ru
Feedback
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት

የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት

Открыть в Telegram

Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል 👣የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት 👣 በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Man 👉psychology 👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ይወቁ ሀሳብ አስተያየት ካሎት እዚ ላይ ያስቀምጡልን 👇👇 @NEW_GENERATION_MODEL_Bot Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል👣

Больше
4 175
Подписчики
-224 часа
-227 дней
-10930 день
Архив постов
Wendi Mak - Kim Kim | ክም ክም - New Ethiopian Music 2026 (Official Video) #ፕሮዳክሽን_ማናጀር ፦ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) #ሎኬሽን_እና_ካስቲንግ፦ ሀዊኔ ፕሮሞሽን https://youtube.com/watch?v=zj0Irv392WU&si=aYeAcLsUKhGAzCWZ

#Urgent_Casting_Call ለነገ እና ለከነገ ወዲያ የአንጋፋ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንዲት ዋና ሴት ሞዴል እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ22 በላይ 👉ቁመት፦ከ1.80 በላይ 👉በጣም ቆንጆ የሆነች @Musiye @YeHawineLij @HawineArtPromotion

Dagi D x Mahlet Wendimu - New Ethiopian music 2026 - Marefiyaye - ማረፊያዬ ... ተለቋል ፕሮዳክሽን ማናጀር፦ Mohammed Oshe Musse ፕሮዳክሽን፦ 16 ፊልም ፕሮዳክሽን ዳይሬክተር፦ ወንድወሰን ይሁብ https://youtube.com/watch?v=ps0aRBfoNbQ&si=N-DrPB3iMu1x_rLK

ነገ ለምንሰራው የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ቆንጆ ሴቶችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ18_23 👉ከለር፦ ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ ስለሆነም የመስራት ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልን @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionAdmin

Ephrem Amare (Ftih) ኤፍሬም ኣማረ (ፍትሕ) New Tigrigna Music 2026 (Official Video) https://youtube.com/watch?v=osNf3UwsPgE&si=j89dS1Fz-aYYkHBW ፕሮዳክሽን ማናጀር መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)

ይሄ ልጅ ለስራ ስለተመረጠ በውስጥ ያውራን። @Musiye
ይሄ ልጅ ለስራ ስለተመረጠ በውስጥ ያውራን። @Musiye

#Casting_call ሰሞኑን ለምንሰራው አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ አንድ ጠይም ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ25 በላይ 👉ከለር ፦ ጠይም 👉ቁመት፦ከ1.75 በላይ @Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin 0973123088_0913649094

#Casting_Call_Clip በዚህ ሳምንት ለሚሰሩ 2 የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ዋና ሞዴል ወንዶችን ይፈለጋሉ። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ22_28 👉ቁመት፦ ከ1.70 በላይ 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆ
#Casting_Call_Clip በዚህ ሳምንት ለሚሰሩ 2 የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ዋና ሞዴል ወንዶችን ይፈለጋሉ።      #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ22_28 👉ቁመት፦ ከ1.70 በላይ 👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094 መልካም ዕድል!

ሰሞኑን ለምንሰራው ሌላ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ ለMain Cast አንዲት ቀይ ሴት እና አንድ ወንድ እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ20_24 👉ቁመት፦ከ1.68 በላይ 👉የቀይ ቆንጆ 👉ትወና የምትሞክር @Musiye @YehawineLij 0973123088/0913649094/0921625129

#Casting_Call የክሊፕ ቀረፃ የፊታችን ዕሮብ እና ሃሙስ ለሚሰራ የአንጋፋ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ሴት ዋና ሞዴል እና በዛ ያሉ ወጣቶች ይፈለጋሉ።      #መስፈርት_ለሞዴሏ 👉ዕድሜ፦ከ23_25 👉ቁመት፦ ከ1.70 በላይ 👉ቆንጆ የሆነች 👉ከዚህ በፊት Main Cast ሆኗ ሰርታ የማታውቅ #መስፈርት_ለወጣቶች 👉ዕድሜ፦ከ20_25 👉ቁመት፦ከ1.62 በላይ 👉ትወና የሚሞክሩ 👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል ያልሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094 መልካም ዕድል!

