📡 🌴🌴
🚩 Channel was restricted by Telegram
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
2 883
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
💥ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች
👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! በየቀኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይፈጠራሉ! አዳዲስ #ሪስቨሮች ፣ #አዳዲስ ሶፍትዌሮች፣ #አዳዲስ Smart ስልኮች እስከዛሬ ድረስ ያልነበሩ አዳዲስ ግኝቶች ... ሌላም አስገራሚ ቴክኖሎጂዎች... ይሁንና ቤታችን ዉስጥ ስላለው #TV ፣ #ሪስቨር ፣ #ኮምፒውተር ፣ አለም ላይ ስለተፈጠሩ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች... ወዘተ ምን ያክል እውቀቱ አለን? ጥያቄው ለናንተ ትቻለው! 👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ካልሄዱ ተሸናፊ መሆንዎን አይዘንጉ!
#ኢትዮ_ዲሽ_ሚዲያ #Ethio_Dish_Media የYouTube ቻናል
ደግሞ ሰለ ቴክኖሎጂ የተለያዩ እውቀቶችን የምታገኙበት አዲስ የYouTube ቻናል ነው! እናንተም ቻናላችንን #Subscribe ብላችሁ ብትቀላቀሉ ብዙ ታተርፉበታላችሁ!
💥YouTube ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
23910
📡YAH SAT @ 52.5°East
📺TV VARZISH HD
🔑BISS: 03 A0 1B BC 20 C1 6D 4E
📶11785.H.27500
📺FOOTBALL TV HD
📶11785.H.27500
🔑BISS:12 34 00 46 AB CD 00 78
46850
🎯ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ ደግሞ የሁሉንም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ ይዘንላችሁ መጠናል። Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ🙏
🎯LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🔐 Biss key _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑 Master code 3503
🎯Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000
Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ
🔐Biss key installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 6666
🎯Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ
🔐Biss key ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 8888
🎯Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ
🔐Bisskey ለማስገባት Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 6666
🎯Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🔑Master code 9876
🎯Ls 6060-8080-8585-9090
🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
🎯Ls 9090-Ls 90o0Mini HD
🔐Bisskey ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
_
🎯real star 1010-5050
🔐Bisskey በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑Master code 9876
_
🎯LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24
🔐Bisskey ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 1512
_
🎯Supermax 2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini
🔐Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
__
🎯SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus
🔐Bisskey ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 3606
__
🎯Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd
🔐Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
🔑Master code 1004
_
🎯SM 2550HD CA MINI
🔐Bisskey ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን።
🔑Master code 3327 _3328_3329
_
🎯IBOX 3030,3030S,3030S2
🔐Bisskey በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876
_
🎯Sm F18 ALL TYPE
🔐Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876 -6000
__
🎯SM 3500 3G HD
🔐Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ info + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
🔑Master code 9876
🎯NEw Star NR 4040
🔐Biss key በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code
___
🎯i MAX HD BOX
🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code
____
🎯SR 4080 EXTREME
🔐Biss key ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን።
___
🎯CORONET HD RECEIVERS
🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑Master code 9876 -9999
____
🎯HD WORLD RECEIVERS
🔐Biss key ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።
____
🎯TIGER HIGH CLASS V2
🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።
_
🎯STAR GOLD MINI
🔐Biss key ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።
https://t.me/bahirdardish1
🎯FREE SAT RECEIVERS
