cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ንስግድ ለመስቀለ ወለመማርያም ድንግል

ፍጻሜ መጥቶአል፥ ፍጻሜ መጥቶአል፥ ነቅቶብሻል፤ እነሆ፥ ደርሶአል።#በምድር የምትቀመጥ ሆይ፥ ተራህ ደርሶአል፥ ጊዜ መጥቶአል፥ ቀን ቀርቦአል፤ የሽብር ቀን ነው እንጂ በተራራ ላይ ያለ እልልታ አይደለም።#አሁን በቅርብ መዓቴን አፈስስብሻለሁ፥ ቍጣዬንም እፈጽምብሻለሁ፥ እንደ መንገድሽም መጠን እፈርድብሻለሁ፥ ጕስቍልናሽንም ሁሉ አመጣብሻለሁ።

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
181
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📚ማቴዎስ 5¹-¹⁴📚 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፦ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና። የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና። ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና። የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና። ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና። የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና። ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና። እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ☄ @yawajekale 🌗 ⛵️ @ynohemrekbe 🚣‍♂ ኢትዮጵያ እናት አለም የዓለም ብርሃን
Показать все...
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ ተፃፈ ጥር 7/5/2012 ዓ.ም።
Показать все...
እሳተ ገሞራ ምን ያህል ከባድ ክስተት እንደሆነ ይህን ዘገባ ይመልከቱ፡፡የኮንጎ የኒራጎንጎ እሳተ ገሞራ
Показать все...
People_flee_in_Goma_as_Congo’s_Nyiragongo_volcano_threatens_city.mp49.01 MB
በጣልያን የኬብል መኪና ተገልብጦ ዘጠኝ ሰው ሞተ በጣልይን በሞታሮኔ ተራራ በተዘረጋ የኬብል ላይ 11 ሰዎችን አሳፍሮ በመሄድ ላይ የነበረ መኪና ኬብሉ በመበላሸቱ ተገልብጦ ዘጠኝ ሰው ወዲያው ሲሞት ሁለት ከአደጋው የተረፉ ህፃናት ቱሪን የሚገኝ ሆስፒታል በሂሎኮፕተር ተወስደዋል ሲል ራይ ኒውስ ዘግቧል ፡
Показать все...
Показать все...
Lava Destroyed the City! Nyiragongo Volcano Eruption in Congo, Africa (May 23, 2021)

Nyiragongo volcano eruption in Congo, Africa (May 23, 2021). Mount Nyiragongo: Lava destroys houses after DR Congo volcano erupts. After a large volcano erup...

እግዚአብሔር አንድ ሀይል ያስነሣል!!! (አለቃ አያሌው ታምሩ) ••• ይሁንና እኔ ተሥፋ አልቆርጥም ኢትዮጵያ እንደገና ትነሣለች ኢትዮጵያ ትታደሣለች ፣ ኢትዮጵያ ትመለሣለች እንደነበረም ትሆናለች፤ ሥጋውያን አሥተዳዳሪዎችና ሥጋውያን መሪዎችም እነሡ ባሉት ሀገር አትቀናም ሀገር አትጠፋም።እሽ ቢሉ እግዚአብሔርን ቢቀበሉ ይኖሩባታል ይኖሩላታል ፤እምቢ ቢሉ ግን ይወገዳሉ እንጂ እግዚአብሔር ከመንግሥቱ አይሻርም ሀገርም አትጠፋም ።እና ሥለዚህ ከደርግ ዘመን ጀምሮ በእግዚአብሔር ላይ የሸፈተው ልብ የሚመለሥበት ቀን በቅርብ ቀን ይመጣል፤ዛሬ ኢትዮጵያን እንውጣለን ብለው ያሠፈሠፉ ፣አፋቸውን የከፈቱ፣ጉሮሯቸውን ያላቀቁ ሁሉ ነገ ይህ ሁሉ ይዘጋል ሁሉም ነገር ይቀራል ። እግዚአብሔር አንድ ሀይል ያስነሣል ፤ አሁን እውነተኛው ነገር ከሆነ በውሥጥም ያለነው በሥደትም ያሉት ኢታትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ልብ አንድ ሆነው ወደ ሀገራቸው ወደ ሐይማኖታቸው ማተኮር አለባቸው፤ደግሞ እምቢ ካልን እኛ እንጠፋለን እንጂ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድናታል፤ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ ትሆናለች እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እግዚአብሔርም እጇን ጨብጦ ይመራል። ሊቀ ሊቃውንት አለቃ እያሌው ታምሩ በአንድ ወቅት ከአሜሪካ ድምጽ በሬዲዮ ጣቢያ ከተናገሩት ላይ የተወሠደ፡፡ #ያስተውሉ፦ አባታቸን አለቃ አያሌው ታምሩ እግዚአብሔር አንድ ሃይል ያስነሳል ብለው ነበር ይሄም ሃይል ተነስቷል እሱም "የኢትዮጵያ ብርሃናዊ መንግሰት (ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን)" ይባላል፡፡ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን አባቶች፣ ቤተሰቦች ጋር ሆነን በውስጥም በውጭም ያለነው አንድ ሆነን ወደ ሀገራችን፣ ወደ ሃይማኖታችን ማተኮር አለብን እምቢ ካልን እኛ እንጠፍለን እንጂ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር እና ድንግል የመረጧቸውን፣ በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ቤተሰብነት የተሰበሰቡትን፣ የዋህ እና ቅን ሰዎችን ያድናቸዋል፡፡ ይጠብቃቸዋል፡፡ ወደ ትንሳኤው ዘመን ያሻግራቸዋል፡፡ t.me/ttmaryam
Показать все...
የመጨረሻው ዘመን እና የሰው ልጅ

ከጽርዐ አርያም ከሥላሴ መንበር የወጣው የዓለም ፍርድና የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያበስረው ኢትዮጵያ የአለም ብርን መልዕክት ። ሰማያት ስሙ ምድርም አድምጭ.....!!! @ttmaryam

Share 👇👇👇👇👇👇 @zemaritnsae@zemaritnsae
Показать все...
2.82 MB
7.4M የምድር ነውጥ በቻይና ኪንግሃይ ተመታ
Показать все...
7_4M_Earthquake_hits_Qinghai,_China_🇨🇳_May_22_2021_青海_地震.mp46.48 MB
Показать все...
ፓትሪያሪኩ ርህራሄ የሌላቸው ሰው ናቸው ሊያስገድሉኝ ነበር | አባ ማቲያስ ተወግዘዋል ህገ ወጥ ናቸው ሊቀ ጠበብት ዶ/ር ዘሪሁን ሙላት

ፓትሪያሪኩ ርህራሄ የሌላቸው ሰው ናቸው ሊያስገድሉኝ ነበር | አባ ማቲያስ ተወግዘዋል ህገ ወጥ ናቸው ሊቀ ጠበብት ዶ/ር ዘሪሁን ሙላት #በ0952909090_ማንኛውንም_መረጃ_ለየኔታ_ሚዲያ_መስጠት_ይችላሉ#Ethiopia #Yeneta_Media # Ethi...

'ውሃ የለም ፣ ኤሌክትሪክ የለም ፣ አልጋዎች የሉም' - ጋዛኖች ከእርቅ በኋላ ወደ ተደመሰሱ ቤቶች ተመለሱ
Показать все...
'ውሃ_የለም_፣_ኤሌክትሪክ_የለም_፣_አልጋዎች_የሉም'_ጋዛኖች_ከእርቅ_በኋላ_ወደ_ተደመሰሱ_ቤቶች_ተመለሱ.mp49.49 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.