cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Больше
Рекламные посты
56 249
Подписчики
+13124 часа
+6267 дней
+2 68930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👍 150😡 37 33 31👌 18👏 10🆒 6🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ11/09/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን  እሁድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 19, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, May 19, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __
Показать все...
👍 76 18👌 8🆒 8😡 8🙏 7👏 3
👍 228 87🆒 41🤔 29😡 26🥱 23👏 22🥰 19🙏 14🎉 10🕊 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ03/09/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን  ቅዳሜ ግንቦት 03/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-08:00ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 11, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Saturday, May 11, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 2:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service _
Показать все...
👍 76👌 29 19🆒 18🥰 17🙏 10👏 2
ሚስጢራዊ የህትመት ስራ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ፋብሪካውን ግንባታ ለማስጀመር ከኢትዬጵያ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት በተገኘ ቦታ በለሚ ኢንዱስትሪ ፖርክ መሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ኢ-ፓስፖርት በሀገር ዉስጥ መመረቱ ከሚያስገኘዉ ጥቅም ባሻገር አዲስ እዉቀትና ቴክኖሎጅ ወደ ሀገር የሚያስገባ እንደመሆኑ መንግስት አስቀደሞ ያለዉን ችግር በመገንዘብ በተለይ ከጊዜዉ ቴክኖሎጅ ጋር አብሮ መሄድ እንዲቻል የተሰራዉ ሥራ የሚያስመሰግን መሆኑን በመግለጽ በአዲሱ የኢ-ፓስፖርት የሀገራችን የቱሪዝም መስህቦችንና መዳረሻዎችን እንዲሁም ታሪካዊ ስፍራዎችን ጨምሮ የበለፀጉ የደህንነት መገለጫዎችን የያዙ አዳዲስ ዲዛይኖችን እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን  ይህ ፕሮጅክት በአገራችን ዉስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየዉን የፓስፖርት እጥረት ለመፍታት ፣የደንበኞችን እርካታ ለማሻሻልና በፍተሻ ጣቢያዎች ይጠፋ የነበረዉን ጊዜ ለመቀነስ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ሀገራችን ወደ ኢ-ፓስፖርት መግባቷ ቀደም ሲል ባለፉት ዓመታት ስንጠቀምበት የነበረዉን ፓስፖርት ደረጃውን ከፍ ያደረገ ብቻ ሳይሆን የዲዛይን ባለቤትነትም ወደ ሀገር የተመለሰበት እንዲሁም የዳታና የፕሮሰሲንግ ስራ በራስ አቅም እንዲሰራ መንገድ የተከፈተላትም ሲሆን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጣቸዉ ጊዚያዊ እና ቋሚ የመኖሪያ መታወቂያ፣ የትዉልደ ኢትዬጵያዊ መታወቂያ እንዲሁም ሌሎች መታወቂያዎች ከወረቀት ወደ ዲጅታል እንዲያድጉ ከመደረጉም በላይ የቪዛ አዉቶሜሽንም አብሮ እንዲሰራ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ይህ ለፍሬ እንዲበቃ የዲዛይን ስራዎችን፣ የህግ ስራዎችን እና አጠቃላይ ስራዉን ከመጀመር አንስቶ ተግባራዊ እስኪሆን ድረስ የተሳተፉትን ክቡር የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋምን፣ የJoint venture CEO የሆኑት ወ/ሮ ቃልኪዳንን እንዲሁም የቶፓን ግራቪቲ የስራ ኃላፊዎችና ባልደረቦችን አመስግነው በቀሩት ወራት በጋራ በመስራት አዲሱን የኢ-ፓስፖርትም ሆነ ፋብሪካዉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የበኩሉን ድጋፍና የሚጠበቅበትን ሁሉ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ __
Показать все...
👍 81 33🤷‍♀ 11🥰 8🤷 8👏 5
👍 204 78😡 44🎉 31👏 26🕊 18🆒 11🙏 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ23/08/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን  ረቡዕ ሚያዚያ  23/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06፡30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 1, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Wednesday, May 1, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:30 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service
Показать все...
👍 82 18🆒 15🙏 12👏 9🕊 4
👍 180 68🆒 40😡 36🥰 19👏 11🏆 10🙏 6🎉 5🖕 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ደሴ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋ፣ ሆሳዕና፣ ጋምቤላ፣ አዳማ እና ሀዋሳ ቅርንጫፍ  ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Показать все...
👍 58 14🥰 2