cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

History of islamic

👉ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል) 👉 ቁርአንና የቁርአን ተፍሲር እንድሁም ነብያዊ ሀድሶች 👉ኢስላማዊ ታሪኮች የነብያት የሱሀቦች የሰለፎች የሀገራት የታላላቅ ዳኢዎች ቃሪወች ሌሎችም ታሪኮች ይቀርባሉ ። 👉 እንድሁም ኪታቦች ይቀርባሉ አስተያየት (Comment)በ @Abureyaan ፃፉልን #channel_crate_june20_2018

Больше
Рекламные посты
3 841
Подписчики
Нет данных24 часа
-237 дней
-12530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አድስ ግጥም ከሪል ስቴት መስጂድ የግጥሙ ርዕስ :-ድሮም ይታወቃል - እውነት አለው መዘዝhttps://t.me/+mcpkLxpemvU5MzM0 በወንድማችን :- መሀመድ ሷሊህ አላህ ይጠብቀው 🔴👉 https://t.me/Abumahiasselefi/2656
Показать все...
🟢👉👉ሚስጥር አዘል ግጥም በውዱ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ‼"" 🟢👉👉ፉርቃን መስጂድ ከላላ እንዳታመልጣችሁ ስሟትማ የሚገባው ይግባው። 👉https://t.me/Al_Miaraj_11/3280 👉ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
معكم عن الشرك الاكبر والان حديثي معكم عن الشرك الاصغر ايها الناس الشرك الاصغر امره خطير وان كان اصغر فهو اكبر الكبائر وصاحبه على خطر والفرق بين الشرك الاكبر والشرك الاصغر ان الشرك الاكبر محكوم على صاحبه بالخروج من الاسلام في الدنيا والتخليد في النار وتحريم الجنه على صاحبه في الاخره واما الشرك الاصغر فهو بخلاف ذلك فلا يحكم على صاحبه بالكفر ولا بالخروج من الاسلام ولا يخلد في النار كما ان الشرك الاكبر يحبط جميع الاعمال بينما الاصغر يحبط العمل الذي قاربه الذي قارنه ومن العلماء من يقول الشرك من يقول الشرك الاصغر لا يغفر الا بالتوبه كالشرك الاكبر تماما لعموم قوله تعالى ان الله لا يغفر ان يشرك به ومن العلماء من يقول ان الشرك الاصغر داخل تحت المشيئه وان المراد بقوله ان يشرك به الش رك الاكبر واما الشرك الاصغر فانه يغفر لانه لا يخرج من المله وكل ذنب لا يخرج من المله فانه تحت المشيئه على كل على كل فصاحب الشرك الاصغر على خطر ايها الناس الشرك الاصغر ينقسم الى قسمين ظاهر وخفي فالظاهر يكون في الاقوال والافعال والخفي في النيه وهو الرياء فشرك الاقوالك الحليف بغير الله كالنبي والكعبه وحياه ابي وولدي والامانه والعيش والملح والشرف والصداقه والزماله والزماله كل هذا ونحوه من الشرك في الاقوال ففي سنن ابي داود والترمذي بسند صحيح صححه الالباني في الارواء من حديث عبد الله بن عمر رضي الله عنهما قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من حلف بغير الله فقد كفر واشرك ومن الشرك في الاقوال ايها الناس قول ما شاء الله وشاء فلان او لولا الله وانت وما اشبه ذلك فيجب على المسلم ان يقول ما شاء الله ثم شاء فلان ولولا الله ثم انت ففي سنن ابي داود بسند صحيح من حديث حذيفه رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال لا تقول ما شاء الله ثم شاء فلان ايها الناس بقي الشرك الخفي وهو الرياء وقد خافه النبي صلى الله عليه وسلم على امته وبالغ في التحذير رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال ان اخوف ما اخاف عليكم الشرك الاصغر قالوا وما الشرك الاصغر يا رسول الله قال الرياء يقول الله عز وجل لهم يوم القيامه اذا جرى الناس باعمالهم اذهبوا الى الذين كنتم تراءون في الدنيا فانظروا هل تجدون عندهم جز
Показать все...
