cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Yanet College Official Channel

በቻላናችን የሚያገኙት አገልግሎቶች # የኮሌጁን እና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎችን፣ # አስተማሪና ትምህርታዊ ነክ የሆኑ ጉዳዬችን በአጭሩና ቀለል ባለ መልኩ ያገኛሉ፣ # አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጉዳዮች ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመንካት በየዲፓርትመንታቹ ፖስታ የተደረጉትን የተለያዩ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ። #NURSE #PHARMA #LAB #ACCOUNTING Admin - @Siftelegram

Больше
Рекламные посты
777
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-1130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🌻🌻🌻  አዲስ ዓመት 🌻🌻🌻 ✍️ አመታት በዓመታት እየተተካኩ  ዘመን ይቆጠራል, እኛም የዚህ ዓመት  ተሻገራዎች ናንና  ዓመቱ የሰላም ፣የፍቅር፣ የጤና  አድርጎልን  ለመጭው ዓመትም በስላም በጤና እንዲያደርስን ለመላው የቤተሰብ የቤት - ለቤት የናርሲንግ አገልግሎት ቤተሰቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካሙን ሁሉ ይመኝላችኋል !!!!!        🌻🌻 መልካም አዲስ ዓመት !!!🌻🌻🌻             🌻happy New year !!!🌻        👉 ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጀወ ያጋሩ YouTube :- 👉https://youtube.com/@getwudutube8856?si=Iu-SFWmgXCuKNFtP @wu09_14 telegram super:- https://t.me/FNHCS15 Channel link :- https://t.me/FNHCs                   phone No:- 0930831408                     0938543874                               ❤️ጤናማ ህይወት ባሉበት ❤️!!!!
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#SHARE Calling out for volunteers. Join our telegram group for more info & to get in touch with our activities. 👇👇👇 https://t.me/+q5CoRW5G8p42OWJk
Показать все...
ሰላም ሰላም ውድ የቤተሰብ የቤት ለቤት የነርሲንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ቤተሰቦችና አባሎች ይህን የ YouTube ገፃችንን subscribe በማድረግ አባል ይሁኑ !!! ወዳጅነወተወን ይግለጹ 🙏🙏🙏🙏🙏 👉https://youtube.com/@getwudutube8856?si=Iu-SFWmgXCuKNFtP ❤️ጤናማ ህይወት ባሉበት ❤️!!!!
Показать все...
https://t.me/+656yv5YefmtlZGI8 Yihen yanet tg page layi post arigew
Показать все...
MLS group job application group

Effective invites you to join this group on Telegram.

💝💝💝💝    ጤና በነጻ ቻሌጅ 💝💝💝💝 # # add member ማድርግ ማንንም አይጎዳም ✍ ወድ የቤሰብ የቤት ለቤት የነርሲንግ አገልግሎት ቤተሰቦች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ ናርሶች ቀን አደረሳቸሁ እያልን  ዛሬ ቤተሰበዎን በመጋበዝ ስለ ቀኑ ማህበረሰባችንን add member እናድርግ !!! ➡️ ምን ላርግ  ???? 1,👇https://t.me/FNHCS15 በዚህ ሊንክ ከ 200 በላይ ሰዎችን አድ ማድረግ 2, በዚህ የ Facebook 👇https://facebook.com/groups/692168665653983/  ስዎችን invite በማድረግ 3, ያደረጉትን በውስጥ መስመር  @wu09_14  ማስቀመጥ  !!! phone No:- 0930831408     or                    09 38355374                     0938543874          ❤️  ጤናማ ህይወት ባሉበት❤️ !!!!
Показать все...
ቤተሰብ የቤት ለቤት የነርሲንግ (የጤና) አገልግሎት Family nursing home care service )

ቤተሰብ የቤት ለቤት የናርሲንግ አገልግሎት * የደም ፣ የስኳር እንዲሁም ፊዚዮቴራፒ አገልግሎት(ማሳጅ አገልግሎት) ባሉበት * ሙሉ የህክምና እንክብካቤ * በሀኪም የታዘዙ መዳኒቶችን መስጠት ና መከታተል ........ # 0930831408 #0938543874 #0938355374 ሁሌም እርሰወን ይጠብቃል !!!!

