cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አል–ቡኻሪ ኦንላይን ስልጠናዎች||Al-Bukhari Online Courses

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
741
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ታላቅ የምስራች !! በሀገራችን ኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉ አሊሞቻቻችን አንዱ የሆኑት ዶ/ር ሼይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰቦች የኢስላምን አስተምህሮ ለማስገንዘብ ብለው የከፈቱት #ዳዕዋ#ቲቪ ላለፉት ስድስት ወራት በሙከራ ስርጭት ላይ እንደነበረ የሚታወቅ ነው ። አሁን ላይ ዝግጅቱን አጠናቆ መደበኛ ፕሮግራሙን ሊጀምር መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። የፊታችን ሰኞ 2/5/214 ዓ.ል በይፋ ይጀምራል ለየት የሚያደርገው የሀገራችን የሸሪዓ ት/ት አሰጣጥን መሰረት ባደረገ መልኩ #የሁለቱን#መዝሀብ#(#የኢማሙአቡሀኒፋ#እና#የኢማሙሻፊዒያን) የፊቂህትምህርቶች ይዞላችሁ ቀርቧል ። እንዲሁም #ተፍሲር #ተውሒድ #ሐዲስ #ሲራ #በነሕው (የዐረብኛ ሰዋሰው) ትምህርቶች እና በዳዕዋው ዘርፍም የተለያዩ ወሳኝ ርዕሶችን ይዞላችሁ ቀርቧል ። እርሶም ከወዲሁ በናይል ሳት ፍሪኪዌንሲ 12521 ሲቦል ሬት 27500 ፖላራይዜሽን ቨርቲካል አርገው ይከታተሉን ። #እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ፦ በፌስቡክ 🔗https://www.facebook.com/daewatv/ ቴሌግራም 🔗 http://t.me/daewatv2013 ዩትዩብ 🔗 https://www.youtube.com/channel/UCrF8wiLRD4IIE1-5-73zdAg ||ደዕዋ ቲቪ /daewa tv ቢሉ ያገኙናል #ደዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ!
Показать все...
#ክፍል አንድ ሊንክ https://youtu.be/YjtFTC4MvZE #ክፍል ሁለት ሊንክ https://youtu.be/_Bs9ZmeW9KU #ክፍል ሶስት ሊንክ https://youtu.be/-3YwQHvd7ZE
Показать все...
ከጂን ጠሪነት ወደ ዳዒነት ! ||ዝክረ ዳዕዋ||ኡስታዝ/ አቡ ያሲር (ዐብዱልመናን) #ክፍል 1

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን #ክፍል አንድ ሊንክ

https://youtu.be/YjtFTC4MvZE

#ክፍል ሁለት ሊንክ

https://youtu.be/_Bs9ZmeW9KU

#ክፍል ሶስት ሊንክ

https://youtu.be/-3YwQHvd7ZE

#አዳዲስ እና የተለያዩ ጠቃሚ የዩትዩብ ፕሮግራሞችን በማሰናዳት ስለሆንን አዲሱ ቻናላችን በሰፊው ተደራሽ እንዲሆን ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ👉

https://youtube.com/channel/UC8IbJG2z...

#የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @ethiobukhari2020 #የፌስ ቡክ አድራሻችን 👉

https://www.facebook.com/ኢማም-አል-ቡኻሪ-ኢ...

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን /Imama Al Bukhari Islamic Association /جمعية الإمام البخاري الإسلامية

#ዝክረ ዳዕዋ#ኡስታዝ/አቡ ያሲር #ክፍል -3 ✅" ጀርባው ይጠና " ብለው ሸሐዳ ሊያሲዙኝ ፍቃደኛ አልሆኑም። ✅ፋቲሐን በ 2 ቀናት ሸመደድኩ። ✅እስልምናን ስቀበል ወላጅ አባቴ " ልጄ አይደለህም ፤ የወደ ክርስትና የማትመለስ ከሆነ እግርህን ሰብሬ ከቤት እንዳትወጣ  አደርግሀለው" ብሎ ዛተብኝ። ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ https://youtu.be/-3YwQHvd7ZE
Показать все...
ሸሐዳ አሁን መያዝ አትችልም ሲሉኝ ከፋኝ#ዝክረ ዳዕዋ ክፍል -3#ኡ/አቡያሲር

ዙም መግቢያ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇 https://us02web.zoom.us/j/6406546895?pwd=RUR4YU53K2RwaHN1cTJ2V3MvcEt0dz09
Показать все...
Join our Cloud HD Video Meeting

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, conference, huddle, and training rooms, as well as executive offices and classrooms. Founded in 2011, Zoom helps businesses and organizations bring their teams together in a frictionless environment to get more done. Zoom is a publicly traded company headquartered in San Jose, CA.

የስልጠናው ዩቲዩብ መግቢያ ሊንክ ============= ክፍል 2 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/wzkCFIMkJA8
Показать все...
Albukhari Online's Personal Meeting Room

ወደ እስልምና እንድመጣ ግፊት የፈጠሩብኝ የእነ አህመድ ዲዳት፣ ማልኮምx እና አቡል አዕላ አልመውዱዲ ጽሁፎች ናቸው። በተለይ የ ማልኮምx ግለ ታሪክ ላይ ማልኮም ለቄሱ የሰነዘውን ጥያቄና የተሰጠውን ምላሽ ሳነብ  ቆም ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል:- ማልኮም x :- " እየሱስ ጥቁር ነው ወይንስ ነጭ" ? ቄሱ :- " ጥቁር እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ እንዴ !?" ከዚህ ምላሽ በኋላ ማልኮም x ከበርካታ ጥቁሮች ጋር ቤተክህነቱን ለቀው ወጡ። ሙሉ ቪድዩውን በቀጣዩ ሊንክ ይከታተሉ👇 https://youtu.be/_Bs9ZmeW9KU
Показать все...
የገብርኤል ማህበር አባል ነበርኩ፣የክርስትና ስሜም ሀይለገብርኤል ይባል ነበር ||ዝክረ ዳዕዋ||ኡስታዝ/ አቡ ያሲር (ዐብዱልመናን) #ክፍል 2

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን #አዳዲስ እና የተለያዩ ጠቃሚ የዩትዩብ ፕሮግራሞችን በማሰናዳት ስለሆንን አዲሱ ቻናላችን በሰፊው ተደራሽ እንዲሆን ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ👉

https://youtube.com/channel/UC8IbJG2z...

#የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @ethiobukhari2020 #የፌስ ቡክ አድራሻችን 👉

https://www.facebook.com/ኢማም-አል-ቡኻሪ-ኢ...

#ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን /Imama Al Bukhari Islamic Association /جمعية الإمام البخاري الإسلامية

የልጆች አስተዳደግ ስልጠና ================== የኡበይ ፍሬዎች የልማት ማህበር ከኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን ጋር በመተባበር "የልጆች አስተዳደግ" በሚል ርእስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል፣ የስልጠና ቦታ: ========== አዲስ አበባ ቤተል በግ ተራ ፊት ለፊት ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የስልጠና ቀን: — ሀሙስ 20/01/14 ========= ☪የስልጠና ሰአት: – 10:00 በኢት አቆጣጠር =========== ⚜ስልጠናው በአካል እና በዙም ይሰጣል⚜ የምዝገባ ቀን ከመስከረም 15 እስከ 19 ድረስ ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/yeubey ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://surveyheart.com/form/615098073a755f5597c4e226
Показать все...
የኡበይ ፍሬዎች የልማትና መረዳጃ ማህበር

✔ለሙስሊሙ ማ/ሰብ ቁርኣንና ት/ት ተደራሽ ለማድረግ የበኩላችንን አስተወፅኦ ማድረግ ✔ ለመሳጂዶች እንክብካቤ ማድረግ ✔ አቅመ ደካሞችን እንዲሁም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ማህበረሰቦችን መርዳት የማህበረሰቡን ንቃተ–ህሊና ማሳደግ ቁርኣን የህይወት መንገድ ነው ✍ለአስተያየቶ በውስጥ መስመር @Huburresul

የተከበራችሁ የግሩፓችን አባላት አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ! አዳዲስ እና የተለያዩ ጠቃሚ የዩትዩብ ፕሮግራሞችን በማሰናዳት ስለሆንን አዲሱ ቻናላችን በሰፊው ተደራሽ እንዲሆን ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ። https://youtube.com/channel/UC8IbJG2zLLTPGzhPDuZ-Pjg #ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን
Показать все...
ለመመዝገብ በዚህ አድራሻ ያናግሩ T.me/ethiobukhara
Показать все...
Imam Al-Bukhari

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን ቁርኣን ተፍሲር እና የዐረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ይገልጻል፡፡ 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 1⃣ ቁርኣን ተፍሲር ============== 👌መስፈርት ======= 👉 ቁርኣን 30 ጁዝ በነዘር መጨረስ 👉 አማርኛ በደንብ መጻፍና ማንበብ መቻል 👉 አዲስ አበባ ለሚገኙ ፈተና ላይ በአካል መገኘት 👉 መግቢያ ፈተናውን ማለፍ የሚችል 👉 አ/አ ላላችሁ ምዝገባ በአካል ይሆናል 🤏 ትምህርቱ የሚሰጠው ================ 👉 በርቀት ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ ==================== 👉5 ወር 🤏 የምዘገባ ቀን ========== 👉ከ ህዳር 15/2013–ህዳር 30/2013 🤏 ትምህርት የሚጀምረው ================ 👉ታህሳስ 1/2013 2⃣ዐረብኛ ========= 👌መስፈርት ========== 👉 ቁርኣን 30 ጁዝ በነዘር መጨረስ 👉 አማርኛ በደንብ መጻፍና ማንበብ መቻል 👉 መግቢያ ፈተናውን ማለፍ የሚችል 👉 አ/አ ላላችሁ ምዝገባ በአካል ይሆናል ትምህርቱ የሚሰጠው ================ 👉በአካል ከሰኞ እስከ ሀሙስ ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ ==================== 👉3 ወር የምዘገባ ቀን ========== 👉ከ ህዳር 15/2013–13/2013 ትምህርት የሚጀምረው ================ 👉ታህሳስ 13/2013 ለበለጠ መረጃ =[]=[]=[]=[]=[]= +251 930491483 አ/አ ቤተል ተቅዋ መስጂድ አካባቢ T.me/ethiobukhari2020
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.