ኒ ካ ህ ፣ሰ ር ግ፣ኹሉእ እና ፍቺን የተ መለ ከቱ ሸ ሪ አዊ ድን ጋ ጌ ዎች ክፍል 1️⃣6️⃣ ከባለፈው የቀጠለ …… 35 | P a g e 1.26 መህር መህር የሚባለው ኒካህ በማሰሩ የተነሳ ባል ለሚስቱ የሚሰጣት ግዴታ የሆነ ገንዘብ ነው።በመሆኑም ይህ የሚስት ሀቅ ነው ባል አልሰጥም ማለት አይችልም።ያለ መህር ነው ምንጋባው ማለትም አይችሉም። መህርን ለትንሹም ለትልቁም ገደብ የለውም፦አላህ እንዲህ ይላል ۚ وَأُحِلَّ لَكُم مَّا وَرَاءَ ذَٰلِكُمْ أَن تَبْتَغُوا بِأَمْوَالِكُم مُّحْصِنِينَ غَيْرَ مُسَافِحِينَ {{ከዚሃችሁም (ከተከለከሉት) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ ተፈቀደ፡፡ }}125 በዚህ የቁርአን አንቀጽ ላይ እንደምንመለከተው የገንዘቡ መጠን ገደብ አልተደረገለትም።በመሆኑም ኒካህ ሲያስሩ ሚስት መህሬ ይህን ያክል ነው ብላ መስፈርት ካስቀመጠችና ባልም በዛ ላይ ከተስማማ ያን የተስማማበትን የመስጣት ግዴታ አለበት በራሷ ፍቃድ ይቅር እስካላለችው ድረስ። በራሷ ፍቃድ ይቅር ካለችው ግን ትችላለች።አላህ እንዲህ ይላል وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً ۚ فَإِن طِبْنَ لَكُمْ عَن شَيْءٍ مِّنْهُ نَفْسًا فَكُلُوهُ هَنِيئًا مَّرِيئًا {{ሴቶችንም መህሮቻቸውን በደስታ ስጡ፡፡ ለእናንተም ከእርሱ አንዳችን ነገር ነፍሶቻቸው ቢለግሱ መልካም ምስጉን ሲኾን ብሉት}}126 መህር ሊሆን የሚችለው ምንድ ነው? ወደ ገንዘብነት መቀየር የሚችል ነገር በሙሉ መህር ሆኖ ያገለግላል።ለምሳሌ ብር፣ወርቅ፣ልብስ፣ጫማ፣ሽቶ፣ኪታብ እና ጅልባብ የመሳሰሉት ባጠቃላይ ወደ ገንዘብነት ሊቀየሩ የሚችሉ (ሊሸጥ ሊለወጥ የሚችል) ነገራቶች በሙሉ መህር ሊሆኑ ይችላሉ።ከዚህም በተጨማሪ ለሷ አገልግሎት መስጠትን እንደመህር ሊያደርግላት ይችላል ለምሳሌ ለሷ ከብቶች ቢኖሯት የሷን ከብቶች ለሁለት አመት ያክል ለመጠበቅ መህር አድርገው ቢስማሙ ይችላሉ።ልክ ነብዩላሂ ሙሳ መድየን በሄደ ግዜ ልጅቷን ለማግባት ስምንት አመትን በመኻደም እንደተስማማው ማለት ነው። በርግጥ የኻደመው አባቱን ቢሆንም እሷ ትሰራው የነበረ ስራን በመስራት ስለኻደመው ልክ ለሷ እንዳገለገላት እንቆረዋለን ምክንያቱም እሱሳይኖር በፊት ያን ስራ ትሰራ የነበረው እሷ ናትና። በዚህ መሰረት መህሬ ቁርአን ወይም ኪታብ እንዲያስቀራኝ ነው ብትል ይቻላል።ምክንያቱም ቁርአን ለሚያስቀራ ሰው ገንዘብ ሊከፈለው ይችላልና ነው።