Фото недоступноПоказать в Telegram
👉 በየዓመቱ እ.ኤ.አ ሜይ 12 ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ የነርሶች ቀን ተብሎ ይከበራል፡፡ ይህ ቀን የተመረጠው  በዓለም የመጀመሪያዋ ነርስ ፍሎረንስ ናይትንጋሌ (Florence Nightingale) የልደት ቀን በመሆኑ ነው፡፡ ✍ ፍሎረንስ ናይትንጋሌ የተወለደችው በ1855 ዓም ብሪታንያ ውስጥ ነበር፡፡ በሀገራችን ቀዳሚዋ ነርስ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ልጅ የሆኑት  ልዕልት ፀሀይ ነበሩ፡፡ በየጤና ተቋሟቱ  ታካሚዎቻችሁን በርህራሄ ፣ በአክብሮት ፣ በፍቅር ፣በእንክብካቤና በጥራት ለምታገለግሏቸው ውድ እና ምርጥ ነርሶቻችን  እንኳን አደረሳችሁ በማለት ቤተሰብ የቤት ለቤት የናርሲንግ አገልግሎት መልካም የአገልጋይነት ቀን ይመኝላችኋል፡፡ 👇👇👇👇👇 Join this group ያወቁትን ያሳውቁ !! ቤተሰብ ይጋብዙ 👇 telegram channel 👇https://t.me/FNHCS15 or https://t.me/FNHCS Facebook 👇https://facebook.com/groups/692168665653983/ phone No:- 0930831408     or                    09 38355374                     0938543874 💥💥ጤናማ ህይወት ባሉበት ! 💥💥            #nurses #health #service
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💝💝💝💝    ጤና በነጻ ቻሌጅ 💝💝💝💝 ✍ ወድ የቤሰብ የቤት ለቤት የነርሲንግ አገልግሎት ቤተሰቦች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን አደረሳቸሁ እያልን  ለ ክርስትና እና ለ እስልምና እምነት ተከታዮች ለብዓል የጤና ቻሌንጅ የብዓሉ ቀን( በተመቸወት ቀን )  ሙሉ ቤተሰበዎን በቤተዎ መሉ የነርሲንግ ኬር  አገልግሎት ባሉበት ። 👉 ማለትም :- የደም ፣ የስኳር፣  ፊዚዮቴራፒ፣ የታዘዙ መዳኒቶችን መስጠት ፣ የአመጋገብ እንዲሁም ሌሎችን ጨምሮ በነጻ በቤተዎ  ለ3  ቤተሰብ  !!!🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ➡️ ምን ላርግ  ለማሸነፍ ???? 1,👇https://t.me/FNHCS15 በዚህ ሊንክ ከ 200 በላይ ሰዎችን አድ ማድረግ 2, በዚህ የ Facebook 👇https://facebook.com/groups/692168665653983/  ስዎችን invite ማድረግ 3, ያደረጉትን በውስጥ መስመር  @wu09_14  ማስቀመጥ  ብቻ !!!! ባደረጉት ልክ የማሸነፍ እድል አለወት !!! phone No:- 0930831408     or                    09 38355374                     0938543874          ❤️  ጤናማ ህይወት ባሉበት❤️ !!!!
Показать все...
ቤተሰብ የቤት ለቤት የነርሲንግ (የጤና) አገልግሎት Family nursing home care service )

ቤተሰብ የቤት ለቤት የናርሲንግ አገልግሎት * የደም ፣ የስኳር እንዲሁም ፊዚዮቴራፒ አገልግሎት(ማሳጅ አገልግሎት) ባሉበት * ሙሉ የህክምና እንክብካቤ * በሀኪም የታዘዙ መዳኒቶችን መስጠት ና መከታተል ........ # 0930831408 #0938543874 #0938355374 ሁሌም እርሰወን ይጠብቃል !!!!

