cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

N~EW~$~ ~V~I~NE

YOU WILL GET IN THIS CHANNEL 🚡 Technology 👍quotes 👍andand chnklat nk tyakewoch 👍Gtmoch and 👍meme Contact us on @mariamawitbot @tobehonst

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
142
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የልደት በዓል እንመኛለን!
Показать все...
የ3 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የቦንብ ፍንዳታ ! ጠዋቱ 2፡30 ሠዓት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ስልጤ መስኪድ ጀርባ ለልማት በፈረሰ ክፍት ቦታ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች ተጥሎ በተገኘ የእጅ ቦንብ የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ የ3 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በ5 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ከፍንዳታው ጋር በተያያዘ ያለው የምርመራ ሂደት እየተጣራ መሆኑ ተገልጿል። የምርመራ ውጤቱ እንደተጠናቀቀ ለህብረተሰቡ ግልጽ ይደረጋል ተብሏል። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ልዩና የተደራጁ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር አለማየሁ አያልቄ ባስተላለፉት በተለያዩ ቦታዎች እንደ አልባሌ በሚጣሉ ቦንቦችና ፈንጂዎች ንፁሀን ሰለባ መሆናቸውን አስታውሰው ህብረተሰቡ ምንነታቸው ያልታወቁ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት ከመነካካት በመቆጠብ ለሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጥቆማ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ Via Addis Ababa Police Commission
Показать все...
#SHARE #ሼር የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮቪድ-19 ምርመራ ማድረግ ለሚፈልጉ የማህበረሰብ ክፍሎች ከላይ በተዘረዘሩት ጤና ጣቢያዎች እና ሆስፒታሎች ከክፍያ ነፃ ናሙና በመስጠት ምርመራ ማድረግ እንደሚቻል አሳውቋል።
Показать все...
#Ethiopia : ሌተና ጀነራል አበባው ታደሰ ከትላንት በስቲያ በመቀሌ ከተማ ከጦር አዛዦቻቸው ጋር መክረዋል ፡፡ በየጉድጓዱ የተደበቀውን ጁንታ ለማደን የሚያስችል ሀሳብም ተለዋውጠዋል ፡፡
Показать все...
ከታች ያለው ሊንክ የእርሶ ነው። ለሌሎች ይላኩ https://t.me/TechTalker1_bot?start=r0603668902
Показать все...
የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት መርሃ-ግብር ************* ረቡዕ ህዳር 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 5:00 ድረስ፣ • በሻሌ ሆቴል፣ በወሰን ግሮሰሪ፣ በቆሼ፣ በወለቴ እና አካባቢዎቻቸው፣ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ፣ • በመነን ት/ቤት፣ በሽሮ ሜዳ፣ በስብሰባ ማዕከል፣ በቀጨኔ መድሀኒያለም፣ በላዛሪስት፣ በሐምሌ 19 መናፈሻ፣ በፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በጉራራ፣ በፊልም ማዕከል፣ በራስ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤ/ክ፣ በእንጦጦ ኪዳነምህረት ቤ/ክ፣ በሳሪስ አቦ ቤ/ክ፣ በቦሌ ቡልቡላ ኮንደሚኒየም፣ በቡልቡላ ማርያም ማዞርያ፣ በክሬሸር እና አካባቢዎቻቸው፣ ሐሙስ ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 6:30 ድረስ፣ • በአደይ አበባ፣ በሳሪስ አዲስ ሰፈር፣ በአዋሽ ቆዳ ፋብሪካ፣ በቦሌ ሚካኤል፣ በቦሌ ካርጎ፣ በማዕድን ማህበር እና አካባቢዎቻቸው፣ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 9:00 ድረስ፣ • በመነን ት/ቤት፣ በሽሮ ሜዳ፣ በስብሰባ ማዕከል፣ በቀጨኔ መድሀኒያለም፣ በላዛሪስት፣ በሐምሌ 19 መናፈሻ፣ በለገሃር፣ በቴሌ እና አካባቢዎቻቸው፣ በመካከለኛ የኤሌክትሪክ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ ክቡራን ደንበኞቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Показать все...
"የጁንታው አባላትን እያንዳንዱን እንቅስቃሴያቸውን ከቤተመንግስት ላይቭ ነው የምንከታተለው‼️ ↘️ ትላንት ማታ ብቻ 4ሰዓት 5ሰዓት 6 ሰዓት ከፍተኛ መተረማመስ ነበር። ↘️ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ይዘው ስለነበር እነሱን ላለመጉዳት ስንል ነው የተውናቸው። ይሄ ግን አይቀጥልም። " ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለፓርላማው‼️ @newsvine44
Показать все...
#COVID19Ethiopia: የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ! @newsvine44
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.