JOelDiatonic
Official channel of Joel 👦 Hello ma beloved friends ✋ This is @JOelDiatonic channel If u lyk to see christian gospel songs 😇🎧 I will be zer for u!💖 tnxs for join zis channel & inviting urfriends!!😍 Joe L 🙏
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
Official channel of Joel 👦 Hello ma beloved friends ✋ This is @JOelDiatonic channel If u lyk to see christian gospel songs 😇🎧 I will be zer for u!💖 tnxs for join zis channel & inviting urfriends!!😍 Joe L 🙏
Na "ና" song by Dawit Getachew Animated song with Lyrics
New Afargna Gospel Song by Singer Tsega Wegaso "Kerebku sel terekalh" Exclusively on Melkam Qine YouTube Chanel አዲስ መዝሙር Coming Soon #gospel #amharic_mezmur #afaan_oromoo #protestant #jesuschrist #jesus #church #goodnesstv #pentecostal #truth #light #kingdom #house #worship #kingdomhearts #worshipsongs #message #bible #creation #world #youtube #youtuber #newstatus
Ethiopian Gospel Song 2022 From YeHagere lij Album Track 8, Amnewalehu Official Video clip by Singer Ebba Daniel የሀገሬ ልጅ የመዝሙር ሰንዱቅ በ ዘማሪ ኤባ ዳንኤል 2014 ፰, አምነዋለሁ Music arrangements ; Robel Dagne Vocal recording, Mixing & Mastering ; Robel Dagne @ ሮdB records Live Guitar ; Robel Dagne #Amnewalehu #EbbaDaniel #gospelsongs To Get The Full Album Click the link Below ⬇️ … " የሀገሬ ልጅ " የተሰኘውን የዘማሪ ኤባ ዳንኤልን ሙሉውን አልበም ለማግኘት ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑ👉🏻
https://youtube.com/playlist?list=PLeUFnpK3vIEMezRKavbAWfw8_bXIO7Xjyላመስግን እንጂ Lamesgin Enji በምንተስኖት ተፈራ Mintesnot Tefera Guitar: Dr. Bereket Alemayehu @bereketalemayehu Music Proudction: Zoe Studio (+251986806270)
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና የኢየሱስ መንገድ ኳየር አባላት
#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና የኢየሱስ መንገድ ኳየር አባላት
Eyut Eyesusen (እዩት እየሱስን) by Jesus’ way choir Live recording @Baroque Records 2015/2023 Original audio by Tsegaye Habteyimer, cover by Jesus’ Way choir Stay Connected: Instagram:
https://instagram.com/baroque_records_eth?igshid=YmMyMTA2M2Y=Facebook:
https://www.facebook.com/Baroque-Records-ETH-111317391546576/Telegram:
https://t.me/baroquerecordsethTikTok:
https://www.tiktok.com/@baroque_records?lang=en“እዩት እየሱስን” Words and Melody by: Tsegaye Habteyimer Cover done by: Jesus’ Way Choir 1. አምላክ ፡ ለእኛ ፡ ብሎ ፡ ቢያፈሰው ፡ ደሙን ለምን ፡ ከለከለች ፡ ፀሀይ ፡ ብርሃንዋን የከበረው ፡ ስጋ ፡ የከበረው ፡ ደም በመስቀል ፡ ላይ ፡ ዋለ ፡ ኢየሩሳሌም አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ 2. ቢመቱት ፡ ቢሰቅሉት ፡ ብያላግጡበት ምንም ፡ አላገኙም ፡ ከእርሱ ፡ ዘንድ ፡ ስህተት ፈጣሪ ፡ መሆኑን ፡ ሚሰጥሩ ፡ ገብቷት ጌታን ፡ አልይዝም ፡ አለች ፡ ግዑዟ ፡ መሬት አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ 3. ይህ ፡ ታላቅ ፡ ንጉሥ ፡ ሲገለጥ ፡ ከሰማይ የናቁት ፡ የወጉት ፡ ይሉለታል ፡ ዋይ ፡ ዋይ ምድርና ፡ ሰማይ ፡ ከፊቱ ፡ ሲሸሹ ወዴት ፡ ልግባ ፡ ይላል ፡ ትልቁ ፡ ትንሹ አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ 4. ወደላይ ፡ ያረገ ፡ የከበረው ፡ ስጋው ዳግመኛ ፡ መምጣቱ ፡ ሁላችን ፡ አንዘንጋው በሰማይ ፡ ለሚኖር ፡ ቅዱስ ፡ አባታችን ምሥጋና ፡ ይድረሰው ፡ ከእኛ ፡ ከሁላችን አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ #Ethiopianmusic #EyutEyesusen #eastersongs #TsegayeHabteyimer #Jesuswaychoir #Jesusway #coversong #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2023 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew Music in this video Learn more Song Eyut Eyesusen Artist Jesus’ Way Choir Recording Studio Baroque Records Videography Hebron Production *Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!