ጤናማ ህይወት ባሉበት !!!!! 📌 ጥያቄ - ስለ iron /folic acid supplement /አወሰጣጥ መረጃ ብትጠጡኝ መልስ 👇👇👇 🚩 አይረን_(Iron)በእርግዝና_ጊዜ 🚩 ✍️ ብዙውን ጊዜ በእርግዝናሽ ሰዓት የሚከሰተው የደም ማነስ ከIron እጥረት የመጣ ሲሆን እሱም Iron deficiency Anemia እንለዋለን። ✍️ እሱም የሚታወቀው የደም መጠንሽን የሚለካው Hgb (Hemoglobin) የተባለው ቀይ የደም ህዋስሽ ላይ የሚገኝ መጠኑ ከ 10gm% በታች ሲሆን ነው። ✍️ ስለዚህ በመጀመሪያው እንዲሁም በሁለተኛው የቅድመ ወሊድ ክትትል ሂደትሽ ላይ የሚሠጡሽን ሠላሳ ሠላሳ የIron እንክብሎች (Tablets) ,አንድም ሳታስቀሪ ተጠቀሚ ። 👌🤰🏻 ላንቺ_የሚሰጠው_ጥቅም        - ከእርግዝና ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የደም ማነስ ለመከላከል        - የሰውነትሽን የIron መጠን ለመጨመር 👌👼 ለፅንሱ_የሚሰጠው_ጥቅም       - የደም ማነስን ይከላከላል       - በቂ የ ኦክስጅን አቅርቦት ይጨምራል       - ለፅንሱ የጭንቅላት እድገት ጠቃሚ ነው 💊 አወሳሰድ 💊 ✍️ Iron Tablets በባዶ ሆድ ቢወሰድ ወደ ደምሽ የሚገባው የIron መጠን ከፍተኛ ይሆናል ። ✍️ ነገር ግን የማቅለሽለሽ እንዲሁም ጨጓራሽን የማቃጠል ስሜት ካለሽ ምግብ ከተመገብሽ በኋላ ብትወስጅው መጠኑ ይቀንስ እንጂ ጥቅሙ እጅጉን የላቀ ነው። ✍️ ከፍተኛ የሆነ ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ካለ እንክብሉ(Tablet) ወደ ሽሮፕ(Syrup) ሊቀየር ይችላል። ⚠️⚠️ሳልወስድ ብተወው ካልሽ የሚከሰቱ ጉዳቶች⚠️⚠️ 🩸በእርግዝና ጊዜ የደም ማነስ (ላንቺም ለፅንሱም) 🩸በቂ የIron መጠን ስላሌለሽ ከወሊድ በኋላ የደም ማነስ በተለይ በወሊድ ጊዜ ደም ከፈሰሰ 🩸 የደም ማነሱ መጠኑ በጣም ከፍተኛ ከሆነ ደግሞ የልብ ድካምን(Cardiac Failure) ሊያስከትልብሽ ይችላል። ዶ/ር ዳዊት መስፍን፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት               ቤተሰብ ለመሆን !!!!!    @wu09_14 telegram super:- https://t.me/FNHCS15 Channel link :- https://t.me/FNHCs                   phone No:- 0930831408                     0938543874                     0938355374                               ጤናማ ህይወት ባሉበት !!!!
Показать все...
ቤተሰብ የቤት ለቤት የናርሲንግ (የጤና) አገልግሎት (Family nursing home care service )

ቤተሰብ የቤት ለቤት የናርሲንግ አገልግሎት * የደም ፣ የስኳር እንዲሁም ፊዚዮቴራፒ አገልግሎት(ማሳጅ አገልግሎት) ባሉበት * ሙሉ የህክምና እንክብካቤ * በሀኪም የታዘዙ መዳኒቶችን መስጠት ና መከታተል ........ # 0930831408 #0938543874 #0938355374 ሁሌም እርሰወን ይጠብቃል !!!!

Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.