cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Mk Publiation and Advertisement

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
227
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ተወዳጆቹ የአውሮፓ ሊጎች ሊጀመሩ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዋል። ታዲያ እርሶስ በምን መመልከት አስበዋል። AMOS፦ SPORT 1 SPORT 2 SPORT 3 SPORT 4 5 PLUS ONE HD ONE2 HD 5 STAR 5 GOLD 5 LIVE YAHSAT፦ TV VARZISH FOOTBALL HD DSTV፦ VARIETY 1 VARIETY 2..... እንዲሁ ሌሎች የተለያዩ የስፖርት እና መዝናኛ ቻናሎችን በጥራት እንሰራለን። በተጨማሪ መሉ የዲሽ እቃዎችን እናቀርባለን ። ☎️☎️ 0968543170 ☎️☎️ 0969841135
Показать все...
mk ዲሽ ኢትዮ ሳት - የ ኳስ ቻናል - TV varzish & Football HD Amos Sport 1 sport 2 sport 4 📡📡📡ሌሎችም ቻናሎች ማሰራት ከፈለጉ በ ጥራት እንሰራለን - 0969841135 - 0968543170
Показать все...
📖ርዕስ:-ሳድስ 📝ደራሲ:- አቢይ ይልማ ክፍል:-አንድ 📜ዘውግ:- ጠቅላላ እውቀት 📆ዓ.ም:- 2012 📑የገጽ:- 1-90 @amharicbookspdf #Join & share
Показать все...
ሳድስ 2021-03-13 07.23.07.pdf32.88 MB
┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄ ከሶፊ ደብዳቤዎች @amharicbookspdf ┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄
Показать все...
5.12 KB
┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄ ከሶፊ ደብዳቤዎች @amharicbookspdf ┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄
Показать все...
5.68 KB
┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄ ምክር #ጓደኝነት @amharicbookspdf ┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄
Показать все...
9.08 KB
┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄ ትረካ የመጨረሻዎቹ የደርግ ሽልጦዎች ከ አሌክስ አብርሃም ከዕለታት ግማሽ ቀን ላይ የተወሰደ @amharicbookspdf ┄┉┉✽̶»̶̥♦️✿♦️»̶̥✽̶┉┉┄
Показать все...
meri_feleke_የመጨረሻዎቹ_የደርግ_ሽልጦች_በአሌክስ_አብርሃም_ከዕለታት_ግማሽ_ቀን_Alex_Abraham.mp36.03 MB
III
Показать все...
ROPHNAN III SOST.mp336.90 MB
