cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📖አስተማሪ ታሪኮች እና የአበው 🖊ምክሮች

እዚህ ቻናል ላይ አስተማሪ የኦርቶዶክስ ታሪኮች እና ምክሮች ያገኛሉ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
1 085
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дноК
-2230 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንም የማይቀርበት @ELFAZ_GFX
Показать все...
Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
''አርሳይሮስ'' የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 16:18 ላይ የተገለፀው የቅዱስ ጴጥሮስ አለትነት እና በእርሱም ላይ ቤተ ክርስቲያንም እንደ ምትሰራ የሚገልጸው ጥቅስ እነሆ ጳውሎስና በርናባስ በአህዛብ ውስጥ በሰበኩ ጊዜ ክብር ይግባውና በጌታችን ብዙ ሰዎች አመኑ ከአማኞች  ቤቶች በቀር ቅዱስ ቁርባንን የሚቀበሉበት ቦታ አልነበራቸውም ነበር ስለዚህ ወደ ጴጥሮስ እና ሐዋርያት  ሾለ ቤተ ክርስቲያን መታነፅ ጉዳይ እየለመኑ  መልዕክትን ላኩ  ሐዋርያትም መልዕክቱን ተቀብለው ሱባኤ ገቡ በሱባኤውም መጨረሻ  ጌታችን  ተገልፃላቸው ወደ ኬልቄዶን አውራጃ ወደ ፊልጵስዩስ ቂሣሪያ በደመና ሰበሰባቸው በቅድስት ድንግል ማርያምም ስም የመጀመሪያቱን ቤተ ክርስቲያን ያለ እንጨት ያለ ጭቃ እና ውኃ በሥስት ድንጋዮች ክብር ይግባውና በጌታችን እጅ ታነፀች ከዚህ በኃላ ጌታችን በቅዱስ  ጴጥሮስን ላይ እጅን ጭኖ  ''አርሳይሮስ'' ብሎ ሾመው ይህም '' ሊቀ - ጳጳሳት'' ማለት ነው ... አሁን  በዓለም ላይ እደዚህ በስፋት እና በብዛት ለሚገኙ አብያተ - ክስቲያናት መነሻ ሆነች ... እንኳን ለሰኔ 21 ህንፃ ቤተ ክርስቲያን አደረሳችሁ አደረሰን... @ELFAZ_GFX በቴሌግራም ያገኙናል
Показать все...
"የማርን ጥፍጥና ማርን ቀምሶ ለማያውቅ ሰው በመቅመስ እንጂ በቃላት ማስተማር እንደማይቻል ሁሉ የእግዚአብሔርን መልካምነት በቃላት በጠራ መልኩ ማስተማር አይቻልም። ራሣችን ወደ እግዚአብሔር መልካምነት ዘልቀን መግባት ይኖርብናል እንጂ።" ቅዱስ ባስልዮስ ታላቁ
Показать все...
''ስትጸልይ በማክበር ውስጥ መሆንን ተለማመድ፣ የልብና የሥጋ ማክበር ይኑርህ፣ የስሜቶች ሰላምም እንዲሁ። ቀስ በቀስ መዝሙራትን፣ ወንጌላትንና የዘወትር ጸሎቶችን አጥና። በሁሉም ጊዜ ውስጥ ጸሎት መጸለይን ተለማመድ፣ ስትሠራ፣ ስትራመድና ከሌሎች ሰዎች ጋር ስትቀመጥ እንኳ፣ ዘወትር ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ኃጢአተኛውን ማረኝ እያልህ መጸለይን ተለማመድ። በማንኛውም ጊዜ ለሌሎች ሰዎች መጸለይን ተለማመድ፣ ለሁሉም ሰዎችም ፍቅር አሳይ፣ ለጠላቶችህና አንተን ለሚሰድቡህ ሰዎች እንድትጸልይ የሚያዝህን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ተለማመድና ተግባራዊ አድርግ።" #አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ
Показать все...
Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
T.me/ElFAZ_GFX እንኳን አደረሳችሁ 🎉 ኦርቶዶክሳዊ የፎቶ መንደር #Share
Показать все...
Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሼር በማድረግ ለብዙሰው እናድርሰው🙏 @ELFAZ_GFX #SHARE #LIKE #JOIN
Показать все...
Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
የማይቀርበት ጉባኤ profile እና ሼር በማድረግ ለብዙሰው እናድርሰው🙏 @ELFAZ_GFX #SHARE #LIKE #JOIN
Показать все...
ምሳሌ 31 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። ¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። ¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። ¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። ¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ። ²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች። ²¹ ለቤትዋ ሰዎች ከበረዶ ብርድ የተነሣ አትፈራም፥ የቤትዋ ሰዎች ሁሉ እጥፍ ድርብ የለበሱ ናቸውና። ²² ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች፤ ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። ²³ ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ ይሆናል። ²⁴ የበፍታ ቀሚስ እየሠራች ትሸጣለች፥ ለነጋዴም ድግ ትሸጣለች። ²⁵ ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፤ በኋላም ዘመን ላይ ትስቃለች። ²⁶ አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ። ²⁷ የቤትዋንም ሰዎች አካሄድ በደኅና ትመለከታለች፥ የሀኬትንም እንጀራ አትበላም። ²⁸ ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጋናዋንም ይናገራሉ፤ ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል፦ ²⁹ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። ³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። ³¹ ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት። @DivineNatures
Показать все...
Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
#መልካም_በዓለ_ትንሳኤ @ELFAZ_GFX #SHARE #LIKE #JOIN
Показать все...
Repost from ELFAZ GFX
Фото недоступноПоказать в Telegram
#መልካም_በዓለ_ትንሳኤ @ELFAZ_GFX #SHARE #LIKE #JOIN
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.