cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ደእዋ ሰለፍያ በገነቴ

አዳዲስና ጠቃሚ ነገሮችን ያገኛሉ join ይበሉ። #አላማችን ተውሒድ&ሱናን በማስተማር ሽርክና ቢድዓን መዋጋት ነው። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #🗒️✍️🎤 አሥተያየትና ሀሳበወን በዚህ ይላኩልኝ https://t.me/Salafismisourcurriculum

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
144
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሐምዱ<=>ቋንጤ: ስድስቱ የሸዋል ቀናቶች ነገር አደራ‼ قـَالَ العَلّامَة صَالِح الفَوْزَان -حَفِظَهُ الله «ﻭﻣﻦ ﻋﻼﻣﺎﺕِ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝِ ﻓﻲ ﺭﻣﻀﺎﻥَ ﻭﻓﻲ ﻏﻴﺮﻩ ﺍﺗﺒﺎﻉُ ﺍﻟﺤﺴﻨﺔِ ﺑﺎﻟﺤﺴﻨﺔ ﻓﺈﺫﺍ ﻛﺎﻧﺖ ﺣﺎﻟﺔُ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢِ ﺑﻌﺪَ ﺭﻣﻀﺎﻥَ ﺣﺎﻟﺔً ﻃﻴﺒﺔً، ﻳﻜﺜﺮُ ﻣﻦ ﺍﻟﺤﺴﻨﺎتِ وﺍﻷﻋﻤﺎﻝِ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ ﻓﻬﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞٌ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ، 📝ረመዷንም ይሁን ሌላ (ዒባዳ) የተቀባይነቱ ምልክት ከመልካም ስራ በኋላ መልካም ስራን ማስከተሉ ነው። የሙስሊም ሁኔታው ከረመዷን በኋላ ጥሩ ከኾነች እና ከመልካም ስራዎች የሚያበዛ ከኾነ ይህ ለተቀባይነቱ አመላካች ነው። ﺃﻣَّﺎ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻌﻜﺲ، ﻳﺘﺒﻊ ﺍﻟﺤﺴﻨﺎﺕِ ﺍﻟﺴﻴﺌﺎﺕِ، ﻓﺈﺫﺍ ﺧﺮﺝَ ﺭﻣﻀﺎﻥ ﺃﺗﺒﻌﻪ ﺑﺎﻟﺴﻴﺌﺎﺕِ ﻭﺍﻟﻐﻔﻼﺕِ ﻭﺍﻹﻋﺮﺍﺽ ﻋﻦ ﻃﺎﻋﺔِ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻬﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞٌ ﻋﻠﻰ ﻋﺪﻡ ﺍﻟﻘﺒﻮﻝ በተቃራኒው ከኾነ ግን ረመዷን በወጣ ጊዜ ከመልካም ስራ መጥፎ ስራን የሚያስከትል ከኾነ፣ የሚዘናጋ ከኾነ፣ አላህን ከመታዘዝ የሚሸሽ ከኾነ ይህ ተቀባይነቱን ለማጣቱን አመላካች ነው።» 📘 [ﻣﺠﺎﻟﺲ ﺷﻬﺮ ﺭﻣﻀﺎﻥ ❪١١٩❫ ] قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله أيضا: - « لئن انتهى شهر رمضان فإن حق الله لا ينتهي إلا بالموت» «የረመዳን ወር ቢጠናቀቅም የአላህ ሐቅ ግን በሞት እንጂ አይጠናቀቅም።» 🔘 قال الله تعالى: {وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ} [الحجر : 99] አላህም እንዲህ ይላል፦ {እውነተኛው (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ} عن أبي أيُّوب الأنصاري رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال: ((مَن صام رمضان ثم أتبَعَه ستًّا من شوَّال، كان كصيام الدهر)) رواه مسلم አቡ አየብ አል_አንሷሪ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ይላል፦ “ረመዷንን ፆሞ ከዝያም ከሸዋል ስድስት ቀን ያስከተለ ልክ አመት እንደፆመ ነው፡፡” أن الحسنة تضاعف بعشر أمثالها አንድ ሐሰና በአስር ይባዛል قال تعالى፡ ﴿مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ﴾ አላህ እንዲህ ይላል፦ {በመልካም ስራ የመጣ ሰው ለእርሱ አስር ብጤዎቿ አሉት፡፡} ↪️ ስለዚህ 30 የረመዳን ቀናት + 6 የሸዋል ቀናት = 36 ቀናት 36 x 10 = 360 ቀናት 360 ቀናት ማለት ደግሞ 1 አመት ሙሉ ማለት ነው። የሸዋል ስድስቱን ቀናት ከዒድ አልፊጥር በኋላ አስከትሎ መፆሙ በላጭ ቢኾንም እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ መፆም ይቻላል የረመዷን ቀዳ ካለብን ግን ቶሎ ቀዷውን አውጥተን መኾን አለበት ። ቀዷ ያለበት ሰው ግን ቅድሚያ ረመዷንን ሊሞላው ይገባል። ለምን ከተባለ የአንድ አመት ፆም ምንዳ ለማግኘት አጅሩን እንደሚያገኝ ቃል የተገባለት ረመዷንን ካሟላ በኋላ የፆመው ሰው ስለኾነ፤ ቅድሚያ ረመዷንን መፆም አለበት። ስለዚህም በተቻለን መጠን ከሸዋል ሱና በፊት የረመዷንን ቀዷ ለማጠናቀቅ መሞከር ይኖርብናል። 🤲አላህ ሁላችንም ይወፍቀን‼ https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB https://t.me/joinchat/AAAAAEtbnwINQnj3PYp8XQ
Показать все...
ሐምዱ<=>ቋንጤ