ለቀረፃ የሚሆን ኦልዲስ ቤት ካላችሁ ከፍለን እንቅረፅበት 🕰🌗የቀረፃው ቀንና ሰዓት በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ባንዱ ቀን ከ2 እስከ 3 ሰዓት ለሚፈጅ ቀረፃ 💵ክፍያ በስምምነት 👍መሬቱ ጣወላ የሆነ 👍የእንጨት መስኮቶችና በሮች ያሉት 👍ቢቻል ጂ+1 ቢሆን 👍ውስጡ የተወሰነም ቢሆን በድሮ ዕቃዎች ያጌጠ #ሌሎችም_ለቀረፃ_የሚሆኑ_ቤቶች_ሆቴሎች_ቦታዎች_የንግድ_ማዕከላት_እና_ወዘተ_ካላችሁ_ፎቶ_ቪዲዮ_ይላኩልንና_አብሮውን_ይስሩ @HawinePromotionAdmin @YeHawineLij @Musiye 0973123088 0921625129 0913649094

#urgent_Casting_Call ከነገ ወዲያ (ዕሮብ) ለሚሰራ የጁስ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 5 ወጣቶችን እና 5 ህፃናት ይፈለጋሉ። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ17_25 👉ቁመት፦ ከ1.60 በላይ 👉ሁሉም
#urgent_Casting_Call ከነገ ወዲያ (ዕሮብ) ለሚሰራ የጁስ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 5 ወጣቶችን እና 5 ህፃናት ይፈለጋሉ።      #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ከ17_25 👉ቁመት፦ ከ1.60 በላይ 👉ሁሉም ቢጫ ልብስ ማምጣት የሚችል 👉ትወና የሚሞክሩ አሪፍ ሲኖች ይሰጣቸዋል። 👉ህፃናት ከ4_8 ባሉት ዕድሜ ክልል በሁለቱም ፆታ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094 መልካም ዕድል!

#Casting_call #የማስታወቂያ_ቀረፃ የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 4 ሴት ወጣት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ17_23 👉ትወና የሚሞክሩ
#Casting_call #የማስታወቂያ_ቀረፃ የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ  4 ሴት ወጣት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ17_23 👉ትወና የሚሞክሩ 👉አባል ለመሆን የሚሰሩ 👉የባህል ልብስ ያላቸው 👉ቆንጆ የሆኑ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ_ተዋኒያንን_እናበረታታለን! ) ማስጠንቀቂያ እዚህ ላይ ካሉት ስልኮች ወጪ ተደውሎ ከሀዊኔ ፕሮሞሽን ነን ማንም ቢላችሁ መጀመሪያ እኔን እንዲታሳውቁኝ ካልሆነ ግን ለምንም ነገር ሃላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!! ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094_0921625129

እቺን ልጅ ለስራ ስለምንፈልጋት የምታውቋት ስልኳን ላኩልን 🙏 @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionADMIN
እቺን ልጅ ለስራ ስለምንፈልጋት የምታውቋት ስልኳን ላኩልን 🙏 @Musiye @YeHawineLij @HawinePromotionADMIN

Vote ያስደረጉ ይሸለሙ የፊታችን ሰኞ በሚካሄደው በትልቁ የኦዳ አዋርድ ላይ 20 ሰው VOTE ያሰደረገ 2 VIP ቲኬት ይሸለማል። 👉 የሚመረጡት፦ Remedan Chimesa 👉song Title ፦S
+2
Vote ያስደረጉ ይሸለሙ የፊታችን ሰኞ በሚካሄደው በትልቁ የኦዳ አዋርድ ላይ 20 ሰው VOTE ያሰደረገ 2 VIP ቲኬት ይሸለማል። 👉 የሚመረጡት፦ Remedan Chimesa 👉song Title ፦Shonkore 👉የሁሉንም መራጮች ስክሪን ሻት በውስጥ ይላኩልን @Musiye   @Yehawinelij https://www.odaaward.com/en/vote/best-video-clip-nominees

#Casting_call #የክሊፕ_ቀረፃ የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ክሊፕ ቀረፃ ላይ 10 ወጣት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ20_29 👉ትወና የሚሞክሩ 👉አባል ለመ
#Casting_call #የክሊፕ_ቀረፃ የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ክሊፕ ቀረፃ ላይ  10 ወጣት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👉ዕድሜ፦ ከ20_29 👉ትወና የሚሞክሩ 👉አባል ለመሆን የሚሰሩ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን። መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው። @Musiye    @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin #ማሳሰቢያ 3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! ) ማስጠንቀቂያ እዚህ ላይ ካሉት ስልኮች ወጪ ተደውሎ ከሀዊኔ ፕሮሞሽን ነን ማንም ቢላችሁ መጀመሪያ እኔን እንዲታሳውቁኝ ካልሆነ ግን ለምንም ነገር ሃላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!! ( #ከእኛ_ጋር_ለመስራት_መጀመሪያ_ቋሚ_አባል_መሆን_ይኖርባችኋል ) አባል ያልሆነ ከእኛ ጋር አይሰራም !! ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ 0973123088_0913649094_0921625129

