ru
Feedback
Manchester United Ethiopian Fans

Manchester United Ethiopian Fans

Открыть в Telegram

🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች  ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Manchester United Ethiopian Fans

Канал Manchester United Ethiopian Fans (@mutdethiopia) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 40 573 подписчиков, занимая 1 627 место в категории Спорт и 873 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 40 573 подписчиков.

Согласно последним данным от 30 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 2 057, а за последние 24 часа — -96, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.80%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 1.38% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 326 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 561 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 4.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች  ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 01 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Спорт.

40 573
Подписчики
-9624 часа
+5397 дней
+2 05730 дней
Архив постов
🔴 "ማንቸስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ ከ10 በላይ ተጫዋቾችን ሊያጣ ይችላል❗️" ሙሉ የጉዳት መግለጫ - ከSeptember 30 2026 ጀምሮ በማንቸስተር ዩናይትድ የህክምና
🔴 "ማንቸስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ ከ10 በላይ ተጫዋቾችን ሊያጣ ይችላል❗️" ሙሉ የጉዳት መግለጫ - ከSeptember 30 2026 ጀምሮ በማንቸስተር ዩናይትድ የህክምና ክፍል የተሰበሰበው መረጃ እንደሚያሳየው፣ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች እረፍት መልስ October 10 በኦልድ ትራፎርድ ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ለሚደረገው ትልቅ ጨዋታ ከ10 በላይ የሚሆኑ የዋናው ቡድን ተጫዋቾችን ሊያጡ የሚችሉበት አጋጣሚ ተፈጥሯል። - በአለም አቀፍ ጨዋታዎች ወቅት ኑሳር ማዝራዊ (ጀርባ)፣ ፓትሪክ ዶርጉ (ሀምስትሪንግ) እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ (ህመም) አዲስ ጉዳት ያስተናገዱ ሲሆን፤ ማርከስ ራሽፎርድ፣ ኮቢ ማይኑ እና ካርል ዳርሎው ደግሞ ከሀገራቸው ስብስብ ውጪ ሆነዋል። - እነዚህ በተጨማሪ እንደ አማድ ዲያሎ፣ ማቲያስ ደ ሊክት፣ ማኑኤል ኡጋርቴ እና ቶም ሂተን ያሉ የረጅም ጊዜ ተጎጂዎች በህክምና ላይ ይገኛሉ። ይኸውም በተለይ በመስመር ተከላካይ ስብስብ ላይ ከፍተኛ ክፍተት የፈጠረ ሲሆን፣ ዲዮጎ ዳሎት እና ሉክ ሾው ብቸኛ አማራጭ ሆነው እንዲቀሩ አድርጓቸዋል። #GGMU #MUEF

#በዚህ_ክረምት #በዚህ_ዝናብ 🌂 በድብርት #ከሚበርዳቹ ኑ ተቀላቀሉ በኛ አስደናቂ ቀልዶች ብርዱን #ይርሱ #የተመሰከረለት የሳቅ አለም የምታዩበት ቻናል ነው #ፈታ ለማለት ● #JOIN_REQUEST
#በዚህ_ክረምት #በዚህ_ዝናብ 🌂 በድብርት #ከሚበርዳቹ ኑ ተቀላቀሉ በኛ አስደናቂ ቀልዶች ብርዱን #ይርሱ #የተመሰከረለት የሳቅ አለም የምታዩበት ቻናል ነው #ፈታ ለማለት ● #JOIN_REQUEST 👉 Join Channel 👉 Join Channel 👉 Join Channel Powered by 🚀 Linkup

🔴 "እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር❗️" ሮይ ኪን በማንቸስተር ሲቲ ላይ የሰነዘረው ብርቱ ትችት - የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን (Roy Keane
🔴 "እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር❗️" ሮይ ኪን በማንቸስተር ሲቲ ላይ የሰነዘረው ብርቱ ትችት - የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ አምበል ሮይ ኪን (Roy Keane)፣ በማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ህግ መጣስ ክሶች እና የአመራሮቹ አካሄድ ላይ ያነጣጠረ ብርቱ ትችት ሰንዝሯል። ኪን በሜዳ ላይ የተመዘገቡት ስኬቶች በሙሉ ከሜዳ ውጪ በታዩ ህገ-ወጥ አሰራሮች ምክንያት ስማቸው መበላሸቱን ገልጿል። - በITV ስፖርት ስቱዲዮ ተገኝቶ አስተያየቱን የሰጠው ኪን፣ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ህግጋት መጣስ በተመለከተ ምንም ዓይነት ቅድመ-ሁኔታ ሳይያስቀምጥ ተናግሯል "እኔ ተጫዋች ብሆን ኖሮ፣ እነዚያን ሜዳሊያዎች 100% ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እጥላቸው ነበር። ምክንያቱም ይህ ማጭበርበር ነው"። - ኪን አክሎም፣ ባለቤቶቹ ህግ በማጭበርበር ደስተኛ በሆኑበት ክለብ ውስጥ ለተጫዋቾች እና ለአሰልጣኞች እውነተኛ የሆነ የስኬት እና የብቃት ደረጃን ማስጠበቅ በጣም አስቸጋሪ እንደሚሆን አብራርቷል። #GGMU #MUEF

🔴 አማድ ዲያሎ ከጉዳቱ በማገገም በሳር ሜዳ ላይ ልምምድ ጀምሯል❗️ - የማንቸስተር ዩናይትዱ ክንፍ ተጫዋች አማድ ዲያሎ (Amad Diallo) በቅድመ ውድድር የገጠመውን ጉዳት አሽንፎ በማገገም በካ
🔴 አማድ ዲያሎ ከጉዳቱ በማገገም በሳር ሜዳ ላይ ልምምድ ጀምሯል❗️ - የማንቸስተር ዩናይትዱ ክንፍ ተጫዋች አማድ ዲያሎ (Amad Diallo) በቅድመ ውድድር የገጠመውን ጉዳት አሽንፎ በማገገም በካሪንግተን በሳር ሜዳ ላይ የግል ልምምዱን መጀመሩን Roundtable ዘግቧል። - የ24 ዓመቱ አማድ በጉዳት ምክንያት የ2026/27 ውድድር አመት የመክፈቻ ጨዋታዎች ያመለጡት ሲሆን፣ በወቅቱ ለስድስት ሳምንታት ያህል ከሜዳ ይርቃል ተብሎ ተገምቶ ነበር። - ዲያሎ በማገገም ሂደቱ ላይ ጥሩ እድገት በማሳየት በሳር ሜዳ ላይ ኳስ የነካ ልምምድ የጀመረ ቢሆንም፣ ከማክሰኞው የዋናው ቡድን የጋራ ልምምድ ውጪ ሆኖ ለብቻው ሰርቷል። - ማንቸስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ October 10 በኦልድ ትራፎርድ ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ለሚጫወተው ጨዋታ ተጫዋቹ ይደርሳል ወይ የሚለው ገና አልተረጋገጠም። #GGMU #MUEF

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💥ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 💥 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???⚡️

Repost from N/a
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇👇 https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0

Repost from N/a
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

Repost from N/a
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአህያ ልጅ ምን ይባላል ❓ ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

Repost from N/a
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

Repost from N/a
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

Repost from N/a
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️