ሐምዱ<=>ቋንጤ 👉🏿 @hamdquante 👈🏿 ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamduquante 👈🏿

🍃🌸عــــيــــدكـــــم مـــــــبارك🌸🍃 💐💐تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال💐💐
Показать все...
አይገርምም❓❓ ከእነዚህ ጨረቃ መሃል አንድም ባለ መታየቱ ነገ (ዕሮብ) የረመዷን 30ኛው ቀን ሲኾን ሀሙስ በአላህ ፍቃድ የዒድ አል_ፊጥር በዓል ይኾናል። አልሀምዱ ሊላህ ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘት ማለት ቀላል ምርኮ አይደለም። https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB
Показать все...
📝✏️التمسك بالسنة نجاة✏️📝: قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله إن القيام لا ينبغي أن يخصه الإنسان بالليلة التي يرجو أن تكون هي ليلة القدر، فالاجتهاد في العشر الأواخر كلها من هدي النبي صلى الله عليه وسلم، فقد كان إذا دخل العشر شد المئزر وأيقظ أهله وأحيا ليله عليه الصلاة والسلام، فالذي ينبغي للمؤمن الحازم أن يجتهد في هذه الأيام العشر في ليال هذه الأيام العشر كلها حتى لا يفوته الأجر. (فقه العبادات / ص292). https://t.me/joinchat/AAAAAEtbnwINQnj3PYp8XQ
Показать все...
ደእዋ ሰለፍያ በገነቴ

አዳዲስና ጠቃሚ ነገሮችን ያገኛሉ join ይበሉ። #አላማችን ተውሒድ&ሱናን በማስተማር ሽርክና ቢድዓን መዋጋት ነው። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #🗒️✍️🎤 አሥተያየትና ሀሳበወን በዚህ ይላኩልኝ

