cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قلب سليم ኔት

#ህልም_ትጋት_...to be succesful Ethio islamic political ,social & Economical Oromumma & Islamumma.. Daily updated info ...

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
180
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Watch "የእናት ዱዓ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ" on YouTube https://youtu.be/hESHW_RJGQA
Показать все...
የእናት ዱዓ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Welcome To Elaf Tube !!---------------------------------------ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook

https://www.facebook.com/elaftubeየቴሌግራም

አድራሻች...

Watch "የአላህን ቃል በ4ወር የሀፈዘው አስገራሚ ታዳጊ || አቡ ሀኒፋ በዙበይር የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል ያሳለፈው ቆይታ #MinberTV" on YouTube https://youtu.be/dBNuynKGbQ4
Показать все...
የአላህን ቃል በ4ወር የሀፈዘው አስገራሚ ታዳጊ || አቡ ሀኒፋ በዙበይር የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል ያሳለፈው ቆይታ #MinberTV

#Copyright @MinberTV

https://t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8CMJUOPQ

Watch "በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳእዋ የለይለቱል ቀድር ፈደል አላህ ይወፍቀን" on YouTube https://youtu.be/C3xUHDjKy-w
Показать все...
በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳእዋ የለይለቱል ቀድር ፈደል አላህ ይወፍቀን

#HIJRA-TUBE#USTAZ-YASIN-NURUዳእዋ የለይለቱል ቀድር_ፈደል_ደረጃዎች_በተወዳጁ_ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ አላህ ይወፍቀን

Watch "ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮሞ [እስልምናን የተቀበለበት ምክንያት]" on YouTube https://youtu.be/ZqOiRThNz_Q
Показать все...
ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮሞ [እስልምናን የተቀበለበት ምክንያት]

Ustaz Khalid Kibrom#hijratube ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ወደ እስላም የመጣሁበት ምክንያት እንዲህ ይለናል

የሙስሊሞች ባህሪ ከረመዳን በኋላ|ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን|መጃሊስ ልዩ የረመዳን ፕሮግራም| ረመዳን 1442 "የሙስሊሞች ባህሪ ከረመዳን በኋላ" በሚል ርዕስ በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን እየቀረበ ያለ ልዩ የሆነ የረመዳን ፕሮግራም ሊንኩን በመጫን መከታተል ትችላላቹ || አፍሪካ ቲቪ1 🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/152218030244382/ 🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/152218030244382/ 🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/152218030244382/ ይከታተሉን | Follow us፡ 💟 ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡ https://bit.ly/2T3id1U 👍 ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ : https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
Показать все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