ከዚህም በተጨማሪ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል {{زوجتكھا بما معك من القرآن}} وفي روایة {{فعلمھا ما معك من القرآن}} {{አንተ ዘንድ ባለው ቁርአን ድሬልሀለው}}127 በሌላ ዘገባ ደግሞ {{አንተ ዘንድ ያለውን ቁርአን አስተምራት}}128  መህሩን ቁርአን እንዲያስቀራት በሚል ተስማምተው ነገር ግን በጣም ደጋግሞ ደጋግሞ ቢያስቀራትም ሊገባት ካልቻለ መህሯ ውድቅ አይሆንም ነገር ወደ ገንዘብ ይቀየራል ያም ወደ ገንዘብ ሲቀየር አንድ ሰው ቁርአን እንዲያስቀራ ቢቀጠር ሊከፈለው የሚችለው ገንዘብ ተሰልቶ በመህር መልኩ ለሷ ይሰጣታል ። አስካሪ መጠጥና እሱን የመሳሰሉ መሸጣቸው የማይፈቀዱ ነገራቶችን መህር ማድረግ አይቻልም። _ከላይ ለተፃፉ ቁጥሮች ማብራሪያ👇🏻__________________ 125 አኒሳእ (24) 126 አኒሳእ (4) 127 ቡኻሪ(2310) ሙስሊም (1425) 128 ሙስሊም (1425) __ 36 | P a g e መህር ላይ የሚወደዱ ነገራት አንደኛ፦ መህርን ቀለል ማድረግ፦ ማስረጃው 1) መልእክተኛውصلى الله عليه وسلمይሰጡት የነበረው መህር ቀለል ያለ ነበረ። ልጆቻቸውንም ሲድሩ እንዲሁ መህራቸው ቀለል ያለ ነበር 2) መህር በቀለለ ቁጥር ሰዎች ኒካህ ለማድረግ ይቀላቸዋል ይህ ደግሞ የነብዩ ኡመት እንዲበዛ አስተዋጽኦ ያደርጋል 3) መህር በከበደ ቁጥር ሰዎች ከኒካህ ይርቃሉ ዚና ላይ እንዲወድቁም መንስኤ ይሆንባቸዋል 4) እሷን ለማግባት ብዙ መህር የከፈለባት ከሆነ ባሰባት ቁጥር ያወጣባት ወጪ ትዝ እያለው ውዴታውን ሊቀንስበት ይችላል 5) መህሩ ትንሽ ከሆነ አለመግባባቶች ከተከሰቱና ሊቀረፉ ካልቻሉ በቀላሉ ይፈታታል አያሰቃያትም መህሩ ብዙ ከሆነ ግን ያወጣው ወጪ ስለሚያሳዝነው በቀላሉ ላይፈታትና ከራሷ በኩል ፍቺ ጥያቄ እንዲመጣ ብሎ ሊያሰቃያት ይችላል። 6) ሚስት ፍቺን ብትፈልግ መህሩ ቀላል ከሆነ በቀላሉ መህሩን መልሳለት ልትፈታ ትችላለች። ብዙ ከሆነ ግን ለመመለስ ልትቸገር ትችላለች  መህሯ ትንሽ የሆነች ሴት ትልቅ በረካ አላት129 የሚል ሀዲስ ቢኖርም ከሰነድ አንጻር ግን ደካማ ነው። ሁለተኛ ፦ የመህሩ መጠን ስንት እንደሆነ ኒካው በሚታሰር ሰአት መነጋገሩ የተወደደ ነው፦ ለዚህ ማስረጃው ደግሞ 1) መልእክተኛውصلى الله عليه وسلمለሰሀቦች ኒካህ ሲያስሩ እዛው በቦታው የመህሩን መጠን መሰየማቸው ተገኝቷል130 2) ኒካው በሚታሰር ሰአት መህሩ መጠቀሱ በኋላ ላይ ከሚፈጠር ጭቅጭቅ ይጠብቃቸዋል  ኒካህ በሚታሰር ግዜ የመህሩ መጠን ባይጠቀስም ግን ኒካሁን አያበላሸውም ሶስተኛው፧ መህሩን ወዲያው እዛው መከፈል ይወደድለታል፦ለዚህ ማስረጃው 1) ከላይ ባሳለፍነው ሀዲስ ላይ እንዳየነው በቁርአን የዳሩት ሰሀባ የብረት ቀለበትም ቢሆን ፈልግ ብለውት