cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

God with us (በቅርቡ የድሮ እና አዳዲስ መዝሙሮች በዚህ ቻናል ይተላለፋል)

በቻናላች @ የተለያዩ ትምህርቶችን @ስብከቶችን @ የድሮ መዝሙሮች @ አዳዲስ መዝሙሮች @ ግጥም @ ትረካ @ የመፃሐፍ ቅዱስ ጥናት @እንዲሁም ሐገራዊ ጉዳዮችን እንለቃለን Join and share https://t.me/Emmanuelunited04 https://t.me/Emmanuelunited04 https://t.me/Emmanuelunited አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው የእኛ ቤተሰብ ይሁኑ https:

Больше
Рекламные посты
789
Подписчики
+124 часа
-67 дней
-2030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

06:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
እንግዳ ነገር እንሰማለን አዲስን ነገር እናያለን ወየው እያልን እንሰጋለን ጠባቂው አምላክ ከሌለን እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሄር ነውና የዋርካ ጥላችን እግዚአብሄር ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ የሚሆነው በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ግዜው መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው ጦርነት በዝቶ በዙሪያችን ረሀብ ጠንቶብን በአለማችን ጥማት አቃጥሎናል በአፋችን ኢየሱስ ብቻ ነው ተስፋችን እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሄር ነውና የዋርካ ጥላችን እግዚአብሄር ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ የሚሆነው በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ግዜው መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው ሞትን ቁምነገር ማን ይለዋል ሰው እንደእንስሳ መንገድ ወድቋል የእሳት ቃጠሎ አውሎ ንፋስ በጎርፍ በጦርነት ጥፋት እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሄር ነውና የዋርካ ጥላችን እግዚአብሄር ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ የሚሆነው በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ግዜው መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው ወላጅ ልጆቹን ክዶ ሲሸሽ መጠጊያ ላጣ ኑሮ ሲመሽ ከቦን ምስቅልቅል ያለው አለም አዳኝ ያለኢየሱስ የለም እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሄር ነውና የዋርካ ጥላችን እግዚአብሄር ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ የሚሆነው በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ግዜው መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏 https://t.me/worship_protestant_songs
Показать все...
የታምራት ፡ ሃይሌ ፡ አልበሞች አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) ደጁ ፡ ሳይከፈት ፡ ግድግዳው ፡ ሳይፈርስ የሰላሙ ፡ ጌታ ፡ ገባ ፡ ኢየሱስ ለተጨነቁቱ ፡ ግራ ፡ ለገባቸው ሰላም ፡ ለእናንተ ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ አሳረፋቸው አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) በጠመንጃ ፡ አፈ ፡ ሙዝ ፡ ወይ ፡ በእርቅ ፡ ድርድር የተገኘ ፡ ሰላም ፡ አላየንም ፡ በምድር ከዚህ ፡ የተቋጠረ ፡ ከዚያ ፡ ጋር ፡ ተፈታ ስላልቀደመ ፡ ነው ፡ የሰላሙ ፡ ጌታ አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) የሃገር ፡ መሪዎች ፡ ክብር ፡ ሥልጣናቹህ የውክልና ፡ ነው ፡ ወዶ ፡ የሰጣችሁ ሞኝነት ፡ ቢመስልም ፡ ጌታን ፡ ተቀበሉ ህዝቡን ፡ እንድመራ ፡ እኔን ፡ ምራ ፡ በሉ አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) አውራጃው ፡ ወረዳው ፡ ቀበሌም ፡ መንደሩ ንግዱም ፡ ሃይማኖቱም ፡ እድር ፡ ማህበሩም ምድር ፡ እንዲፈወስ ፡ አየር ፡ እንዲጠራ ሁሉም ፡ እጁን ፡ ያንሳ ፡ ኢየሱስን ፡ ይጥራ አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) ምሁር ፡ ነህ ፡ ተማሪ ፡ ሃኪም ፡ ገበሬዉ ኢየሱስ ፡ ያድናል ፡ ጥሪው ፡ ላንተም ፡ ነው የትዳርህ ፡ ኪዳን ፡ ጐጆህ ፡ አይፍረስ የሰላሙ ፡ ሉዑል ፡ በቤትህ ፡ ይንገሥ አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) መጠጥና ፡ ዘፈን ፡ ጐበዝና ፡ ቆንጆው አቃወሰህ ፡ ጤናህ ፡ አፈረሰ ፡ ጐጆው ደግሞ ፡ የእሳት ፡ ፍርድ ፡ አለ ፡ ከዚህ ፡ የባሰዉ የአምላክ ፡ ጥሪ ፡ ሰምቶ ፡ ላልተመለሰው አዝ፦ ሰላም (፫x) ፡ ሰላም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) https://t.me/worship_protestant_songs
Показать все...
አዝ፦ በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ ፡ በጽሞና ፡ ጊዜ ፡ ጫጫታ የሰልፍ ፡ ነው ፡ የድል ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እልልታ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠን ፡ ጊዜ ፡ እንዳያመልጠን መከራው ፡ እግሩን ፡ ከማውጣቱ ፡ አቆምን ፡ መንበርከክ ፡ በፊቱ የጸሎት ፡ መሰዊያ ፡ አፈረስን ፡ መስሎናል ፡ ሰማይ ፡ የደረስን የምድረበዳው ፡ ትውልድ ፡ በውነ ፡ በወጉ ፡ አያውቅም ፡ ፡ ጦርነት መሬትን ፡ አልረገጠም ፡ በእግሩ ፡ አታሎት ፡ እሩጫው ፡ ግርግሩ አዝ፦ በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ ፡ በጽሞና ፡ ጊዜ ፡ ጫጫታ የሰልፍ ፡ ነው ፡ የድል ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እልልታ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠን ፡ ጊዜ ፡ እንዳያመልጠን እርስ ፡ በርስ ፡ እየተሟሟቅን ፡ ነፍሳትን ፡ ተዘርፈን ፡ አለቅን መርከቡ ፡ መልህቁን ፡ ዘርግቶ ፡ ይጣራል ፡ ተሳፋሪ ፡ ጠፍቶ ይቺ ፡ አለም ፡ ካልደረስንላት ፡ ጨውና ፡ ብርሀን ፡ የላት ህመሟ ፡ ሄደ ፡ እየቀጠለ ፡ መድሀኒት ፡ በእጃችን ፡ አለ አዝ፦ በአዝመራ ፡ ጊዜ ፡ መኝታ ፡ በጽሞና ፡ ጊዜ ፡ ጫጫታ የሰልፍ ፡ ነው ፡ የድል ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ እልልታ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠን ፡ ጊዜ ፡ እንዳያመልጠን ተባባልን ፡ እኔ ፡ ካንተ ፡ አላንስም ፡ ታወቅን ፡ ጌታ ፡ ባልሰጠን ፡ ሥም ተራራቅን ፡ አጥር ፡ እያጠበቅን ፡ ለፍቅር ፡ ክፍያ ፡ ጠየቅን በእልህ ፡ ሳይሰፋ ፡ ገደሉ ፡ ለበደልን ፡ ላጎደልነው ፡ ሁሉ ንስሀ ፡ እንገባለን ፡ ፊትህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ይምጣልን ፡ ምህረትህ https://t.me/worship_protestant_songs https://t.me/worship_protestant_songs
Показать все...
✝ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ 👉👉 የወጣቶች ልዩ ፕሮግራም 🎤🎤 የውይይት ፕሮግራም ✔️ ፋሲካ ምንድነው ✔️ ፋሲካ በብሉይኪዳን ✔️ ፋሲካ በአዲስ ኪዳን ✔️ ትንሳኤ ምንድነው ✍✍ አወያይ ህይወት ብርሐኔ ❤️❤️ እንግዳ ተጋባዥ ተወያዮች 👉 ወንድም ካሳሁን ተስፋዬ 👉 ወንድም ይበቃል ⏱⏱ቀን 1/8/2015 🕰እሁድ ከሰዓት 🙏🙏🙏ይስሙትና ይባረኩበት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Emmanuelunited04         እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
Показать все...
Показать все...
TikTok · ካስዬ

Check out ካስዬ’s video.

👆👆👆👆ወንድም በለጠ ወልዴ ግንቦት 13/9/2012 ዓ.ም ልባችሁ አይታወክ በእግዚብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ፡፡ ዮሐ 14፡1
Показать все...