cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሀዋሳ ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን ማህበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግቢ ጉባኤ መደበኛ ቻናል በዚህ ቻናል 👉 ትምህርታዊ ጽሑፎች 👉 የግቢ ጉባኤ መልዕክት 👉 የክፍላት ማስታወቂያ ይተላለፍበታል። ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ከታች ባለው አድራሻ ይላኩልን 👇👇👇 @ZHawassa_GGbot

Больше
Рекламные посты
3 746
Подписчики
-124 часа
+57 дней
+8530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ወርኃዊ የእህቶች የኪዳነ- ምህረት ጠበል ጻድቅ
📌በነገው ዕለት ወርኃዊ የእህቶች የኪዳነ ምህረት ጠበል ጻድቅ ስላለ እህቶች ተቀሳቅሳችሁ በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። 📅ቀን - 17/9/2016 🕑ሰዓት - 11:30 📍ቦታ - ማርያም ቤተክርስቲያን " መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።"ምሳሌ 31 29: https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
🥰 4👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአንድነት ጸሎት
📌ዛሬሳምንታዊው የአንድነት ጸሎት ስላለ ሁላችሁም እህት ወንድሞቻችሁን በመቀስቀስ በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። 📅ቀን - አርብ 🕑ሰዓት - 11:30 📍ቦታ - ሰአሊተ ምህረት አዳራሽ እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።ሐዋ. ሥራ 6 :4 https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
4👍 3
📌ለዛሬ የብሎክ ኮርስ መርሃግብር አይኖርም https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
ሀዋሳ ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉባኤ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን ማህበረ ቅዱሳን ሀዋሳ ማዕከል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግቢ ጉባኤ መደበኛ ቻናል በዚህ ቻናል 👉 ትምህርታዊ ጽሑፎች 👉 የግቢ ጉባኤ መልዕክት 👉 የክፍላት ማስታወቂያ ይተላለፍበታል። ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ከታች ባለው አድራሻ ይላኩልን 👇👇👇 @ZHawassa_GGbot

00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
👉ነገ በኪነ ጥበብ ምሽታችን ከሚቀርበው ተውኔት በጥቂቱ🙏🙏🙏 ሙሉ ተውኔቱን ነገ በቀጥታ እንከታተላለን 👉ከእርሶ ሚጠበቀው በሰዓት መገኘት ብቻ ነው https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
15👍 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነገ ሐሙስ ምሽት 11:30 ቅድስት ሥላሴ ግ/ጉብኤ አዳራሽ እንገናኝ!!! ማንም እዳይቀር https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
5👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
📌ታላቅ መንፈሳዊ የኪነ-ጥበብ፣ ያሬዳዊ ምሽት እና የስዕል አውደርዕይ በሐ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉ መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ ✍በዕለቱ የሚደረጉ መርኃግብራት - ንግስት አስቴር ተውኔት - የስዕል አውደርዕይ - የህብረት እና የበገና ዝማሬ - ወጎች - ግጥም እና ሌሎች ፅሑፎች ይቀርባሉ 👉እርሶም ያልሰሙትን በማሰማት በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት በመገኘት ይሄን ድንቅ መርኃግብር እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል 📅ቀን ሐሙስ(15/09/2016) ⏰ሰዓት ሰርክ 11:30 📍ቦታ ቅድስት ሥላሴ ግ/ጉባኤ አዳራሽ https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
👍 10 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የባች ኮርስ መርሃግብር 📌በዛሬው ዕለት የ2ኛ እና የ3ኛ አመት የባች ኮርስ መርሃግብር ስለሚቀጥል በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 📅ቀን - ዘወትር ማክሰኞ 🕑ሰዓት - 11:30 📍ቦታ- ሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወርኃዊው የቅዱስ ሚካኤል ጠበል ጻድቅ
📌ወርኃዊውን የቅዱስ ሚካኤል ዝክር በነገው ዕለት ስለምንዘክር ሁላችሁም ያልሰሙትን በማሰማት እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 📅ቀን- 12/9/2016 ዓ.ም 🕑ሰዓት - 11:30 📍ቦታ - ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አዳራሽ https://t.me/HU_main_campus_gibi_gubae
Показать все...
13👍 1