ሲያጣ በቃ ሌላ ቀን ስታገኝ ትሰጣታለህ አላሉትም ይልቁንስ ወደ ሌላ ወደ ሚችለው ተሸጋገሩ። እናም መህርን ማዘግየት የተጠላ ነው ወደ ሚለው አቋም ሸይኹል ኢስላምም ይዘነበላል 2) እዛው ማይሰጣት ከሆነ እዳ ይሆንበታል እዳ ውስጥ መግባት ደግሞ ቀላል ነገር አደለም  ነገር ግን መህሩን ቢያቆየው ወይም ግማሹን አሁን ሰጥቷት ሌላውን ሌላ ግዜ ቢሰጣት ችግር የለውም። _ከላይ ለተፃፉት ቁጥሮች ማብራሪያ 👇🏻_ _ 129 አህመድ (25162) መሰነፍ ኢብንአቢ ሸይባ (16384) አልባኒ ደኢፍ ነው ብለውታል ደኢፍል ጃሚእ (962) 130 ሀዲስ ሰህል ቢን ሰአድ አሰአዲ ቡኻሪ (2310) ሙስሊም (1425) ___ (ገፅ35-36)ድረስ ✍🏻ይቀጥላል ……ኢንሻአላህ @historyofislam2
Показать все...
ለወዳጅ ዘመድዎ ለማካፈል/share
✍አደራ ይህችን እጥር ምጥን ያለች ፅሁፍ ለእህት ወንድሞች ሼር ሳያደርጉ እንዳያልፉ✅ *የጀምእዮችን ጀምእያ እና የሱፍዮችን መውሊድ እንመልከት* 👉 *ጀምእዮች* _ጀምእያ የቲሞችን ለመርዳት_ _ጀምእያ አይታሞችንና ሚስኪኖችን ለመርዳት_ _ጀምእያ ትዳር ያጡ ሴትና ወንዶችን ለማገናኘት ትጠቅማለች አሉ_ 👉 *ሱፍዮች* _መውሊድ ስጋና መረቅ የናፈቃቸውን ሚስኪንና የቲሞችን ለማብላት_ _የሚሰበሰበውን ሰው ዳእዋ ለማድረግ_ _ነብዩን ለማወደስ ታሪካቸውን ለማስተማር_ _ሰደቃ ለማብላት_ _ከኡለማኦች ጋር ለመገናኘት_..... ይጠቅማል አሉ። ሁለቱም ያሉበትን ባጢል ተብሪር ለማድረግ ይህን አስቀመጡ። 👉ጥቅም ያለው ነገር ሁሉ የተፈቀደና የሚፈቀድ ከሆነ መውሊድም ጥቅም አለው!! ስለዚህ መውሊድ ላይ የፈረሙትንም ሆነ መውሊድ የሚያወጡትን ሰዎች ሊቃወሙ አይገባቸውም ማለት ነው። 👉አላማው ለደእዋ ከሆነ መውሊድ የሚያወጡትም ሰዎች ለዳእዋም ጭምር ጥቅም እንዳለው በመውሊዱ ሰበብ የተሰበሰበውን ጥሪ ለማድረግ ወንድማማችነትን ለማጠንከር ይጠቅማል ይላሉ። 👉ታድያ መውሊድ ላይ ጥቅም መኖሩ የቲሞችን ማብላቱ መውሊድ የተፈቀደ እንዲሆን ያደርገዋልን!? ፈፅሞ አያደርገውም። 👉 *ጀምእዮች* "ጀምእያን ኡለማኦች ፈቅደዋል በሸርጥ አስቀምጠዋል ታድያ ጀምእያ ያወጡትን ሰዎች ሙብተዲእ የምትሉ ከሆነ የፈቀዱትንም ሙብተዲእ በሏቸዋ" ይሉናል። 👉 *ሱፍዮችም* "መውሊድን ኡለማኦች ፈቅደዋል። በሸርጥ፦ ኢኽቲላጥ ላይኖር ሽርክ ላይኖር… እናንተ ወሀብዮች መውሊድን ቢድአ ካላችሁ እነዚህን መውሊድ የፈቀዱ ኡለማኦችን ለምን ሙብተዲእ አትሉም" ይላሉ። 🔴👉 ልብ ያለው በአፅንዖት የሚመለከት የሆነ ሰው ይህ የሱፍዮች ሹብሀና የጀምእዮች እንዲሁም የኢኽዋኖች ሹበሀና የጀምእዮች ሹበሀ ምንኑ ላይ ነው ልዩነቱ!? በል እንደውም እነዚህ ቡድኖች ለሆዳቸው ወጥመድን እያመቻቹ መሆኑን እንረዳለን። ✍ለመሆኑ ኡለማኦች ኩፍር ላይ ፈርማችሁ በኩፍር ተስማምታችሁ የምእራባዊያን ህግ አክብራችሁ ተውሂድን አስተምሩ ብለው የፈቀዱበት የትኛው ኪታብ ላይ ነው ❓ እስኪ አምጡልን ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