https://t.me/Salafismisourcurriculum

📝✏️التمسك بالسنة نجاة✏️📝: 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 *من عـلامات ليلة القدر* 📝قال الامام الفقيه ابن عثيمين رحمه الله تعالى : ■ ليلة القدر لها : ⊙ علامات مُقارِنِة ⊙ وعلامات ﻻحقة *أما علاماتها المُقارِنة* فهي : ❍ قوة اﻹضـاءة والنور في تلك الليلة، وهذه العـلامات في الـوقت الحاضر ﻻ يحـس بها إلا من كـان في البر بعـيداً عن اﻷنوار. ❍ الطمأنينة : أي طمـأنينة القلب وانشـراح الصـدر من المؤمن، فإنه يـجد راحة وطمأنينة وانشـراح صــدر في تلك اللّٙيلة أكـثر مـما يجـده في بقية اللّٙيالي. 📝❆ قال بعـض أهل العلـم إن الريـاح تكـون فيها ساكنة أي لا يأتي فيها عواصـف أو قواصـف بل يكـون الجو مـناسباً. ❆ أن اللّٰه يُـري الإنسان اللّٙيلة في المنام كمـا حصل ذلك لبعض الصحابة. ❆ أن اﻹنسان يجد في القيام لذة ونشاطاً أكثر مما في غـيرها مـن اللّٙيالي. *أما العلامـات اللّٙاحقة* فـمنها: ❐ أن الشـمس تطلع في صبيحتها ليس لها شعاع صافية ليست كعادتها في بقية الأيام. ❐ أما ما يذكر أنه يقل فيـها نباح الكلاب أو يعدم بالكلية فهذا لا يستقيم، ففي بعض اﻷحـيان ينـتبه اﻹنـسان لجـميع الليالي العشر فيـجد أن الكـلاب تنـبح ولا تسـكت. ❓فـإن قـال قائل مـا الفائــدة من العلامـات اللّٙاحــقة؟!. 📝- فالجواب: استبشار المجتهد في تلك اللّٙيلـة. وقــوة إيمانه وتصـديقه وأنه يعـظم رجاؤه فيـما فعل في تـلك الـلّٙيلة ويسـتحب أن يـدعو فيـها بـما ورد عـن النبي ﷺ، ومنـه : ( اللَّهُـمَّ إِنَّكَ عَفُــوٌّ تُحِبُّ الْعَــفْوَ فَاعَــفُ عَنَّا ). لحـديث عَـائِشَةَ -رَضِـيَ اللَّهُ عَـنْهَا- قَـالَتْ: قُلْـتُ: يَا رَسُـولَ اللَّهِ أَرَأَيْتَ إِنْ عَلِـمْتُ أَيُّ لَيْلَةٍ الْـقَدْرِ مَا أَقُولُ فِيـهَا؟. قَالَ : ( قُـولِي : اللَّهُمَّ إِنَّـكَ عَـفُوٌّ تُحِـبُّ الْعَـفْوَ فَاعَفُ عَنِّي ) فــهذا من الدعــاء المأثـور، وكذلك الأدعـية الكثيرة الـواردة عَنْـه ﷺ. وﻻ يمنـع من الزيـادة علـىٰ ما ورد، فـاللّٰه ﷻ قال : ﴿ ادعـوا رَبَّكُـم تَـضَرُّعًا وَخُـفيَةً ﴾. [الأعراف : ٥٥]، وأطلق. والنبـي ﷺ قال : ( ليـسأل أحـدكم ربه حاجته حـتىٰ شـراك نعله ). والنّٙاس لهم طلــبات مخــتلفة متنوعة فهــذا مــثلاً: • يريد عــافية من سـقم... • وهـذا يريد غنـىٰ من فقـر... • وهـذا يريد النّٙـكاح من إعـدام... • وهـذا يـريد الـولد... • وهــذا يريد عـلماً... • وهـذا يـريد مـالاً... • فـالنّٙاس يختلـفون. وليعلــم أن الأدعيـــة الــواردة ✾ خير ✾ وأكمل ✾ وأفضل من اﻷدعية المسـجوعة التـي يسـجعها بعـض النّٙاس وتجـده يطـيل ويذكر سـطراً أو سـطرين في دعاء بشـيء واحد ليـستقيم السـجع؛ لكن الدعاء الـذي جاء في ✾ القرآن ✾ أو في السنّٙة خير بكثير مما صنع مسجوعاً كما في بعض المنشــورات. 📚 المصدر : الشرح الممتع - ج : ( ٦ ) . ص : ( ٤٩٦ ) https://t.me/joinchat/AAAAAEtbnwINQnj3PYp8XQ
Показать все...
ደእዋ ሰለፍያ በገነቴ

አዳዲስና ጠቃሚ ነገሮችን ያገኛሉ join ይበሉ። #አላማችን ተውሒድ&ሱናን በማስተማር ሽርክና ቢድዓን መዋጋት ነው። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ #🗒️✍️🎤 አሥተያየትና ሀሳበወን በዚህ ይላኩልኝ

https://t.me/Salafismisourcurriculum

🔜 ሴቶች በአለባበስ የባህል የሀበሻ ቀሚስ መልበስ ሀራም ነውን⁉️ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ 🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/612
Показать все...
1117186080.mp32.01 MB
🔜 ዘካተል ፊጥር ሰብስበው ሃገር ቤት ገዝተው የሚያከፋፍሉ ኡስታዞች ይሰጣሉ ይህ ነገር እኔ አይቻልም እራሳችሁ ገዝታችሁ ስጡ ስላቸው የማይቻልበትን ምክኒያት መረጃ አምጭ አለኝ እና ይህ ነገር ከሸሪዓ አንፆር እንደት ይታያል❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ 🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/611
Показать все...
400899469.mp32.57 MB
🔜 ተራዊህ የስገደ ሰው ዊትርን ሳይሰግዲ ተሃጁዲ ሶላት መቀጠለል ይችላልን❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/613
Показать все...
400899469.mp31.17 MB
🔜 ቁረአን በምቀራ ሰዓት አንዳንዲ ጊዜ ጉሮሮየን ይይዘኛል እና አንዳንዲ ጊዜ ሲለቀኝ በጣም ደስ ይለኛል ይህ ነገር ከሪያአ ይሆንብኛልን❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ 🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/608
Показать все...
400899469.mp32.65 MB
🔜 ለአላህ መልእክተኛ ብቻ የወረደላቸው የቁረአን አንቀፅ እኛም ብንቀራው የምንጠበቀው ከዓይናቸው ነው ወይንስ ከተንኮላቸው❓ 🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብዲላህ 🍃 أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali/607
Показать все...
400899469.mp39.27 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.