cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

RÒYÄL

#Old music #New music 🎶 #Funny videos🤣 #Meme😋🤣😜 #vines #tictok and likee🤗 @nbsba

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
215
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

......✍ Deeya የልብ ጓደኛ አድርገን የያዝናቸዉ የዉድቀታችንን ጉድጓድ ሲቆፍሩ የሚያድሩ፤መንገድ ስተዉ የሚያስቱን፤ጠመዉ የሚያጠሙን፤ዋሽተዉ የሚያስዋሹ፤ቀንና ምሽታችንን የሚያጠለሹ፤ወዳጂ መስለዉ መስለዉ የቀረቡን፤ቁስላችንን እየነካኩ አይዟቹህ የሚሉን፤መዉጫችንን ነጥቀዉ ለመርዳት የሚሞክሩ፤ደስታችንን ነጥቀዉ ሀዘንን የሚያሸክሙን፤ ዘሬያቸዉ ልብን የሚሰብር፤ቅስምን የሚያነክት ጨለምተኞች፤ካለ ስራችን ዙረዉ የሚያሙን፤በሰዉ መሀል አንገት የሚያስደፉን አሉ ወዳጂ መስለዉ ጠላቶቻችን። በሰላም እንዳንተኛ ሰይጣናዊ ተግባራቸዉ ልክ እንዳላርም እየቀሰቀሰ እንቅልፍ ይነሳናል።ጥላቻችን ከልክ በላይ ሁኖ ባላዉቃቸዉ ኖሮ እያልን እራሳችንን እየወቀስን የምናማርር በይቅርታ እንዳናልፋቸዉ ገለዉ የቀበሩንን እንዴት አድርገን!!! ሁኖም ግን ይቅር የማለት ስብእና በጣም ዉድና ከባድ ከመሆኑ የተነሳ የታላላቅ ሰዎች ነፋሶች እንጂ ሌሎች መሸከም ያቅታቸዋል። ቢሆንም ይቅር ተባብሎ ማለፍ በሂወት ዉስጥ ምግብና ዉሀ ለሰዉ ልጅ የሚያስፈልገዉን ያህል አስፈላጊ ናቸዉ። አለበለዚያ ከማንም ጋር ለመኖርም ሆነ ጥሩ ሰላማዊ እንቅልፍ ለመተኛት ይከብዳል። የሰዉ ልጅ ስንባል ከስህተት የፀዳን አይደለንምና ረዥም ፍሬያማ ህይወት ለመኖር ከመመኘታችን ለሁሉም ነገር ይቅርታ ማድረግን እንለማመድ ።ለማንኛዉም ሰዉ የበደለን ቢሆን እንኳን ቂም ሳንይዝ ይቅር ተበብለን የዛሬዋን ምሽት ልዩ ለማድረግ ለራሳችን ቃል እንግባ!!!😊 Siyam
Показать все...
Enquan aderesachihuuuuuuu😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️ @nbsba
Показать все...
Babakiya safkrh eko👫♥️
Показать все...
Just fooling around 😜😅😂
Показать все...