Показать все...
👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

የተደላደልከው ወይም ያልሰማኽው፣ እነዛን ጨካኞች እስኪ ጠይቃቸው። ባዛኝ ሸይኻችን ላይ ድበር የታለፈው፣ አረስኪ ይንገሩህ በደብ አፋጣቸው። ተውሂድ ባስተማረ ህዝቡን  በኻደመው፣ ወንድሜ ነቃ በል ሚስጥሩ ምንድንነው። ግልፅና ግልፅ ነው በቅናት አብደው ነው፣ ገጠር ከተማ አይመርጥ ኩራትም አይዘው። ሀብታም ነው ድሀ አይል ተአሱብም የለው፣ ምክሩ እንደቅቤ ነው አንጀት እሜርሰው። ስንቱን ሰው ታሮንቃ ሰበብ ሁኖ አመጣው፣ ያንን አድባር ቆሌ ቆጥቁጦ ባጠፋው። ደገርኳ ሳይቀር ህዝቡንም መከረው፣ ለስራት ለስድብ ምንም ቦታ የለው። እሩጫው ጧት ማታ ህዝቡ እንድረዳ ነው፣ ከቢድአ ከሽርክ የሜስጠነቅቅ ነው። ወደተውሂድ ሱና ህዝብ የሚጠራው፣ ደከመኝ ቸገረኝ ብሎ እማይሰለቸው። እወቅ ያልሰማህም ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣ 🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ     ምንድነው የሜገለታቱት፣    አላህ ከፍ ቤረገው    እኮ ተመቀኙት።    ቀርቶማ መብለጡ     ሲል አልሳከለት፣    እኮ ጭክን አሉ በፖሊስ አስመቱት። ከኢኽዋን ጋር ገብተው ይኽንን ግፍ ሰሩት፣   ሰለፍይ ነይ ባዮች   ይኽን አደረጉት፣ ጀለብያ ጥምጣም እኮ ሁነው ቀሩት። ውለታው ከረሳ ለመግደል ሞከሩት፣ እባክህ ያረህማን ጥቃቱን አውጣለት። ተውሂድ ባስተማረ ትልቅ ጥላት ሆኑት፣ እባክህ ጌታችን ወዳ ገልግልለት። መቅጫ አንተ ሞልቶሀል በዛው በያሉበት፣ ከኢኽዋን ጋር ሆነው ብዙ ግፍ ሰሩበት። ከንግድህ ይበቃል ጥላቱን ያዝለት፣ 👆👆👆👆👆 አህመድ ገነቴ 🔴የተደላደልከው ወይም ያልሰማኽው፣ እነዛን ጨካኞች እስኪ ጠይቃቸው። ባዛኝ ሸይኻችን ላይ ድበር የታለፈው፣ አረስኪ ይንገሩህ በደብ አፋጣቸው። ተውሂድ ባስተማረ ህዝቡን  በኻደመው፣ ወንድሜ ነቃ በል ሚስጥሩ ምንድንነው። ግልፅና ግልፅ ነው በቅናት አብደው ነው፣ ገጠር ከተማ አይመርጥ ኩራትም አይዘው። ሀብታም ነው ድሀ አይል ተአሱብም የለው፣ ምክሩ እንደቅቤ ነው አንጀት እሜርሰው። ስንቱን ሰው ታሮንቃ ሰበብ ሁኖ አመጣው፣ ያንን አድባር ቆሌ ቆጥቁጦ ባጠፋው። ደገርኳ ሳይቀር ህዝቡንም መከረው፣ ለስራት ለስድብ ምንም ቦታ የለው። እሩጫው ጧት ማታ ህዝቡ እንድረዳ ነው፣ ከቢድአ ከሽርክ የሜስጠነቅቅ ነው። ወደተውሂድ ሱና ህዝብ የሚጠራው፣ ደከመኝ ቸገረኝ ብሎ እማይሰለቸው። እወቅ ያልሰማህም ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣ 🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ     ምንድነው የሜገለታቱት፣    አላህ ከፍ ቤረገው    እኮ ተመቀኙት።    ቀርቶማ መብለጡ     ሲል አልሳከለት፣    እኮ ጭክን አሉ በፖሊስ አስመቱት። ከኢኽዋን ጋር ገብተው ይኽንን ግፍ ሰሩት፣   ሰለፍይ ነይ ባዮች   ይኽን አደረጉት፣ ጀለብያ ጥምጣም እኮ ሁነው ቀሩት። ውለታው ከረሳ ለመግደል ሞከሩት፣ እባክህ ያረህማን ጥቃቱን አውጣለት። ተውሂድ ባስተማረ ትልቅ ጥላት ሆኑት፣ እባክህ ጌታችን ወዳ ገልግልለት። መቅጫ አንተ ሞልቶሀል በዛው በያሉበት፣ ከኢኽዋን ጋር ሆነው ብዙ ግፍ ሰሩበት። ከንግድህ ይበቃል ጥላቱን ያዝለት፣ 👆👆👆👆👆 አህመድ ገነቴ የተደላደልከው ወይም ያልሰማኽው፣ እነዛን ጨካኞች እስኪ ጠይቃቸው። ባዛኝ ሸይኻችን ላይ ድበር የታለፈው፣ አረስኪ ይንገሩህ በደብ አፋጣቸው። ተውሂድ ባስተማረ ህዝቡን በኻደመው፣ ወንድሜ ነቃ በል ሚስጥሩ ምንድንነው። ግልፅና ግልፅ ነው በቅናት አብደው ነው፣ ገጠር ከተማ አይመርጥ ኩራትም አይዘው። ሀብታም ነው ድሀ አይል ተአሱብም የለው፣ ምክሩ እንደቅቤ ነው አንጀት እሜርሰው። ስንቱን ሰው ታሮንቃ ሰበብ ሁኖ አመጣው፣ ያንን አድባር ቆሌ ቆጥቁጦ ባጠፋው። ደገርኳ ሳይቀር ህዝቡንም መከረው፣ ለስራት ለስድብ ምንም ቦታ የለው። እሩጫው ጧት ማታ ህዝቡ እንድረዳ ነው፣ ከቢድአ ከሽርክ የሜስጠነቅቅ ነው። ወደተውሂድ ሱና ህዝብ የሚጠራው፣ ደከመኝ ቸገረኝ ብሎ እማይሰለቸው። እወቅ ያልሰማህም ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣ 🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ ምንድነው የሜገለታቱት፣ አላህ ከፍ ቤረገው እኮ ተመቀኙት። ቀርቶማ መብለጡ ሲል አልሳከለት፣ እኮ ጭክን አሉ በፖሊስ አስመቱት። ከኢኽዋን ጋር ገብተው ይኽንን ግፍ ሰሩት፣ ሰለፍይ ነይ ባዮች ይኽን አደረጉት፣ ጀለብያ ጥምጣም እኮ ሁነው ቀሩት። ውለታው ከረሳ ለመግደል ሞከሩት፣ እባክህ ያረህማን ጥቃቱን አውጣለት። ተውሂድ ባስተማረ ትልቅ ጥላት ሆኑት፣ እባክህ ጌታችን ወዳ ገልግልለት። መቅጫ አንተ ሞልቶሀል በዛው በያሉበት፣ ከኢኽዋን ጋር ሆነው ብዙ ግፍ ሰሩበት። ከንግድህ ይበቃል ጥላቱን ያዝለት፣ 👆👆👆👆👆 አህመድ ገነቴ 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉https://t.me/abunewas
Показать все...