በ9ኛው የኦዳ አዋርድ ላይ እኔ ዳይሬክት ያደረኩት እና በኔ ፕሮዳክሽን የተሰራው "Shonkooree" የተሰኘው ክሊፓችን በBest Video Clip ዘርፍ እጩ ስለሆነ ወዳጆቼ በሙሉ ክሊፑን ናሆም ሪከ
በ9ኛው የኦዳ አዋርድ ላይ እኔ ዳይሬክት ያደረኩት እና በኔ ፕሮዳክሽን የተሰራው "Shonkooree" የተሰኘው ክሊፓችን በBest Video Clip ዘርፍ እጩ ስለሆነ ወዳጆቼ በሙሉ ክሊፑን ናሆም ሪከርድስ ላይ አይታችሁ የሚገባኝ ከሆነ በwww.odaaward.com ላይ VOTE እንዲታደረጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ @Musiye

𝟏𝟓 𝐢𝐧𝐜𝐫𝐞𝐝𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐨𝐟 𝐇𝐮𝐛 𝐨𝐟 𝐀𝐟𝐫𝐢𝐜𝐚 𝐅𝐚𝐬𝐡𝐢𝐨𝐧 𝐖𝐞𝐞𝐤 as we’re marking this milestone an
𝟏𝟓 𝐢𝐧𝐜𝐫𝐞𝐝𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐨𝐟 𝐇𝐮𝐛 𝐨𝐟 𝐀𝐟𝐫𝐢𝐜𝐚 𝐅𝐚𝐬𝐡𝐢𝐨𝐧 𝐖𝐞𝐞𝐤 as we’re marking this milestone and 𝐨𝐩𝐞𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐨𝐮𝐫 𝐝𝐨𝐨𝐫𝐬 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐧𝐞𝐱𝐭 𝐠𝐞𝐧𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐨𝐟 𝐟𝐞𝐦𝐚𝐥𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞𝐥𝐬 ready to own the runway. 👠 𝐈𝐟 𝐲𝐨𝐮 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐡𝐞𝐢𝐠𝐡𝐭, 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐨𝐧𝐟𝐢𝐝𝐞𝐧𝐜𝐞, 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐩𝐚𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 𝐭𝐨 𝐰𝐚𝐥𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐨𝐧𝐞 𝐨𝐟 𝐀𝐟𝐫𝐢𝐜𝐚’𝐬 𝐦𝐨𝐬𝐭 𝐫𝐞𝐬𝐩𝐞𝐜𝐭𝐞𝐝 𝐟𝐚𝐬𝐡𝐢𝐨𝐧 𝐩𝐥𝐚𝐭𝐟𝐨𝐫𝐦𝐬, 𝐭𝐡𝐢𝐬 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐦𝐨𝐦𝐞𝐧𝐭. Come as you are bold, natural, and ready to shine. 📅 𝐒𝐚𝐭𝐮𝐫𝐝𝐚𝐲, 𝐃𝐞𝐜 𝟔, 𝟐𝟎𝟐𝟓 ⏰ 𝟏𝟎:𝟎𝟎𝐀𝐌 – 𝟒:𝟎𝟎𝐏𝐌 📍 𝐇𝐲𝐚𝐭𝐭 𝐑𝐞𝐠𝐞𝐧𝐜𝐲, 𝐌𝐞𝐬𝐤𝐞𝐥 𝐓𝐞𝐫𝐫𝐚𝐜𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐮𝐝𝐥𝐲 𝐨𝐫𝐠𝐚𝐧𝐢𝐳𝐞𝐝 𝐛𝐲: 1️⃣ CLAIRVOYANT Marketing agency 2️⃣ NZ communications 𝐏𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫𝐬: 3️⃣ Hyatt Regency AA 4️⃣ FA 254 5️⃣ British Council ET 6️⃣ Soreti Wellness and Spa 7️⃣ IMS 8️⃣ Socially 𝐁𝐞 𝐩𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐥𝐞𝐠𝐚𝐜𝐲. 𝐁𝐞 𝐩𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐘𝐞𝐚𝐫 𝟏𝟓. #HAFW #FemaleModelCasting #HAFW15Years

ያብስራ አዲሱን ለትልቅ የማስታወቂያ ስራ ስለፈለግናት ስልኳ ካላችሁ ላኩልን🙏 @Musiye
ያብስራ አዲሱን ለትልቅ የማስታወቂያ ስራ ስለፈለግናት ስልኳ ካላችሁ ላኩልን🙏 @Musiye