cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

All Collection 😂😠❤💔👍👎

😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😅እንደስማችን ልዩ ነው ስራችን😍😛😛😜😝😋 just feta

Больше
Рекламные посты
197
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дноК
-530 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በሚፈርዱ ሰዎች አዝናለሁ ምናልባት በኔ ቦታ ቢሆኑ ምን እንደሚያደርጉ ለማወቅ እጓጓለሁ።
Показать все...
❤️‍🔥#አልሞትም🚶‍♀ ስወድህ መሄድህ ህመም ሆኖ ሳለ💔 ሌላዋን ስትወድም ንዴት ውስጤ ጋለ❤️‍🔥 በቀልዶቿ ስስቅ ውስጤ አለቀሰ🥺 ለኔ ምትለኝን ለሷ ስትል ጊዜ ሀሞቴ ፈሰሰ🤧 የገደልከኝ መስሎህ #አስር ሴት ብትፈጅም🙄 #እጎዳለው እንጂ እኔስ አልሞታትም‼️😏  
Показать все...
👁ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል           1. ስለ ትናንት ማሰብና           2. ከሰው ጋር ውድድር ❤️ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል           1. ያለንን ማመስገንና           2. ዛሬን መኖር ☑️ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል           1. እቅድ ማውጣትና           2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተለያዪ የሪልስቴት አማራጮችን በመሀል አዲስ አበባ ላይ ኔስል አቅርቦልዎታል::
Показать все...
👉 አሁን ይቀላቀሉ 👈
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! - አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=NzAND ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ። ⚠️ NB : FAKE REFERRAL & MULTI ACCOUNT USERS NO PAYMENT !!!
Показать все...
Share251 - Inviting Bot

💸 Earn ETB By Inviting Your Friends To Share251 Bot !

Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህንን ያውቃሉ? 1 ሰው ስትጋብዙ 1trx ነው ሚከፍለውን ቦት እንዳለ አሁኑኑ ሞክሩት ከ8trx ጀምሮ ማውጣት ትችላላቹ ወደ ብር ለመቀይር ከፈለጋቹ ደግሞ 1trx 7birrr ነው። 👉https://t.me/tronoctopusbot?start=0855850727
Показать все...
አንተ ለማንኛውም ሰው እንደ ሁለተኛ አማራጭ ልትሆን አይገባም‼️ ወይ ይመርጡሀል ወይ ደግሞ ያጡሀል‼️
Показать все...
አንድ ታካሚ ከባድ የሆነ የወገብ አደጋ ደርሶበት ዶክተር ጋር በጠዋቱ ይመጣል . ዶክተር፦"ወገብህ እንዲህ እስኪሆን ድረስ ምን ገጥሞህ ነው?" . #ታካሚ፦"ይሄውልህ ዶክተር ስራዬ ለሊት ነው ታዲያ ዛሬ ጠዋት ኮንዶሚኒዬም ቤታችን ስገባ መኝታ ቤቴ ከሚስቴ ጋር የሆነ ሰው ሲያንኮሻኩሹ ሰማሁኝ። : መኝታ ቤቱን ከፍቼ ዘው ብዬ ስገባ ሚስቴ ብቻ ነው ያለችው የቤቱ ሁኔታ ግን የሆነ ሰው እንደነበር ያስታውቃል ከመኝታ ቤት ወጣሁና በረንዳው ላይ ሆኜ ወደታች ስመለከት የሆነ ሰው ሱሪዬን እየታጠቀ ሲሮጥ አየሁኝ : #ዶክተር በጣም ተናድጄ ስለነበር ሳሎን ያለውን ፍሪጅ አንስቼ ወረወርኩበት ያንን ከባድ ፍሪጅ ሳነሳ ነበር ታዲያ ወገቤን ያመመኝ" ዶክተሩ ይሄን ታካሚ ካከመ በኃላ ሌላ ታካሚ መኪና የተገጨ በሚመስል ሁኔታ ሰውነቱ ቆሳስሎ ይገባል : #ዶክተር፦በጌታ የመጀመሪያው ታካሚዬ ሲገርመኝ ያንተ ደግሞ የባሰ! ምን ሆነህ ነው? #ታካሚ 2፦"ይሄውልህ ዶክተር ዛሬ አዲሱን ስራዬን የምጀምርበት ቀን ነበር ድንገት አርፍጄ ተነሳሁኝና ከቤቴ ስወጣ ሱሪዬን እያለባበስኩኝ እየሮጥኩ እያለ ከየት መጣ ያላልኩት ፍሪጅ እላዬ ላይ ወደቀብኝ!" : #ዶክተሩ ይሄንን አክሞ ከሸኘ በኃላ ሌላ ታካሚ ይገባል ይሄኛው ታካሚ ደግሞ ከሁለቱ በባሰ እና በሚዘገንን ሁኔታ ቆሳስሎ ነበር የገባው : #ዶክተር፦ ኸረ ዛሬ ምን አይነት ቀን ነው!? አንተ ደግሞ ምን ሆነክ ነው? . #ታካሚ 3፦"ዶክተር ለምን? እንዴት? ማን? ብለህ እንዳትጠይቀኝ ዛሬ ጠዋት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ እያለ ከፎቅ ላይ ተከስክሼ ነው!"
Показать все...
✅አንዳንድ ሰዎች ሌላ ስላላገኙ ብቻ ካንተ ጋር ይሆናሉ ✅ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ሌላ     እስኪያገኙ ድረስ ካንተጋር ይሆናሉ አንዳንድ ሰዎችግን ካንተሌላ ማንንም ስለማይፈልጉ ብቻ ካንተ ጋር ይሆናሉ❤️ መልካም ምሽት
Показать все...
ዛሬን ተቀበል ! ትላንት የነበረን ማንነት ያሳለፍነው ታሪክ ብቻ ሁሉ ነገር ዛሬ ፍፁም ተቀይሮ ሌላ ታሪክ ሌላ የህይወት መንገድ ይጀመራል አንዳንዴ መላመድ እስኪከብደን ድረስ ምነው ወደድሮው ብመለስ ያስብለናል ! ግን ደግሞ አማራጭ የለም ሁሌም ለአዲሱ እኛ ዝግጁ እንሁን ከለውጣችን ልክ እንለወጥ ! ቆንጆ ምሽት ተመኘውላቹ 🙏
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.