أبو النواس الأثري

ይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

የተደላደልከው ወይም ያልሰማኽው፣ እነዛን ጨካኞች እስኪ ጠይቃቸው። ባዛኝ ሸይኻችን ላይ ድበር የታለፈው፣ አረስኪ ይንገሩህ በደብ አፋጣቸው። ተውሂድ ባስተማረ ህዝቡን በኻደመው፣ ወንድሜ ነቃ በል ሚስጥሩ ምንድንነው። ግልፅና ግልፅ ነው በቅናት አብደው ነው፣ ገጠር ከተማ አይመርጥ ኩራትም አይዘው። ሀብታም ነው ድሀ አይል ተአሱብም የለው፣ ምክሩ እንደቅቤ ነው አንጀት እሜርሰው። ስንቱን ሰው ታሮንቃ ሰበብ ሁኖ አመጣው፣ ያንን አድባር ቆሌ ቆጥቁጦ ባጠፋው። ደገርኳ ሳይቀር ህዝቡንም መከረው፣ ለስራት ለስድብ ምንም ቦታ የለው። እሩጫው ጧት ማታ ህዝቡ እንድረዳ ነው፣ ከቢድአ ከሽርክ የሜስጠነቅቅ ነው። ወደተውሂድ ሱና ህዝብ የሚጠራው፣ ደከመኝ ቸገረኝ ብሎ እማይሰለቸው። እወቅ ያልሰማህም ሸይኽ አቡኒብራስ ነው፣ 🔴ብለህ ካልከኝ ታዳ ጥፋቱ ምንድነው የሜገለታቱት፣ አላህ ከፍ ቤረገው እኮ ተመቀኙት። ቀርቶማ መብለጡ ሲል አልሳከለት፣ እኮ ጭክን አሉ በፖሊስ አስመቱት። ከኢኽዋን ጋር ገብተው ይኽንን ግፍ ሰሩት፣ ሰለፍይ ነይ ባዮች ይኽን አደረጉት፣ ጀለብያ ጥምጣም እኮ ሁነው ቀሩት። ውለታው ከረሳ ለመግደል ሞከሩት፣ እባክህ ያረህማን ጥቃቱን አውጣለት። ተውሂድ ባስተማረ ትልቅ ጥላት ሆኑት፣ እባክህ ጌታችን ወዳ ገልግልለት። መቅጫ አንተ ሞልቶሀል በዛው በያሉበት፣ ከኢኽዋን ጋር ሆነው ብዙ ግፍ ሰሩበት። ከንግድህ ይበቃል ጥላቱን ያዝለት፣ 👆👆👆👆👆 አህመድ ገነቴ 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉https://t.me/abunewas 🔴👉https://t.me/abunewas
Показать все...
أبو النواس الأثري

ይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ

ትልቅ ስጦታ የታላቁ ድን አስተማሪ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላ ሪከርዶች ለፈለገ
Показать все...
Показать все...
#ስለ አረንጓደው ማስቲካ ምርጥ ነሲሀ 🔴👉https://t.me/abunewas ⚾👉https://t.me/abunewas ⚾👉https://t.me/abunewas
Показать все...