cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

God only knows 😊

God only knows what is true

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
152
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✅ "ብዙ ሺ ሻማዎች ከአንድ ሻማ ብቻ እሳት አግኝተው ሊበሩ ይችላሉ፤ እነሱን ስላበራ የሻማው እድሜ አያጥርም። ደስታህን ለሌሎች ስላካፈልክ በፍፁም አያልቅብህም" ይለናል ታላቁ የሀይማኖት መስራች ቡድሀ። ወዳጄ በሌሎች ስኬት ወይ በሌሎች ደስታ መደሰትን ልመድ፤ የግድ ሻማውን እኔ ብቻ ላብራው አትበል! ተራው ያንተ ሲሆን ደግሞ ደስታህን ታካፍላቸዋለህ ያኔ በተራህ ያንተ ስኬት ለነሱ ተስፋና ብርሀን ይሆናቸዋል። #INSPIRE ETHIOPIAN
Показать все...
“እኔ በደነገጥሁ ጊዜ፣ “ከዐይንህ ፊት ተወግጃለሁ” አልሁ፤ አንተ ግን ወደ አንተ ስጮኽ፣ የልመናዬን ቃል ሰማህ። እናንተ ቅዱሳኑ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ውደዱት! እግዚአብሔር ታማኞችን ይጠብቃል፤ ትዕቢተኞችን ግን ፈጽሞ ይበቀላቸዋል። እግዚአብሔርን ተስፋ የምታደርጉ ሁሉ፤ በርቱ፤ ልባችሁም ይጽና።” መዝሙር 31:22-24😊
Показать все...
Nothing in life is to be feared. It is only to be understood. #motivquotes
Показать все...
ተስፋ አንቁረጥ 👉ዛሬ በመንገድ ሳልፍ ከፊቴ ቦይ ነበር ከዛ ቆምኩ፤ለካ ከኋላዬ ሰው ነበር አሳለፈኛ እንጂ አለኝ ፣ ሰውዬውን ከሳለፍኩ ቡሃላ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዲ አለኝ ባንተ መቆም ውስጥ የሚቆሙ ባንተ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋቸው የሚጨለም ብዙ ሰዎች አሉ አለኝ። እግዚአብሔር በኛ አልፎ የሚታደገችው ብዙ ትውልድ አሉት እኛ ስንቆም እነሱንም አያቆምን ነው እኛ ተሰፋ ስንቆራጥ የነሱንም ተሰፋ እያጨለምን ነው ። ሰለዚህ ተስፋ አንቁረጥ ። ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጥላለን ክርስትና ዋጋ ይጠየቃል ። " ከኃጢአት ጋር እየተጋደላችሁ ገና ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም፤" (ወደ ዕብራውያን 12:4) (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 5) ---------- 13፤ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። 14፤ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። 15፤ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። 16፤ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። @addictedofjesus
Показать все...
ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት share አድርገው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል * በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም *በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ *ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡ *የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ .*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ * በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ። የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!! ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ? ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? ኢየሱስ “በጓደኞችህ ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድሃለሁ” አለ ፡፡ ኢየሱስን ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ አሁን ያለንበት 2013 ዓም + 5500 ዘመን=7513 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ከንሱት ። 8000 – 7513= 487 ዓም ይቀራል። ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ። እና የዘንዶው ሲቆጠር 487 – 400 =87 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ 666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!! # WONGEL LEALEM HULU
Показать все...
Dear God, I bow myself down to you. I humble myself before you. I thank you for everything that you have done. Thank you for loving me, protecting me and choosing me. All I have is from you. All the good things in life are from you. I’m nothing without you. May I always be able to thank you. You are a good Father! May I always be touched by your peace that never runs out. I’m all that I am because I have you next to me. Protect my families and loved ones. Jesus, I trust in you! You are the light in our darkness. Wash away our sins and darkness with your light and love. Thank you God! In Jesus name I pray, Amen 🙏🏼
Показать все...
ሳነብ ካገኘሁት ምክር👇👇👇👇👇👇👇 መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን ዕድል እንድትጠቀም ያደርግሀል፡፡ መሄድ ግን የማታውቀውንም ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል፡፡ ስትቆም መጀመሪያ ታረጃለህ ቆይቶም ትበሰብሳለህ፡፡ ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ ቀጥሎ ግን ትጠነክራለህ፡፡ ባለቀ ትላንት አትታሰር፡ በተበላ ዛሬ አትወሰን፡ ይልቅ ወደማይታወቀው ነገ ሂድ፡፡ ነገ ወዳንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደነገ ሂድ፡፡ አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደዛፍ ስር ይሰጠን ነበር፡፡ የመሄዳችን ዋናው ምክንያቱ የምንቆምበት ምክንያት አለመኖሩ ነው፡፡ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌 #Shekayinah
Показать все...
በሕይወት ዘመንህ!፦ ⚠️ስኬትህን በራስህ ሚዛን መዝነው፤ በሰው ሚዛን ከመዘንከው ሚዛን አይደፋልህምና። ⚠️ደስታህን በራስህ መስፈሪያ ስፈረው፤ በሰው ሚዛን ስትሰፍረው አይሞላልህምና። ⚠️ውድቀትህን በራስህ አይን እየው፤ በሰው አይን ከተመለከትከው ጉድጓዱ ይበልጥ ይርቅሃልና። ⚠️የራስህን ህይወት በሌላ ሰው እይታ ከተመለከትከው ፈጽሞ እርካታ አይኖርህም:: ⚠️ህይወትሀን ከሰው ጋር እያነጻጸርክ የምትኖር ከሆነ እርካታ የሌለው ኑሮ እየኖርክ ነው፤ ✍ምክንያቱም በንጽጽር ህይወት ውስጥ ሁሌም የሚበልጥህ አታጣምና። # doctor ale
Показать все...
👩‍🏫Brain Damaging Habits 🧠Your brain is obviously a very important part of your body. It's one of the largest organs in your body & is the main control center for every function. But it's also surprisingly delicate. Here are top common brain-damaging habits released by WHO. 1. Missing Breakfast 2. High Sugar Consumption 3. Sleep Deprivation 4. Working your Brain during Illness 5. Smoking 6. Over - Eating 7. Inadequate Water intake #health #nutrition4health
Показать все...
Father, Thank You for giving me joy this morning. May Your Holy Spirit guide me and my loved ones throughout the day. May I give the love you have given me to others. Make me a tool for others to thank and know you. In Jesus name I pray. Amen 🙏🏼 #Above inspiration
Показать все...