🔐Biss key ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑Master code 6666
__
🎯TIGER E12 HD ULTRA RF
🔐Biss key ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።
🎯መረጃዉን ከወደዱት ለጓደኛዎ ሸር ያድርጉ🙏🙏
👇ከታች ያለዉ የመወያያ ግሩፓችን ነዉ Join ያላደረጋችሁ join በማለት ተቀላቀሉን
🎯Join Group 👇👇👇👇
https://t.me/bahirdardish1
https://t.me/bahirdardish1
https://t.me/bahirdardish1
Ethio ዲሽ 📡 የመወያያ ግሩፕ🌴🌴
Subscribe YouTube Channel Link 👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0Aአጠቃለይ የዲሽ ስራና ስለ አዳዲስ ቻናሎች እንዲሁም ስለ ሪሲቨሮች መረጃ የምንሰጥበት ግሩፕ ነው። Admin @EyasuSatinfo ይህ ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ464120
🎯ዛሬ ከባህር ዳር ዲሽ Cccam የ6 ወር Power Full Premium CCCAM ፖኬጅ (AMOS 4w YES SPORT FULL Package) Strong Cccam የተሸጠበት የባንክ ደረሰኝ በፎቶ ለታማኝነታችን ማረጋገጫ
🙏እኛን መርጣችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅PREMIUM CCCAM ACCOUNT ስትፈልጉ እኔ ጋር ታገኛላችሁ
💥በተመቾት ባንክ ወይም በሞባይል ባንኪንግ ወይም በTele birr ብሩን አስገብታችሁ ደረሰኝ ቴሌግራም @eyasusatinfo ላይ ላኩልኝ ።
✍ታመኝነታችን መለያችን።
📲 +251918460036
ለማንኛውም ጥያቄ
🎯Join Group
https://t.me/bahirdardish1
https://t.me/bahirdardish1
📩Admin @Eyasusatinfo
🎯 በተጨማሪ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠርያ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ
79720
🫡 #4000_Subscriber_ደርሰናል🫶
🙏 አመሰግናለሁ 🙏
💥#ቻናላችን #ከ0 ተነስቶ #4K ገብተናል ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ቻናሉ ከተከፈተ በቅርብ ጊዜ ውስጥ #4000 ሰብስክራይበር በላይ ማግኘት ችለናል ፡፡ የቀን ዕይታችንም #1000 በላይ ነዉ። ይህ ሁሉ በእናንተ እርዳታ እና ድጋፍ ነዉ።
🫡ሁላችሁም የቻናላችን ተከታታዮች እኛን መርጣችሁ ስለምትከታተሉልን እናመሰግናለን ፡፡
✍ፍቅራችሁን እና ድጋፋችሁን መስጠታችሁን ቀጥሉ እኛም አዳዲስ ነገሮች እንዲሁም የዲሽ ስራን በፅሁፍ በፎቶ እና በቪዲዮ መስጠታችንን እንቀጥላለን ፡፡
💥እስካሁን #ቻናላችንን ያልተቀላቀላችሁ ከታች ባለዉ #ሊንክ በመግባት ተቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEt5sC9lg5_1OqjeVQ
🔥 በቅርቡ የ #YouTube ቻናል መክፈታችን ይታወቃል ቻናላችንን #Subscribe በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን!
🎯ይሄንን ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን!
🎯የYouTube ቻናላችን Linkከታች ያለዉ ነዉ
👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
ቻናላችን ላይ አስተያየት ካላችሁ
📤Admin @eyasusatinfo እንቀበላለን
🫡 We have reached #4000_Subscriber🫶
🙏 Thank you 🙏
💥#Our channel has gone from #0 to #4K. Thank you very much for being with us. Since the opening of the channel we have been able to get more than #4000 subscribers. Our daily views are over #1000. All this is with your help and support.
🫡 Thank you to all of our channel followers for choosing us and following us.
✍ Continue to give your love and support and we will continue to provide new content and dish work in text, photos and videos.
💥 If you haven't joined our #channel yet, join us by entering the #link below
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAAet5sC9lg5_1OqjeVQ
🔥 It is known that we will open a #YouTube channel soon, show us your cooperation by #Subscribing to our channel!
🎯Thank you so much for doing this!
Our YouTube channel link is below
👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
If you have a comment on our channel
📤Admin @eyasusatinfo we welcome
85410
75600
💥ሰላም ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች
👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! በየቀኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ይፈጠራሉ! አዳዲስ #ሪስቨሮች ፣ #አዳዲስ ሶፍትዌሮች፣ #አዳዲስ Smart ስልኮች እስከዛሬ ድረስ ያልነበሩ አዳዲስ ግኝቶች ... ሌላም አስገራሚ ቴክኖሎጂዎች... ይሁንና ቤታችን ዉስጥ ስላለው #TV ፣ #ሪስቨር ፣ #ኮምፒውተር ፣ አለም ላይ ስለተፈጠሩ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች... ወዘተ ምን ያክል እውቀቱ አለን? ጥያቄው ለናንተ ትቻለው! 👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ካልሄዱ ተሸናፊ መሆንዎን አይዘንጉ!
#ኢትዮ_ዲሽ_ሚዲያ #Ethio_Dish_Media የYouTube ቻናል
ደግሞ ሰለ ቴክኖሎጂ የተለያዩ እውቀቶችን የምታገኙበት አዲስ የYouTube ቻናል ነው! እናንተም ቻናላችንን #Subscribe ብላችሁ ብትቀላቀሉ ብዙ ታተርፉበታላችሁ!
💥YouTube ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
https://youtube.com/channel/UCDaIS6EwOanVwPM2WgMyt0A
1 03911
1 15120