🎶🎶🎶 "ሮፍናን ፤ ሦሥት" 🎶🎶🎶 #ይነበብ ኢትዮጵያን ጎኗን ወጓት ኢትዮጵያ እና ሰውነት ተጠልተዋል በአገራችን፡፡ ኢትዮጵያን ና የሰው ልጅንም በመስቀል ላይ ሰቅለናቸዋል፡፡ ሞትን እንዲጎነጩ አድርገናቸው፡፡ ከፍጥረት ጀምሮ የነበረውን ሰውነት እና ኢትዮጵያዊነትን ምናምንቴ አድርገናቸዋል፡፡ ለዚህ ዓይነት አገራዊ ችጋር ላይ ያደረሰን አገር እና ትውልድ ልንሠራ የተነሳንበት የፓለቲካ እና የባህል ስሪት ትርክት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እና ሰውን በዘረኝነት እና በጠባብ ብሔርተኝነት መንፈሥ መመዘናችን ዋናው በሽታችን ነው፡፡ ሮፍናንም የዚህ ትውልድ መልክ ኾኖ ሰውነቱ ጥያቄ ውስጥ ሲገባ አርዶታል፡፡ አንተ ሰው ማነህ ብለው ጠየቁኝ የማንን ልበል ካንቺ መፈጠር ብዙ አድርጎኝ ሰው መኾን ተብሎ ስም በሚወጣበት የኢትዮጵያ ምድር÷ ቀኝህን የመታህን ግራህን ስጥ በተባለበት ቀዬ÷ ለእንግዳ አልጋ ለቆ በሚኖርበት ሰፈረ ሰላም÷ እንኳን በህይወት ያለውን ሰው ለሞተው ፀሎት በሚቆምበት ኢትዮጵያ በጎ ኅሊና እንደ ሰማይ ራቀን፡፡ የጓራ ህሊናችን ስንጥቅጥቁ ወጣ፡፡ የነፃነት እና የድል አምባ የኾነችው አገር በእኛ በልጆቻ አለመገረዝ ወደቅን፡፡ በልሒቃኑ ትርክት እና አገራዊ አረዳድ ብቻ በችግር ሸለቆ ውስጥ፤ በሐዘን እምቀ እምቃት ውስጥ ሰጠምን፡፡ አቅመ ቢስነት እና ትርጉም ማጣት አሸነፈን፡፡ ኢትዮጵያም ባቢሎን ኾነች፡፡ ቃል እየተማዘዝን እኛው በእኛ አንሰን ከተራክሰን በእነሱ አድዋ ድል አድርገናል ግን የእኛን አድዋን ተሸንፈናል ሕዝብን ማዕከል ያላደረገ የእውቀት አመፃ እና የራስ ማንነት ጥላቻ ከትናንት ትውልድ ወደ ዛሬ ነፍሷል፡፡ አገራዊ የባህል የእውቀት እና የኑሮ ጥበብን ተፀይፈዋል፡፡ ኢትዮጵያንም ከዘር፤ ከብሔርተኝነት አንፃር ብቻ ቃኝተዋታል፡፡ በአገራቸውም ላይ ራሳቸው የፈጠሩትን ቅኝ ግዛትን አውጀዋል፡፡ አዋጃቸው ለአዲሱ ትውልድ መሥቀል ኾኖታል፡፡ የመኖር ጉዳይ ብርቅ እንዲሆንበት በቁስሉ ላይ ጨው ነስንሰውበታል፡፡ (self immolating) በባለ ተወርዋሪው ልሒቅ ዩሐንስ አድማሱ ገለፃ "ቢጥዱት አይበስል÷ ቢፈጩት አይቦካ÷ ቢያምሱት አይታመስ÷ ቢያቦኩት አይቦካ" ኾናል ዘመኑ፡፡ ሮፍናንም በእርሱ እና በትውልዱ የአዕምሮ ሰሌዳ ላይ የሰፈረውን "የቃል ዕዳን" ያስታውሰናል፡፡ የኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት አጎንብሶ ሄደ ከአንገት እና ጀርባው ዘር ጭነውበት እንዲህ አይነት "የዘመን ቅርቃር" ላይ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቻን ያደረሱት "አዋቂዎች እና ባለዙፋኖችንም" ፊት መልካቸውን÷ አረማመድ÷ አነጋገራቸውን በፍልሱፍ ዘፈኑ ውስጥ ይገልጣቸዋል፡፡ ስጋ ለብሰው፤ መንፈሳቸው በአደባባይ ተገልጦ ራቁታቸውን እንዲታዩ ያደርጋቸዋል፡፡ ጥፍራቸውን÷ ጭራቸውን ሳይደብቅ ይገልጣቸዋል፡፡ ለትውልዱም በእውቀት እና በጥበብ አሳልፎ ይሰጣቸዋል፡፡ ጠብቁኝ በደም ርሰው የጥፋት ጉድጓድን ምሰው በሰባራቸው አፍሰው ሰባራ ሰንደቅ ይዘው ኢትዮጵያ የጋራ ኅሊና፡- ኢትዮጵያና እና የሰው ልጅ መንምነው ቢያያቸውም የነፀብራቁ ሮፍናን 'ምን እሆናለሁኝ ብቻዬን ብኖር፤ ከሰው ተለይቼ በጸጥታ አገር' ብሎ ሽሽትን አልመረጠም፡፡ ትውፊት÷ አገራዊ ብሔርተኝነት÷ አለምአቀፋዊ ሰውነት÷ የድል አለቃ የኾነውን አድዋ÷ አብርኸማዊነት÷ ፍትሐ ነገስትን÷ ሰናይ ባህርያትን ኢትዮጵያ ነው ስሜ ብሎ ለአዲሱ ትውልድ "የመዳን ነፀብራቁን" ከምሥራቅ በኩል ያደርሳል፡፡ ሰው ከኹሉ ሥራ ቀዳሚው ማንነታችን መኾኑን ይመሰክራል፡፡ ቀዳሚውን መስካሪ "አንድዬ፤ ባለቤቱን" አድርጎ ከርትዕ መድረክ ይጠራዋል፡፡ ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃል ሰው ነህ ይላል፡፡ (በፈጠረን ፊት ከበለጠ ሰው እንደ አምላክ ባስብ ስህተቱ የት ነው) ለአስራ ስድስት ደቂቃ አንድ ሰከንድ ፈሪ በኾነው የዘፈን ፍልሱፍ ውስጥ አዝማሪው ከታሪካችን ዶሴ በንግስት ሳባ÷ በቀዳማይ ምንይልክ÷ በዮዲት ጉዲት÷ በግራኝ አህመድ÷ በኹለቱ ካሳዎች መስዋዕትነት ውስጥ እንደ አፄ ዮሐንስ ንግግር "ብሰዋም፤ ድል ባደርግም ዥግና ነው የምባል" የሚለውን ከመተማ መስዋዕትነት በፊት የተናገሩትን የንጉሱን ቃል ለትውልዱ ያበስራል፡፡ የኅሩይ ወልደ ሥላሴን የኢትዮጵያን ታሪክ እየመረመርን መልካሙን መያዝ ክፉውን መተው ይገባል ያሉትን በዋዜማ መጽሐፋቸውን ያሰፈሩትን አስታራቂ ወርቅ አፉቸውን ይናገርበታል፡፡ የዶ/ር ጠና ደዎን "የሰናይ ባህርያት በማስቀደም ከእኩይ ነገሮች ራስን እና አገርን እንዴት ማዳን" እንደሚቻል ይሸልልበታል፡፡ ጦቢያው ለይቅርታ ቅደም ቀድመህ እንዳትተው ድገም ደግሞ ቢያስቀይምህ ሰልስ የአባትህን አደራ መልስ ያኔ በላይ ይዘልቃል ያን ጊዜም ቴዎድሮስ ይደገማል ያን ጊዜ አሉላ ራስ ነው ምንይልክ ዛሬም ንጉስ ነው፡፡ ሮፍናን የዘረኝነት ሶሻል ኢንጅነሪንግ ዘመንን ለማሸነፍ መንገዱን መጥረጉን ይቀጥላል፡፡ ትግሉ ቀላል አይደለምና፡፡ የደበዘዙ የመሰሉ ሰዋዊ ባህርያትን እና ሰውነትን አጥብቆ ይይዛል፡፡ የእጅግአየሁ የመንፈሥ ድባብ ከሚነበብበት የሰከላ የዘፈን ልቡና ውስጥም "አድዋ ዛሬ ናት፤ አድዋ ትናንትን" ለአዲሱ ትውልድ ይሠጠዋል፡፡ ለአዲሱ አገራዊ ትግልም "ነጋሪቱን" ይመታል፡፡ ጦርን÷ ሚሳኤል÷ ጀትን ይዛችሁ ኑ ከማለት ይልቅ "አዲስ የአዕምሮ ስሪት" ለውጥን ይሠራል፡፡ አዲሲቷን ኢትዮጵያንም "በአድዋ ፍልፍል አብያተ ሰው" ላይ ያንፃታል፡፡ ለዘረኞቹ፤ ለክፋት አለቆቹም ምኅረት እና ኅብረትን ይጠራል፡፡ እንደ ኤልያስ መልካም ተጠላትን አንሞትም፤ ሰው ጠልተን አንሞትምን ለትውልዱ ያበሥራል፡፡ እንግዲህማ እኔ ልሻል መርዙን በይቅርታ ልሻር ከአባቶቼ ባይኾንልኝ ከአያቶቼ አንድነት ልማር እሯ በል የዛሬ ሰው ፍቅር ፈሶብኝ ልፈሰው ልንተባተብ ጀግንነቱን ከልቤ ላግኝ ምኅረቱን ማስታወሻ፡- በፍልስፍናዊ ዘፈኑ ውስጥ ብዙ ሊያነጋግሩ፤ ሊያወያዩ የሚችሉ እሳቦቶች ሞልተውታል፡፡ Long live ROPHNAN🙏
Показать все...
ረምሃይም ኢትዮጵያዊ ቀለም

በዚህ ግሩፕ ውስጥ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ያልተሰሙ ሚስጥራዊ ታሪኮች፣ ልብወለዶች፣ አነቃቂ ምክሮች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግጥሞች፣ ደብዳቤዎች፣ ስእሎች፣ መረዋ ድምፃች ብቻ ልዩ ልዩ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያላቸው የጥበብ ስራዎች ይገኛሉ። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው። "ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነው፤ ወደኃላ ተመልሰን ከፊት እንቀድማለን" @REMHAI #ረምሃይ

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.