ስራ ወደ #ፍፁምነት *ከዝንጉነት ወደ #ንቃት *ከዱኒያ ክጃሎት ወደ #አኺራ_ፍላጎት *ከኩራተ ወደ #መተናነሰ *ከመጥፎ አስተሳሰብ ወደ #ቅንነት
770Loading...
25
#የአላህ_መልክተኛ_ﷺ_እንዲህ_ብለዋል፦ «የጁምዓ እለት አንዲት ሰአት አለች፣ አንድ የአላህ ባርያ ዱዓ አድርጎ ያቺን ሰዓት አይገጠምም፤ አላህ ዱዓውን ቢቀበለው እንጂ።»
700Loading...
26
🥀 #የጁመዐ_ቀን_ሱናዎች 🥀 👉 #ሲዋክ መጠቀም 👉 #ሻወር መዉሰድ 👉 #ጥሩ_ልብስ መልበስ 👉 #ወደ_መሰጂድ በግዜ መሄድ 👉 #ሱረቱል_ከህፈን መቅራት 👉 #በነቢያችን ላይ ሰለዋት ማወረድን ማብዛት ᎐᎐᎐ 🥀 #መልካም_የጁመዓ_ቀን 🥀
2341Loading...
27
ደስ የሚለው ነገር ... ጠዋት ላይ የምትወጣው ፀሐይ ብቻ አይደለችም፡፡ ለመኖር ተስፋ እንዲኖረን የሚገፋፉ መልካም ሰዎች፣ ማማረር እንደማይገባንና በሕይወት ለመቆየት ብዙ ምክንያት እንዳለን የሚመመክሩ ደጋግ ባሮችም አብረዋት ይወጣሉ፡፡  አላህን የሚያስታውሱን ዉብ ፊቶችም ይወጣሉ፡፡ ነግቶ እስክናያቸው የምንጓጓላቸው፣ የምንወዳቸው፣ የምንናፍቃቸው ሰዎችም ይወጣሉ፡፡  አላህ ያቆይልን። እናንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል በሉ፡፡ ተደሰቱ!። ሰዎችም ከአንደበታችሁ በሚወጣው ቃል ይደሠቱ፡፡ ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
2633Loading...
28
ስለራስህ ታሪክ አንተ የማታውቀዉን ሁሉ መልሰው ይነግሩሃል፡፡ አትከራከር፤ ዝምብለህ አዳምጣቸው ምን አደከመህ፡፡  የጉድ ዘመን፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
580Loading...
29
Media files
10Loading...
30
ግማሹ ኩራተኛ ነው ይልሃል፡፡ ሌላው እንደርሱ ያለ ትሁት ሰው ገጥሞኝ አያውቅም ይላል፡፡ አንዳንዱ ገና ስምህ ሲነሳ በርግጎ ይጠፋል፤ ሌላው ስላንተ አውርቶ አይጠግብም፡፡ ከፊሉ ያንተን መገኛ ሲያስስ ይውላል፤ ሌላው አንተ ያለህበት ምቾት አይሠጠዉም ይሸሻል፡፡ በአንድ አቋምህ ብቻ አንቅረው የተፉህ እንዳሉ ሁሉ፤ በአንድ አቋምህ የተነሳ ከልባቸው ሊያወጡህ የተቸገሩ አሉ፡፡ አንዳንዱ ለትችትህ ሲሽቀዳደም ሌላው ሲያድንቅህ ዉሎ ቢያድር አይደክመዉም፡፡ አንዱ እሱ ጥሩ ሰው ነው ሲልህ፤ ሌላው በጣም መጥፎ ነው ብሎ ይሞግታል፡፡ አውቀዋለሁ መልካም ሰው ነው የሚል እንዳለ ሁሉ አታውቁትም መሰሪ ሰው ነው ብሎ የሚከራከርም አለ፡፡ ያለምክንያት እንደሚጠሉህ ያሉ ሁሉ ያለምክንያት የሚወዱህም ብዙ ናቸው፡፡ ይህ ሁሉ አንድ እንግዲህ አንተው ብቻ ነህ። አንተ አንድ ነህ፤ ሰዎች ላንተ ያላቸው እይታ ግን ብዙ ነው። የተለያየ መልክን ስብእና ይዘህ በሰዎች ልብ ዉስጥ ትኖራለህ፡፡ ሁላችንም እንደዚያው ነን፡፡ አይግረመን፡፡ ብቻ ትክክል ለመሆን እንጣር፣ እውነትን ይዘን እንኑር፣ ከአላህ አንጻር እንሥራ፡፡ ለአላህ ስንሠራ የሰዎችን ጉዳይ የሚያስተካክልልን እሱ ነው፡፡  ይገርማል የአላህ ሥራ፡፡ ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
710Loading...
ሙእሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና የዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደ ግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆንም ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ።
Показать все...
ለመገምገም፣ ለመታዘብ፣ ለመፈተን፣ ምንነቱን ለማወቅ ብላችሁ ሰው አትቅረቡ፡፡ ከዚያ የዚህ ዓይነት ሰው ነው እንዴ! ደህና ሰው ይመስለኝ ነበር ልትሉ፡፡ አቤት ሰው እኮ የለም! ልትሉ፡፡ ወዳጆቼ! በዚህች ምድር ስትኖሩ ብዙ ሕይወታችሁ ከራሣችሁ ጋር ይሁን፡፡ ብዙ ጥረታችሁም ራሳችሁን በማነጽ ላይ ያተኩር፡፡ ሰዉን ስትቀርቡ ኒያችሁ ለመጥቀምና ከሱም ለመጠቀም ይሁን፡፡ መጀመርያ በመጥፎ እሳቤና ንያ ከቀረባችሁ ምንም የምታተርፉት ነገር አይኖርም፡፡ ነገ አላህ ፊት ስለራሱ እንጂ ስለሌላው የሚጠየቅ ማንም የለም፡፡ የአላህ እዝነት ቀጥሎም ሥራህ ነው ከጉድ የሚያወጣህ፡፡ ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
Показать все...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

* ከባድ ነው ብለን የምናስበው ነገር ለአላህ ቀላል ነው፤ * ትልቅ ነው ብለን የምሰጋው ለአላህ ትንሽ ነው፤ * እሩቅ ነው ብለን የምንፈራው ለአላህ ቅርብ ነው፤ * ዉስብስብ ነው ብለን የምንሸሸው ለአላህ ገር ነው፤ ኦ ይሔማ አይታሰብም ብለን የተውነው ለአላህ ምንም ነው፤ ወላሂ ምንም ነው፡፡ ብቻ ጉዳይህን ለርሱ ስጥ .. ለአላህ የሠጡት ነገር ሁሉ መላ አለው፡፡ ሶባሐል ኸይር ! https://t.me/MuhammedSeidAbx
Показать все...
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘውልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም‼ የምክር፣ የብርታት፣ የጥንካሬ፣ የአብሽር፣ የፍቅር ᎐ ᎐ ᎐ መብራት ።          ከረሳናቸውማ ክደናቸዋል‼
Показать все...
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘውልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም‼ የምክር፣ የብርታት፣ የጥንካሬ፣ የአብሽር፣ የፍቅር ᎐ ᎐ ᎐ መብራት ። ከረሳናቸውማ ክደናቸዋል‼
Показать все...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

ቀናት ባለፉ ቁጥር በጣም እየተረዳሁ የመጣሁት ነገር ቢኖር፤ በዚህች ምድር ላይ የተረጋጋና የተሻለ ሕይወት እንደሚገባን ነው፡፡ ምቀኝነት የሌለበት፣ ክፋት የሌለበት፣ ሰዉን በክፉ መጠርጠር የሌለበት፣ ቅናትና የዐይን ቅላት የሌለበት፣ መጉዳትም ሆነ መጎዳት የሌለበት፤ አስረዳ፣ አብራራ፣ ምን ለማለት ፈልገህ ነው የሌለበት፣ መረበሽና ማስደንገጥ የሌለበት፣ ጥላቻና ስጋት የሌለበት፣ መጯጯህ የለሌበት፣ አዎ በቀሪው የሕይወት ዘመናችን ለኛ ጥሩ ሕይወት ይገባናል፡፡ ጁሙዓ ሙባረክ ሶባሐል ኸይር! https://t.me/MuhammedSeidAbx
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram