cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጧኢፈቱል መንሡራ

ሀቅን እንከተል ጭፍንነት ይጎዳናል በመረጃ እንጓዝ በዚህ ቻናል የሰለፍያ ኡለሞች ኡስታዞች ዳእዋዎች፣ ደርስ ነሲሀዎች ይለቀቃሉ፣إن شاء الله 🌹🌹 الله ቅናቻውን ይወፍቀን በሀቅላይ ያፅናን አሚን። 👇👇👇👇👇👇 join & share ያድርጉ https://telegram.me/umuhilal1

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
216
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

~አድፍጠህ የሰዎችን ስተት አትከታተል አንተ የተፈጠርከው አድፍጠህ የሰዎችን ስተት ልትከታተል ሳይሆን አድፍጠህ መልከም ስራ ልትሰራ ብቻነው @umuhilal1
Показать все...
⌚️መፀፀት ባለብን ጊዜ እንፀፀት በሚል ርዕስ 🎧መደመጥ ያለበት ጠቃሚ የሆነ ሙሐደሯ 🎙በዑስታዝ ዓቡ የሕያ ዒልያስ ዓሏህ ይጠብቀው
Показать все...
መፀፀት ባለብን ጊዜ እንፀፀት.mp37.69 MB
🎤 የሱዑዲ የውጪ ማይክራፎን? 🕋 ከእሁድ ጀምሮ መምለከቱል አረቢየቱ አሱኡዲያ ሰላት ሲሰገድ የኢማሙ ድምፅ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ወይም የውጪ ማይክራፎን እንዳይጠቀም ከልክላለች የውጪ ማይክራፎን ለአዛንና ኢቃማ ብቻ እንዲሆን ወስናለች 🕌 በዚህ የተነሳ ብዞዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተወዛገቡ ይገኛሉ የኛ ጥያቄ ይህ ውሳኔ በሸሪዓ እንዴት ይታያል የሚለው ነው አብረን እንየው 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ መርየም አብድሰላም አላህ ይጠብቀው።:- 📎 https://t.me/abduselamabumeryem/3385 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5447 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/16580429694
Показать все...
የሱዑዲ የውጭ ማይክራፎን.mp313.08 MB
#እነ_ሸህ_ዝለለው‼️ 🌑 #አንዳንድ ተውሒድ ያልገባቸው ተውሒድን እናስተምራለን እያሉ ተውሒድን የሚቃረን የሆነ ተግባርን የሚሰሩ ሰዎች ማየት የተለመደ ሆኗል። ▶️በል እንዳውም እራሳቸውን የተውሒድ ዳኢዎች አስመስለው ሰለፍዮችን ተውሒድ አያስታምሩም እያሉ ማውራትና መዋሸትም አልከበዳቸውም። 🌕ሽርክ ለመጀመሪያ ጊዜ የትከሰተው በነብዩሏህ ኑህ ዓለይሂ ሰላም ዘመን ነው። 👇 👉ሰበቡም_ፎቶ_ነበር። 👆 ★እነዚህ ሰዎች ግን ተውሒድን ማስተማር ሽርክን ማስጠንቀቅ በሚል ዘእም ሲፈልጉ #የጅብ ሲፈልጉ #የሽኮኮ ሲፈልጉ #የጉጉት ሲያሻቸውም #የአብሬትን ሸህ #ፎቶ በመለጠፍ ከሽርክ እያስጠነቀቅን ተውሒድን እያስተማርን ነው ይላሉ። አጅብ ድንቄም ተውሒድ‼️ ✍ሥለ ዝሙት መጥፎነት ሥታሥተምሩሥ ……………⁉️ 👉 ከቢድዓም ለማስጠንቀቅ የሙብተድዑን ፎቶ መለጠፍ ግድ የሚመስላቸውም ብዙ አሉ።❌ 👌የኔ ጥያቄ ተውሒድ እናስተምራለን የምትሉት #ኪታቡ_ተውሒድን ቀርታችሁ ነው ወይስ ሳትቀሩ❓❓ 🔷አይ❗️አልቀራንም ካላችሁ ከማተማር በፊት መማር ይቀድማልና ቁጭ ብላችሁ ተማሩ። العلم قبل القول والعمل 🔶ቀርተናል ካላችሁ‼️ ኪታቡ ተውሒድ ላይ የተጠቀሰውን 59ኛውን ባብ باب ماجاء في المصورين የሚለውን እንዴት አለፍችሁት? እነ ሸህ ዝለለው?? 🔴አይ ፎቶናተውሒድ ምን አገናኘው ካላችሁ ለምን ኪታቡ ተሒድ ላይ ተጠቀሰ❓ https://telegram.me/umuhilal1
Показать все...
ጧኢፈቱል መንሡራ