❤️በለይለተልቀድር ጊዜ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? ❤️ ዒባዳህ ማብዛት፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ለይለተልቀድር አምኖ እና አስቦ የቆመ ሰው ያለፈ ወንጀሉ ይታበስለታል” ይላሉ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] እናም በዚች ለሊት ታላቅነትና መደንገግ አምኖ፣ ከዚያም ለመታየት ለጉራና መሰል አላፊ ኒያ ሳይሆን አጅሩን ከአላህ በማሰብ እንደሶላት፣ ዱዓእ፣ ቁርኣን መቅራት፣.. የፈፀመ ሰው ወንጀሉ ይታበስለታል ማለት ነው፡፡ ምልክቶቿ 1. “በዚያን ቀን ማለዳ ፀሀይዋ ነጭ ሆና ጨረር ሳይኖራት ትወጣለች፡፡” [ሙስሊም] ኢብኑ ዐባስ ረ ዐ እንዲህ ብለዋል ፣ ነብዩ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ አሉ ‘ ለይለቱል ቀድር ምሽቷ ቀለል ያለ እና ሠላማዊ ነው፣ ማለዳውን ፀሐይ ደካማ ብርሃን ያላት ፣ የማትሞቅ የማትበርድ እና ና ቀይ መልክ ኖሯት ታነጋለች’ ብለዋል። ( ሰሂህ አልጃሚዕ ቁ – 5475) እንዲሁም በሌላ ሐዲስ ፀሐይዋ ከፍ እስከምትል ብርሃኗ ደብዛዛ የነሃስ አይነት መልክ ይኖረዋል ብለዋል። አቡ ሁረይራ(ረዐ) እንዲህ አሉ:– ነብያችን (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል ‘ ለይለቱል ቀድር 27ኛ ወይም 29ኛ ለሊት ነች፣ በዚያች ምሽት ወደ ምድር የሚወርዱ መላኢካዎች ቁጥር ካለው የድንጋይ ቁጥር ይበልጣል’ ብለዋል ። ( ሙስነድ አህመድ ቁ – 10734) በዚያን ለሊት ዝናብ ሊዘንብ ይችላል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ቀጣዩ ቀን አየሩ ሞቃትም ብርዳማም ሳይሆን የተስተካከለ ይሆናል፡፡ ፀሀይዋም ደካማና ቀይ ትሆናለች፡፡ [ሶሒሑልጃሚዕ] ሸይኹልአልባኒ ረሒመሁላህ እንደሚሉት እነዚህ ምልክቶች አንፃራዊ ናቸው፡፡ በአካባቢው ባለው የአየር ሁኔታ ሊወሰን ይችላል፡፡ ስለሆነም በትክክል ለይለተልቀድር በተከሰተበት ጊዜም እነዚህን ምልክቶች ብዙ የማያያቸው ሊኖር ይችላል፡፡ ለይለተልቀድር ለሰጋጆች ብቻ አይደለችም!! የወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች… የዚች ለሊት ትሩፋት አያልፋቸውም፡፡ ማስረጃው ጠቅላይ ነውና፡፡ባይሆን በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ሊበራቱ ይገባል፡፡ ይህን የሚጠቁም ሀሳብም ከመልካም ሰለፎቻችን ተገኝቷል፡፡ በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛት ጥሩ ነው፡፡ እንዳውም ሱፍያኑ አሥሠውሪ ረሒመሁላህ “በለሊቷ ከሶላት ይልቅ ዱዓእ እኔ ዘንድ የተወደደ ነው” ይላሉ፡፡ለይለተልቀድር በአይን ትታያለች? ለይለተልቀድር አላህ በአንዳንድ ባሮቹ ቀልብ ላይ ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ የመረጋጋት ወይም የመለየት ስሜት ከማሳደሩ ውጭ በአይን የሚታይ ነገር አይደለም፡፡የሚታየው ምልክቶቿ እንጂ እራሷ አይደለችም፡፡ነገር ግን ሰዎች ሊጠመዱ የሚገባቸውም በዒባዳ፣ በዚክር፣ በሶላት፣ በዱዓእ፣ በቁርኣን እንጂ በወሬ መሆን የለበትም፡፡ ለይለተልቀድርን አግኝተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን። ይከታተሉን | Follow us፡ 💟 ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡ https://bit.ly/2T3id1U 👍 ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ : https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
Показать все...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Ramadaan 25 Hadiisa Abuu Hureyraan odeyseen ergamaan Rabbii Muhammadﷺ "tokkoon keessan hoggaa Soommane guyyaa san waan fokkottuu hin dubbatin, (waan bu'aa hin qabne irrattiis)hin lallabin. Yoo namni wahii isa arrabse ykn loleen, 'an nama Soommana qabu' haa ja'uun. Isa lubbuun Muhammad harka isaa jirtutti kakadhee, shurufkaa(foolee) afaan nama Soommaneetu Rabbi biratti urgaa Miskii caala. Nama Soommaneef gammachuu addaa lamaatu jira: hoggaa fure furaa isaatti gammada. Akkasuma (boru)hoggaa Rabbii isaa qunnamees Soommanuu isaatti gammada" jedhe. [Bukhaarii : 1904 | Muslim : 1151] - Soommanaa waan fokkottuu dubbachuufi hojjechuunis hin tahu. Jarjaraa namaatin yoo wal afaan dhufne "an Soommanaan qaba" jannee bira haa dabarru. Abaarsaafi arrabsoo inni itti nu afeeru san seenuu hin qabnu. Namni Soommana isaa haala kanaan bareeche arraafi borus badhaasa Rabbiin isaaf qopheesetti gammaduuf jiraata. NUURALHUDAA Soora Qalbii Muslimaa
Показать все...
Watch "ረመዳን - 23 || አትዘኑ !!" on YouTube https://youtu.be/iMEyeHa2Afc
Показать все...
ረመዳን - 23 || አትዘኑ !!

Welcome To Elaf Tube !!---------------------------------------ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook

https://www.facebook.com/elaftubeየቴሌግራም

አድራሻች...

Of yadadhu .. ▬▬▬▬ Maalummaa namaaf jettee Kan kee hin dagatinii Karoora namaatiif At kee hin dhiisinii Dura ufii uffadhu Nama hin uffisinii Erga uffattee kaatee Garuu hin dagatinii Dura ofiif ta'i Mataa keef Abukaatoo Dura yoo of ta'an Namallee yaadatu Ofii keef yeroo kenni Taa'ii itii yaadi Maali mul'anni kee Qalbiidhaan barbaadi Yeros ni milkoofta Bakka yaadde geessa Of taatee jiraatta Nama hunda keessaa Kuni ergaa kooti Dhaamsa obbolummaa Ramadaanni akkam Ummanni muslimaa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.