ሀቅን እንከተል ጭፍንነት ይጎዳናል በመረጃ እንጓዝ በዚህ ቻናል የሰለፍያ ኡለሞች ኡስታዞች ዳእዋዎች፣ ደርስ ነሲሀዎች ይለቀቃሉ፣إن شاء الله 🌹🌹 الله ቅናቻውን ይወፍቀን በሀቅላይ ያፅናን አሚን። 👇👇👇👇👇👇 join & share ያድርጉ

https://telegram.me/umuhilal1

📢 السلام علیکم ورحمةالله وبركاته 🌺 አስደሳች ዜና ለኢልም ፈላጊወች በሙሉ እኳን ደስ አላችሁ ❗️እደሚታወቀው በመስጂደል ፈትህ አና በመስጂደል ቢላል የተሟላ ባይባልምኳ ደርሶችን ስናስጠቅም እደነበር የታወቃል ። በመሆኑም ሮመዷንን ወደቁርአን በመመለስ ደርስ ተቋርጦ መሆኑ ይታወሳል አሁላይ ወጥ በሆነ መልኩ ቂርአት እደሚጀመር እናሳውቃለን። ✅✅✅✅✅✅✅✅ የፕሮግራሙ ዝርዝር ፦ በሙስጂደል ፈትህ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከሱቢህ በኋላ ሙከራት እና ከመግሪብ በኋላ ኡሱሉ ሰላሳ ። በመስጅደል ቢላል እሁዲ እና ቅዳሜ ከሱብሂ በኋላ ሚን ኡሱል ከመግሪብ በኋላ አዱሩሱል ሙሂማ እደሚጀመር እናሳውቃለን❗️ ከአሱር በኋላ በሁለቱም መስጂዲ ተቢሀት እና ሁዝ አቂዳ በተለይ ለህቶች ከሰኞ ጀምሮ ቋሚ ፕሮግራም ይኖራል https t.me/mekane_selam
Показать все...
የቀብር ቅጣትና ፀጋወቹ በሚል እርእስ ከ ጁሙአ ሶላት በፊት በ መስጅደል ኢማሙል ዋድዒይ አቀስታ የተደረገ ተከታታይ ሙሀደራ 👇👇👇👇👇 https://t.me/emamulwadey በወንድማችን አቡ ቀታዳ እስማዒል ሰይድ
Показать все...
عذاب القبر ونعيمه.mp38.75 MB
ከባለቤቴ መግባባት አልቻልንም እና ሌላ ላገባ እፈልጋለሁ ሳገባስ እሷስ ማሳወቅ አለብኝን እንዲሁም ሁለተኛ ሚስት ሲያገቡ ደብቀው ለሚያገቡት የተሰጠ ጣፋጭ መልስ እህቶችም ባላቸው ሁለተኛ ሲያገባ ሀላቸው መሆን ያለበት በተመከተጣፋጭ ነሲሀ https://t.me/Abu_ketada/574
Показать все...
ቁ⑦⑥ ከባለቤቴ መግባባት አልቻል.mp31.49 MB
سورة_الفرقان_بصوت_الشيخ_ماجد_الزامل.mp37.60 MB
4_6041706039739417310.pdf1.18 MB
ربع الحزب ٤ (الجزء ٢).mp38.14 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.